fa
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

رفتن به کانال در Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ʜᴀʟᴀʟ™

کانال ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 001 مشترک است و جایگاه 8 340 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 034 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 001 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 10 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -210 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -17 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 9.33% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.94% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 1 026 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 654 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 23 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 11 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

11 001
مشترکین
-1724 ساعت
-637 روز
-21030 روز
آرشیو پست ها
የልብ ቁስል ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ለምንበብ ዝግጁ ናችሁ ይለቀቅ?
የልብ ቁስል ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ለምንበብ ዝግጁ ናችሁ ይለቀቅ?

"የመከረህ ሰው በርግጥም ወዶሀል ማለት ነው" ጥፋት እያየብህ ዝም ብሎ እየተሻሸህ የሚያልፍህ ሰው በርግጥ በድሎሃል(አታሎሀል)🙌
           ከጥበበኞች

የጋብቻ ስደት "ለምን አታገባም? ለምን አታገቢም🙎🏻‍♀" በማለት ጠየቁ እናት አባቶች "ወንድ ሞልቶ ሳለ ባል ሚሆን ጠፋ" በማለት መለሱ ልጃገረዶቹ "ሚስት እንጂ ያጣነው ሴትማ ገብስ ነው" እያሉ ፎከሩ ወነዳዶቹ የኋላ ኋላ እውነታው ሲጣራ ሴቷ ምትፈልገው ሚስት ሚሆን ባል ወንዱ ሚፈልገው ባል ምትሆን ሚስት መሆኑን ከረፋዱ ተጣርቶ ታወቀ ገጣሚ እንደልቧ🙂

ትዳር ማለት ωσякѕнσρ ነው ባል ωσяк ያደርጋል ሚስት ደሞ ѕнσρ ታደርጋለች 💅🏿😂

ልክ ረመዳን ሲደርስ ጓደኞቻችን 😭 ሳንቡሳ አታመጭልኝም 🤭 እንዴት ነው ምትፆሙት? 🫠 አይርብሽም ? 🙃 እስቲ ቁርአን ስትቀሪ ልስማሽ🫠 ቴምር አታመጪልኝም 🥺 እስቲ አንድ ቀን ኢፍጣር አጠሪን
ልክ ረመዳን ሲደርስ ጓደኞቻችን 😭 ሳንቡሳ አታመጭልኝም 🤭 እንዴት ነው ምትፆሙት? 🫠 አይርብሽም ? 🙃 እስቲ ቁርአን ስትቀሪ ልስማሽ🫠 ቴምር አታመጪልኝም 🥺 እስቲ አንድ ቀን ኢፍጣር አጠሪንም 🍜? ሌሊት ተነስታቹ ትሰግዳላቹ? 🙂 ιт'ѕ fα¢т 😭😂

ውይ ግን አንዳድ ሰዎች ከልብ ሰው ናቸው 🤍🫶🏿♥️

ቀደምቶቻችን እነርሱም ዘመናቸውም 1000%! ከኛ የተሻሉ መሆናቸው ጥርጥር የሌለው ጉዳይ ነው። ይህ ከመሆኑም ጋር ግን የነበራቸው የአላህ ፍራቻ እና ወረዕ(ጥንቃቄ) ግን ድካ የደረሰ ነበር !!! . . . .
እኛስ⸘

ጃዕፈር ቢን ሱለይማን አል-ዱበዒ እንዲህ ይላሉ፦
​"ደመናዎች ይመጡና ይሄዱ ነበር፣ ነገር ግን ዝናብ አያዘንቡም ነበር። በዚህ ጊዜ ማሊክ (ቢን ዲናር) እንዲህ ይሉ ነበር፦ ˝እናንተ ዝናቡ ዘገየ እያላችሁ ትጠብቃላችሁ፤ እኔ ግን (በሰራነው ስህተት ምክንያት) ድንጋይ እንዳይዘንብብን እሰጋለሁ (እጠብቃለሁ)። ድንጋይ ካልዘነበብን እኛ በሰላም/በመልካም ላይ ነን።˝
[الزهد لإمام أحمد]

የሰው ልጅ ሲያድግ ኢድን ሳይሆን ረመዷንን ነው ሚናፍቀው🙂 ፈለከልሀምድ ጌትዬ🤍

አሁን ካለንበት ዘመን እና ከሰለፎቻችን ዘመን የትኛ ነው ለመልካም ስራዎች ይበልጥ የቀረበው?
Anonymous voting

Important 5 questions that you should ask your 2nd wife

የአላህን የታጋሽነት ጥግ መረዳት ከፈለክ epstien የሱን ግዛት ይዞ ይህን ሁላ ሲሰራ እስከዛሬ እንዴት እንደታገሰው ተመልከት

💎

. ቀና ብለህ ጠብቅ ጌታህ አይቸኩልም🤍

Repost from N/a
🧕ለሴቶች ብቻ ነው ሴቶችዬ ኑ ኑ👀‼️ 😑ወንዶች በፍፁም 🚫 እንዳትነኩት‼️        ≼👇👇👇📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0 📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0

الدموع هي لغة القلب عندما يعجز اللسان እንባ የልብ ንግግር ነው ቃላት ሲጠፋ የሚፈስ 🤩

--------------------- 11 days ------------------ ለዝግጅት @Halal_post

بعض الناس هدية لبعض الناس አንዳንድ ሰዎች ለአንዳንድ ሰዎች ስጦታ ናቸው🤌

እንባ ምንም ያህል ክብደት ባይኖራትም ስትወድቅ ግን ልብ ላይ የነበረን ከባድ ነገር ታስወግዳለች

. በአላህ እምላለሁ! አንድ ሰው ስጁድ ላይ በሚሆን ጊዜ ምን ያህል የአላህ እዝነት እንደሚሸፍነው ቢያውቅ ኖሮ ግምባሩ ከመሬት ባላነሳ ነበር። ኢብኑል ቀይም