ch
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

前往频道在 Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

显示更多

📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览

频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 001 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 340,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 034

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 001 名订阅者。

根据 10 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -210,过去 24 小时变化为 -17,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.33%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.94% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 026 次浏览,首日通常累积 654 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 23

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

凭借高频更新(最新数据采集于 11 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

11 001
订阅者
-1724 小时
-637
-21030
帖子存档
. በአላህ እምላለሁ! አንድ ሰው ስጁድ ላይ በሚሆን ጊዜ ምን ያህል የአላህ እዝነት እንደሚሸፍነው ቢያውቅ ኖሮ ግምባሩ ከመሬት ባላነሳ ነበር። ኢብኑል ቀይም

018.mp311.22 MB

Repost from N/a
📿▫️📿ረሱል🤍▫️📖📿 😀በኔ ላይ አንድን ሰለዋት ያወረደ አላህ ▁▁▁▁ሰለዋትን ያወርድለታል። አስር ሀጢያቱን ይሰርዝለታል። ደረጃውን በአስር ከፍ ያደርግለታል።” 🤩ሶሉ ዓላ ረሱሊ'ላህ🤍  🅰️🅰️🅰️ 📌✅𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥✅                🗄𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊

<< በደግነትህ እንድትፀፀት የሚያደርግ ሰው አንድ ቀን ታገኛለህ !!>> መሀመድ ዳርዊሽ 🖋

ምሽቱ ኸሚስ ንጋቱ ጁመዓ ማድመቂያው ሰለዋት በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋት ያወርድበታል ብለውናል ሰሉ አለ ሀቢቡና ወ ነቢዩና ሙሀመድ ألهم صلي وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين ﷺ

እያሰብኩ ነበር… አላህ ዩሱፍን ከመጀመሪያው መከራ ቢፈርጀው… የግብፅ ንግስና እንዴት ትጠራው ነበር? … በወንድም መከዳት፣ በነጋዴ መሸጥ፣ በአፍቃሪ መሰቃየትና እስር ውስጥ መሰንበት… ተደራርበው ነበር  ንግስናውን የሰጡት… የአንዳንድ መከራዎች መደራረብ… ለውጤቱ ማማር ሰበብም ይሆናሉ… አንዳንዴ فَصَبْرٌ جَمِيلٌ وَاللّهُ الْمُسْتَعَانُ عَلَى مَا تَصِفُونَ

ልታዝኑ አይገባም😂
ልታዝኑ አይገባም😂

ልታዝኑ አይገባም😂
ልታዝኑ አይገባም😂

🥺
🥺

አንተን ለመርሳት "እየሞከርኩ" ነው!!

ለኢንተርኔት የምታወጡትን ብር አጠራቅማችሁ ትልልልልልልልልልልልልልቅ ዳቦ ወይም ከቻለ ጥብስ ብትበሉበት ምን ይቀርባችኋል?  ዓለም እንዴት ዋለች አደረች ምን ትጨምርላችኋለች? እሽ ብሩስ ይውጣ ይተካል! ለምንድነው እንቅልፍ የምታጡት? ቢያንስ ለጤናችሁም ለመልካችሁም ለአእምሯችሁም እንቅልፉ አይሻልም? በእውነት  ነገ ጧት የሚወራው ባለፈው ወር ጧት ከተወራው ብዙም አይለይም። ቢያንስ ተኙ! ኢንተርኔት ስራችሁ ጋር ካልተያያዘ በስተቀር የመጨረሻ ነገራችሁ ይሁን። እንደሰው በቁማችሁ አትፈራርሱ።ብዙወቻችሁ ከአቅማችሁ በላይ ለምንም እየተሰቃያችሁ ነው። Alex Abreham

አይ ዱንያ      ልክ እንደ ነብዩላህ ዩሱፍ ውብ 😌 እንደ አባታቸዉ አሳዛኝ 😢 እንደ ወንድሞቹ ደሞ ከሀዲ የሆንሽ አለም 💔 @halal_post

Repost from N/a
ፍቅር በልኩ ሲሆን ፍቅር ይባላል ልክ ሲያጣ ግን እብደት' ይሆናል ገደብ የሌለው መሀባ ነው የያዘኝ ሀቢቢ ፍቅር በራሱ እብደት ነው ... እኛ ግን እብደትን በራሱ ወደ ፍቅር ቀየርነው
ፍቅር በልኩ ሲሆን ፍቅር ይባላል ልክ ሲያጣ ግን እብደት' ይሆናል ገደብ የሌለው መሀባ ነው የያዘኝ ሀቢቢ ፍቅር በራሱ እብደት ነው ... እኛ ግን እብደትን በራሱ ወደ ፍቅር ቀየርነው

"ሙሉ እድሜውን ሽሮ ሲበላ ኖሮ ሲሞት በሬ የሚታረድለት ብቸኛው ህዝብ ሐበሻ ብቻ ነው"😌

ልትተኛ እየተዘጋጀህ 10ሚሊዮን ብር  ባቀርብልህ ትወስደዋለህ?" " አዎ እወስደዋለሁ " " ከዛስ ታመሰግነኛለህ? " " በሚገባ አመሰግናለው " "ነገር ግን መውሰድ የምትችለው ሞተህ እደምታድር ከተስማማህ ብቻ ነው አሁንስ ገንዘብን ትወስደዋለህ? " " አልወስድም " "ስለዚህ ከተኛህበት ለ1ቀን መንቃት ከ10 ሚሊዮን  ብር ይበልጣል ማለት ነው? " "አዎ በሚገባ ይበልጣል" "ታድያ ይህንን ለሰጠህ አላህ  ለምን እንደሚገባው አታመሰግነውም? " الحمدلله https://t.me/Soul_Glow_post

እየሞከርኩ ነዉኮ አባትሽ ጨረቃን በገመቺስ እንጂ አልቀይርም አሉ እንጂ 😭

😍

በቃ እየሞከርኩ ነው 😁
በቃ እየሞከርኩ ነው 😁