ar
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ʜᴀʟᴀʟ™

تُعد قناة ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 10 981 مشتركاً، محتلاً المرتبة 8 355 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 3 037 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 10 981 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 13 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -212، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -10، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 10.64‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.97‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 168 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 655 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 28.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 14 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

10 981
المشتركون
-1024 ساعات
-707 أيام
-21230 أيام
أرشيف المشاركات
የአላህ ሰላምና እዝነት በናንተ ላይ ይሁን አህባቢ የቤት ለቤት ቂርዐት አስቀሪ ይፈልጋሉ በአካል ካልተመቾ በ Online በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንላቹኋል       ለበለጠ መረጃ ፦             +251973861789           @Abdullah_zulbijadyn

የአላህ ሰላምና እዝነት በናንተ ላይ ይሁን አህባቢ የቤት ለቤት ቂርዐት አስቀሪ ይፈልጋሉ በአካል ካልተመቾ በ Online በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንላቹኋል       ለበለጠ መረጃ ፦             +251973861789          @Abdullah_zulbijadeyn

sticker.webp0.14 KB

ህይወታችን በስሌት እንደማይጓዝ...በውሳኔ እንደማይቆም...በፍላጎት እንደማይረጋ አውቃለው  ። በመኖር ውስጥ ያለው ድካም በምንወዳቸው እቅፍ ውስጥ እንደሚራገፍ....አንዳንዴ ጠንካራ ሁኑ....እርሷቸው....ስለማንም አታስቡ የሚሉት ምክሮች እንደው አያስቡልኝም ላለመባል የሚወጡ ተራ ቃሎች እንደሆኑም አይጠፋንም ። አንዳንዴ የናፍቆት መድሀኒቱ መገናኘት ብቻ የሆነ ህመም አለ...የጥል መቋጫው መግባባት ብቻ የሆነም ችግር አለ ...በማጣት የተሰበረ ልብ መጠገኛው ማግኘት ብቻ የሚሆንበትም አጋጣሚ አለ። መዳን ማለት መቀበል እንጂ መርሳት አለመሆኑን ...እርሱት ማለት ሙቱ የሆነባቸው ነፍሶች መኖራቸውንም አንክድም ። የፍቅርን ሀይል....የናፍቆትን ጥፍር ...የማጣትን ስብራት ሳናይ ቀርተን አይደለም .....ግን በቃ ዝምብላቹ ጠንክሩ ....ሌላ የምንላቹ ነገር አለ ? መጠንከር መዳን ላይሆን ይችላል ግን በቃ ጠንክሩ🩷

ትልቁን ክስረት ምንከስረው የሰዎች ክፉ መሆን እኛንም ክፉ ሲያደርገን ነው......
وَاصْبِرْ عَلَىٰ مَا يَقُولُونَ وَاهْجُرْهُمْ هَجْرًا جَمِيلًا በሚሉትም ላይ ታገሥ፡፡ መልካምንም መተው ተዋቸው፡፡


unity is power but . . 100 sheep's can't kill a lion

S/one said፦ ሁረል አይን የሚፈልግ ሰው በሁረጢን ጉዳይ ላይ ሊያስብም ሆነ ሊያወራ አይገባም😌

አኸዋት ነገ ሐሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ🙌

Repost from N/a
🖊📖ዲንህን ተማር📖❕🧎‍♀ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ 📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የሀዲስ ትንታኔ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የተውሂድ ትምህርት ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🎀🎀🎀 🤍የሰለፎች መንገድ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 👤የፈትዋ ምላሾች ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ✅ሁሉንም በአንድ ላይ ከሁድሁድ ዋቭ ☄🀄️💥🀄️ሉ ብቻ ተጫኑኑ ❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                   👇👇 😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver

. የአላህ ምርጫ ሁሌም መልካም ነው እመኑኝ ያ ሁሉ - ድካም - ህመም - ትግስት አላህ በደስታ ይተከዋል::❤️‍🩹 ትንሽ ብቻ ሶብር🫀  

ብቻ አንተ ከወንጀልህ ተፀፅተህ ማሃርታን ጠይቅጂ አሏህኮ... [ وهو الغفور الرحيم ]🩵
🛍️

أَتُرى الزَمانَ يَسُرُّنا بِتَلاقِ وَيَضُمُّ مُشتاقاً إِلى مُشتاقِ وَيُقِرُّ عَيناً طالَما سَخِنَت فَلَم تَملِك سَوابِقَ دَمع
أَتُرى الزَمانَ يَسُرُّنا بِتَلاقِ وَيَضُمُّ مُشتاقاً إِلى مُشتاقِ وَيُقِرُّ عَيناً طالَما سَخِنَت فَلَم تَملِك سَوابِقَ دَمعِها المُهَراقِ نُوَبُ الزَمانِ كَثيرَةٌ وَأَشَدُّها شَملٌ تَحَكَّمَ فيهِ يَومُ فِراقِ يا قَلبُ لِم عَرَّضتَ نَفسَكَ لِلهَوى أَوَما رَأَيتَ مَصارِعَ العُشّاقِ

STORY
﴿ كَانُوا قَلِيلًا مِّنَ اللَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ۝وَبِالْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ﴾

እስኪ ምታስታዉሱት ከአሊሞች አንደበት የተነገሩ ዉብ አባባሎችን comment ላይ ላይ ✍

ድሮ በልጅነታቹ የህጻናት መዝሙርም ይሁን ነሺድ ስትሉ ማይባለውን ገለባብጣቹ ብላቹ ያደጋቹ እስቲ ምታስታውሱትን ጣል ጣል አርጉት me بالسلامه حبيبي يابابا تموت وترجع ياغالي لن يدخلني ربي الجنه هذا اقصى ما أتمنى😭