ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 981 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 355,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 037 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 981 名订阅者。
根据 13 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -212,过去 24 小时变化为 -10,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 10.64%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.97% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 168 次浏览,首日通常累积 655 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 28。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 14 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
10 981
订阅者
-1024 小时
-707 天
-21230 天
帖子存档
10 981
የአላህ ሰላምና እዝነት በናንተ ላይ ይሁን አህባቢ
የቤት ለቤት ቂርዐት አስቀሪ ይፈልጋሉ በአካል ካልተመቾ በ Online በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንላቹኋል
ለበለጠ መረጃ ፦
+251973861789
@Abdullah_zulbijadyn
10 981
የአላህ ሰላምና እዝነት በናንተ ላይ ይሁን አህባቢ
የቤት ለቤት ቂርዐት አስቀሪ ይፈልጋሉ በአካል ካልተመቾ በ Online በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንላቹኋል
ለበለጠ መረጃ ፦
+251973861789 @Abdullah_zulbijadeyn
10 981
Repost from N/a
🎁〰🌙〰✅ዳር 〰🌙〰🎁
💌ትዳር ሰላም ነው ኢማንን ይሞላል፣
ከሀራም አርቆ በሀላል ያብቃቃል፣
ከወዳጅ ዘንዳም ውዴታን ያሰፍናል፣
ጀነትን ለመግባት ሰበብም ይሆናል።
🪷መልካም የትዳር አጋር ይወፍቃችሁ
ይወፍቀኝ 🤲
🌺 ለትዳር ዝግጁ ከሆናችሁ JOIN
የሚለውን ተጫኑ🌹👇👇👇
🛰𝐀𝐝𝐝 📌✅𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊
10 981
ህይወታችን በስሌት እንደማይጓዝ...በውሳኔ እንደማይቆም...በፍላጎት እንደማይረጋ አውቃለው ። በመኖር ውስጥ ያለው ድካም በምንወዳቸው እቅፍ ውስጥ እንደሚራገፍ....አንዳንዴ ጠንካራ ሁኑ....እርሷቸው....ስለማንም አታስቡ የሚሉት ምክሮች እንደው አያስቡልኝም ላለመባል የሚወጡ ተራ ቃሎች እንደሆኑም አይጠፋንም ። አንዳንዴ የናፍቆት መድሀኒቱ መገናኘት ብቻ የሆነ ህመም አለ...የጥል መቋጫው መግባባት ብቻ የሆነም ችግር አለ ...በማጣት የተሰበረ ልብ መጠገኛው ማግኘት ብቻ የሚሆንበትም አጋጣሚ አለ። መዳን ማለት መቀበል እንጂ መርሳት አለመሆኑን ...እርሱት ማለት ሙቱ የሆነባቸው ነፍሶች መኖራቸውንም አንክድም ። የፍቅርን ሀይል....የናፍቆትን ጥፍር ...የማጣትን ስብራት ሳናይ ቀርተን አይደለም .....ግን በቃ ዝምብላቹ ጠንክሩ ....ሌላ የምንላቹ ነገር አለ ? መጠንከር መዳን ላይሆን ይችላል ግን በቃ ጠንክሩ🩷
10 981
ትልቁን ክስረት ምንከስረው
የሰዎች ክፉ መሆን እኛንም
ክፉ ሲያደርገን ነው......
وَاصْبِرْ عَلَىٰ مَا يَقُولُونَ وَاهْجُرْهُمْ هَجْرًا جَمِيلًا በሚሉትም ላይ ታገሥ፡፡ መልካምንም መተው ተዋቸው፡፡
10 981
Repost from N/a
🖊📖ዲንህን ተማር📖❕🧎♀
✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨
📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
📖የሀዲስ ትንታኔ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
📖የተውሂድ ትምህርት ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🎀🎀🎀
🤍የሰለፎች መንገድ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👤የፈትዋ ምላሾች ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
✅ሁሉንም በአንድ ላይ ከሁድሁድ
ዋቭ ☄🀄️💥🀄️ሉ ብቻ ተጫኑኑ
❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver
10 981
أَتُرى الزَمانَ يَسُرُّنا بِتَلاقِ
وَيَضُمُّ مُشتاقاً إِلى مُشتاقِ
وَيُقِرُّ عَيناً طالَما سَخِنَت فَلَم
تَملِك سَوابِقَ دَمعِها المُهَراقِ
نُوَبُ الزَمانِ كَثيرَةٌ وَأَشَدُّها
شَملٌ تَحَكَّمَ فيهِ يَومُ فِراقِ
يا قَلبُ لِم عَرَّضتَ نَفسَكَ لِلهَوى
أَوَما رَأَيتَ مَصارِعَ العُشّاقِ
10 981
STORY﴿ كَانُوا قَلِيلًا مِّنَ اللَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَوَبِالْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ﴾
10 981
ድሮ በልጅነታቹ የህጻናት መዝሙርም ይሁን ነሺድ ስትሉ ማይባለውን ገለባብጣቹ ብላቹ ያደጋቹ እስቲ ምታስታውሱትን ጣል ጣል አርጉት
me بالسلامه حبيبي يابابا تموت وترجع ياغالي
لن يدخلني ربي الجنه هذا اقصى ما أتمنى😭
