ch
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

前往频道在 Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

显示更多

📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览

频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 982 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 355,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 037

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 982 名订阅者。

根据 13 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -212,过去 24 小时变化为 -10,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 10.64%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.97% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 168 次浏览,首日通常累积 655 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 28

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

凭借高频更新(最新数据采集于 14 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

10 982
订阅者
-1024 小时
-707
-21230
帖子存档
ነገ ሰኞ ነው ደስ እያለን እንፁም ያልቻለ እንደተለመደው ያስታውስ ዱዐም ያድርግ🙌

ኢንዶሚ አሰራር ለላጤዎች
+2
ኢንዶሚ አሰራር ለላጤዎች

Repost from N/a
😒የወደፊት ህይወትዎን በስልክዎ ይገንቡ! 😒 💻EthioLearning19 – የዲጂታል ስኬትዎ መጀመሪያ🛜 🚀በማንኛውም ቦታ፣ በማንኛውም ጊዜ፣ ተፈላጊ ክህሎቶችን ይማሩ እና ህይወትዎን ይቀይሩ📍 🎤ከEthioLearning19 ጋር፣ ትምህርቶችን ብቻ አይከታተሉም—ለእውነተኛ ስራ የሚያበቁ፣ ህይወትዎን የሚቀይሩ ተግባራዊ ክህሎቶችን ያዳብራሉ! የዲጂታል አለምን በር በስልክዎ ይክፈቱ💠 🤩አሁንኑ የሚጀምሩት ተፈላጊ የዲጂታል ክህሎቶች – ለእርስዎ ብቻ የተመረጡ❗️ 1⃣የግራፊክ ዲዛይን ማስተር ክላስ ✅(ለጀማሪዎች የCanva እና Photoshop መሰረታዊ ትምህርቶች – ፕሮፌሽናል ዲዛይነር ይሁኑ!) 2⃣የማይክሮሶፍት ኦፊስ ኃይለኛ ክህሎቶች ✅(የWord, Excel እና PowerPoint ሚስጥሮች – የስራ ምርታማነትዎን ያሳድጉ!) 3⃣የዲጂታል ማርኬቲንግ መሰረታዊ ነገሮች ✅(የማህበራዊ ሚዲያ፣ የSEO እና የይዘት አዘገጃጀት – የራስዎን ንግድ ያስተዋውቁ!) 4⃣የቪዲዮ ኤዲቲንግ በቀላል መንገድ ✅(የCapCut እና Premiere Rush ትምህርቶች – አስደናቂ ቪዲዮዎችን ይፍጠሩ!) 5⃣ፍሪላንሲንግ 101 ✅(በኦንላይን ገንዘብ ማግኘት እንዴት እንደሚጀመር – የራስዎ አለቃ ይሁኑ!) 6⃣የፕሮግራሚንግ መሰረታዊ ነገሮች ✅(ለፍጹም ጀማሪዎች የPython እና የዌብ ልማት ትምህርቶች – የቴክኖሎጂ አለምን ይቀላቀሉ!) 🔸 የEthioLearning19 ልዩነት ምንድን ነው? ተማሪዎቻችን የሚወዱን ለዚህ ነው💻 😀ከ29,000+ በላይ ንቁ እና ስኬታማ ተማሪዎች እኛን መርጠዋል! ✅ቀላል እና ግልጽ በሆነ የአማርኛ ቋንቋ፣ ደረጃ በደረጃ የሚረዱ ትምህርቶች! 🤩ከንድፈ ሃሳብ በላይ! ተግባራዊ ፕሮጀክቶች እና እውነተኛ የስራ ልምድ ላይ ትኩረት! 👍ሙሉ ተለዋዋጭነት! ስልክዎ ላይ፣ በማንኛውም ቦታ እና ሰዓት ይማሩ! ✔️ንቁ የማህበረሰብ ድጋፍ እና አስተማሪዎችዎ ሁልጊዜ ከጎንዎ 😀ልዩ ቅናሽ ለአዲስ ተማሪዎች – ዛሬውኑ ይመዝገቡ! ❗️አሁኑኑ ይቀላቀሉን እና🔥 🌟አዲስ ለሚመጡ ትምህርቶች ቅድሚያ የመግባት እድል ያግኙ🌟 📚የመማር ጉዞዎን ለመጀመር ነፃ ተጨማሪ የመማሪያ ቁሳቁሶች ያገኛሉ! 🛡 በተመረጡ ኮርሶች ላይ ልዩ ቅናሽ ያገኛሉ📉 አሁኑኑ ይቀላቀሉን እና የወደፊትዎን ይገንቡ! 📥ለመመዝገብ ወይም የበለጠ ለማወቅ፣ እዚህ ይጫኑ/ይጎብኙ📥 🔤🔤🔤🔤🔤🔤[https://t.me/EthioLearning19/ 📱 @HudHud_waver 📞0941077231/0977133528 😳munapharma951@gmail.com #EthioLearning19 #የዲጂታልክህሎት #ኦንላይንትምህርት #ስኬት #የወደፊትህይወት #ኢትዮጵያ #ተግባራዊትምህርት

only 4

صدق هذا الشيخ عندما قال وبالمكياج مثل البدر تبدو فإن نزعته صارت عمي عبدو

“ ሙያ የሌላትን ሴት ለማወቅ 1 ቀላል ነገር አለ እሱም ልስራ ካልኩ እሰራለው ትላለች" እኔ አላልኩም😌😂

ዩሱፍን ለመግደል ፈለጉ ነገር ግን አልሞተም ባርያም አድርገው ሸጡት ግን ንጉስ ሆኖ አገኙት የአላህ ውሳኔ ከሁሉም በላይ ነውና ልብህን አረጋጋ😌

ኡስታዝ ይተዉ እንዲማ አይጫወቱ 🤣
ኡስታዝ ይተዉ እንዲማ አይጫወቱ 🤣

ጥሩ ባሪያ ጌታው ሳይጠራው ወደ ጌታው ይሄዳል እናም ወደ መስጂድ ሂዱ
ጥሩ ባሪያ ጌታው ሳይጠራው ወደ ጌታው ይሄዳል እናም ወደ መስጂድ ሂዱ

. መስማት የማትፈልገውን እውነት ልንገርህ... no one! ማንም ገንዘብ ከሌለህ ሊወድህና ሊቀርብህ አይችልም:: ምድር ላይ እስካለህ ድረስ እንዲ ነው የሚቀጥለው..🙂 So all u gotta do, በሁሉ ጌታህን ማስቀደም፣ ትጉ መሆን፣ ከእንቅልፍህ ጀምረህ መክፈል ያለብህን ሁሉ ለስኬትህ ዋጋ መክፈል.. this is it! No shortcut!

አንዳንዴ ስህተታችንን ምናርምበት መንገድ ከስህተታችን የበለጠ መጥፎ ይሆናል
@ibaduallah

⃠    لديك رساله جديده ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‏صلِّ على نبي محمد ﷺ

🥀የነብዩላህ ሙሳ በትር ወደ ምን ተለወጣ⁉️ ♨️ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉ‼️

-2147483648_-213945.webp1.29 KB

ኢስሓቅ ኢብኑ ዐባድ አልበስሪ ይባላሉ። በአንድ ወቅት ተኝተው ሳለ በህልማቸው የሆነ አካል መጥቶ "ችግረኛውን እርዳ!" አላቸው። ከእንቅልፋቸው ተነስተው በጎረቤት የተቸገረ ካለ ቢጠይቁ "አናውቅም" የሚል ምላሽ አገኙ ተመልሰው ተኙ። አሁንም ለሁለተኛ፣ ከዚያም ለሶስተኛ ጊዜ መጥቶ "ችግረኛውን ሳትረዳ ትተኛለህ?" አላቸው። ተነሱ 300 ዲርሃም ያዙ። በቅሏቸው ላይ ሆነው ወደ መስጂድ ወጡ። ሲደርሱ ሶላት የሚሰግድ ሰው አለ። ማጠናቀቁን ሲገምቱ ተጠጉና "አንተ የአላህ ባሪያ! ምነው በዚህ ሰዓት? በዚህ ቦታ? ምን አወጣህ ?!" አሉት። ሰውየው :– " እኔ ወረቴ መቶ ዲርሃም የሆንኩ ሰው ነበርኩ ። ግን ጠፋብኝ ። ከዚያም የ200 ዲርሃም እዳ ተጫነኝ " አለ ። ዲርሃሞቹን አውጥተው " ይሄው እነዚህ 300 ዲርሃሞች ናቸው ። ውሰድ " አሉት ። ወሰደ ። ከዚያም " ታውቀኛለህ ? " አሉት ። " አላውቅህም " አለ ። "እኔ ኢስሓቅ #ኢብኑ_ዐባድ ነኝ ። ችግር ከገጠመህ ከኔ ዘንድ ና " ብለው ቤታቸው የሚገኝበትን አካባቢ ነገሩት ። ሰውየው በዚህም ጊዜ እንዲህ አለ :– " አላህ ይዘንልህ ችግር ከገጠመኝ አንተን ከቤትህ አውጥቶ እኔ ዘንድ ወዳመጣህ ጌታ ነው የምሸሸው " ።

ሰላም መስጂድ ይፍረስ ተብሏል ሚባለዉ ነገር የምር ነዉ ??? 😐

«شَمسُ الخَمِيسِ إذَا تَغِيب زِد فِي الصَّلَاةِ عَلَى الحَبيب» ﷺ🩵🥹