ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 065 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 277,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 018 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 065 名订阅者。
根据 04 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -196,过去 24 小时变化为 5,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.80%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.32% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 974 次浏览,首日通常累积 700 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 19。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 05 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 065
订阅者
+524 小时
-407 天
-19630 天
帖子存档
11 065
Repost from N/a
📖የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ 📖
📓ቁርአንን በቀላሉ መማር ይፈልጋሉ❔
✅ለጀማሪዎች ተብሎ የተዘጋጀ ልዩ ስልጠና!
📖ይህ ኮርስ መሰረታዊ የቁርአን አነባበብ ህጎችን (ተጅዊድን) በአጭር ጊዜ ውስጥ በጥራት ለማወቅ ይረዳዎታል።
📖 የኮርሱ ዝርዝሮች፡-
😀 የኮርሱ ስም፦ የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ
📖የኮርሱ ደረጃ፦ ለጀማሪዎች (ከዜሮ ለሚጀምሩ)
📃 የሚፈጀው ጊዜ፦ 1 ወር ብቻ
▫️የሚሰጥበት ፦በ(Telegram Live)
🗓የሚሰጥበት ቀናት፦ ከሰኞ - ጁሙዐ
😀 የሚሰጥበት ሰዓት፦ ማታ 1፡30 - 2፡30
✔️ ኮርሱ የሚጀመረው፦ ከግንቦት 4/2018
📝 ኮርሱን ልዩ የሚያደርጉት፦
1⃣ ቀላል፣ ግልፅና በጥራት የተዘጋጀ ትምህርት
2⃣ በየሳምንቱ የክለሳና የጥያቄና መልስ ክፍለጊዜ
3⃣ የመጨረሻ 1 ሳምንት የተግባር ልምምድ
✍ ለመመዝገብ፦ @Al_FurqanMedresa
💠 ለበለጠ መረጃ ⬅ 📲 0799880198
💌ትምህርታዊ መረጃዎችንና አዳዲስ ኮርሶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ፡-🔻⬇️
⭐ t.me/Al_FURQAN_MEDERESA
🌹"ቁርአንን በተጅዊድ ማሳመር የነፍስ እርካታ ነው!🌹
💻ለማንኛውም ማስታወቂያና ፕሮሞሽን⬇️
☑Dm: @HudHud_waver
🤩በተጨማሪ ጠቃሚ ኢስላማዊ 📣ን ለማግኘት ከታች ያለውን 💎𝐉𝐎𝐈𝐍 😀 ይጫኑ:
😀 🔠0️⃣🔠🔠 🔻
11 065
.አስገራሚ የፍቺ ታሪክ!
በአንድ ሀገር እጅግ አስደንጋጭ የፍቺ ታሪክ ተከሰተ:- ፍቺው የተፈጸመው በሰርግ ቀን፣ ሙሽሮቹ ከሙሽሪት ቤት ወጥተው ወደ ሰርግ አዳራሽ እየተጓዙ ባሉበት ወቅት ነበር።
ምክንያቱ ምን ነበር?
ሙሽሪት የሙሽራው እናት ከእነሱ ጋር በሙሽሮች መኪና ውስጥ አብራ እንዳትቀመጥ በመከልከሏ ነው።
ይህ ድርጊት ሙሽራውን እጅግ አስቆጣው። በነገሩ የተበሳጨው ሙሽራ በዚያው ቅጽበት በሁሉም ሰው ፊት "ፈትቼሻለሁ!" በማለት በሶስት ጦላቅ አሰናበታት።
ሙሽሪት "ክፉ አስቤ አይደለም፣ በየዋህነት ነው የተናገርኩት" ብላ ብታለቅስም፣ ሙሽራው ግን ሊሰማት አልቻለም። "ከመጀመሪያው ቀን እናቴን የምታቃልል ሴት በቤቴ ቦታ የላትም!" በማለት ሰርጉ እንዲበተን አደረገ። ሙሽሪትን ወደ ቤተሰቦቿ መልሶ እናቱን ይዞ ወደ ቤቱ አመራ።
#ጥያቄ_ለናንተ: ሙሽራው ያደረገው ነገር ተገቢ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? ምክኒያታችሁስ?👇
11 065
Iblis was a good later he became the worst Umar ibn al-Hattab was mushrik person later he became a Khalifah of Islam
So never judge ppl's by their past 🚫
11 065
በሰዎች ነውር ላይ የሚሳለቁና አጃቢዎቻቸው!
□ በየቻናሉ የሰዎችን ጉድፍ ለሚፈልጉና ለሚያሙ ሰዎች ጥፋቱን ለእነሱው እተወዋለሁ፤ ሂሳባቸውም ከፈጣሪ ጋር ነው። ‘ሀሜት’ ማለት ወንድምህ የማይወደውን ነገር በሌለበት ማንሳት መሆኑ የታወቀ ነው፤ ሃይማኖታዊ ድንጋጌዎች ደግሞ የማይታለፉ ቀይ መስመሮች ናቸው። ነገር ግን ትልቁ ጥፋትና ነውሩ ያለው አጅበው #ለሚያጨበጭቡላቸው ሰዎች ነው።
□ ሳያውቁት በወንጀሉና በኃጢአቱ ተባባሪ እየሆኑ መሆኑን አይረዱም፤ በመካከላችሁ አንድም አስተዋይ ሰው የለምን?!
ጉድለትን ማረም የሚፈልግ ሰው በምክር ይምጣ፤ በሰው ፊት መምከር ግን ነውርን ማጋለጥ ነው። የሰዎችን ነውር እየፈለጉ በእነሱ ላይ መሳለቅ ጥርጥር የሌለው ሀሜት ነው።
የመጨረሻ መልዕክቴ፦
የሰዎችን ነውር የሚፈልግ ሰው የራሱን ጉድለት ለመሸፈን የሚሞክር ብቻ ነው። ሙሉ የሆነ የለም፤ ምሉዕነት የአላህ ብቻ ነው! እንዲህ የሚያደርጉ ሰዎች በራሳቸው ላይ የመንፈስ ዝቅጠት ስለሚሰማቸው የራሳቸውን ዋጋ ከፍ ለማድረግ የሚጠቀሙበት የተሳሳተ መንገድ ነው። ቆሻሻን ምንም ቢታጠብና ቢቀባባ ቆሻሻነቱ አይቀየርም።
ጥፋት ያለበት ሰው በራሱ ይገነዘበዋል!
@Halal_post❤️🩹
11 065
ስማኝማ
ሁለት ሰዎች ለአንድ እቃ ባለቤትነት ሲጣሉ ብታይ ለመፍረድ አትቸኩል... ሰርቀውም ሊሆን ይችላልና
አንዱ ቢያለቅስ ሌላኛው ሰነድ ቢያመጣ እንኳ ልክ አያደርጋቸውም፡፡
ሰፈርም ላይ ሆነ ሚዲያም ላይ ሰዎች በሀሳብ ሳይስማሙ ብታይ አንዱ ልክ ነው ለማለት አትፍጠን፡፡ አቋም ለመያዝ አትቸኩል፡፡
ለአንዱ መወገንህ ግዴታ አይደለም፡፡ ቆም ብለህ አስብ፣ ማስረጃዎችን አገላብጥ እና ቀስ ብለህ አቋም ያዝ!!
@Halal_post
11 065
ነብዩላህ ሙሳ, The big guy, the strong fit man፣ አንበሳው ከሀገራቸው አምባገነኑ የፊርአውንን መንግስት ሸሽተው ተሰደው ሲጓዙ መድየን ወደምትባል ቀበሌ ደረሱ።
∞
መሄጂያም ማረፊያም ያልነበራቸው ስደተኛውና ሙሳፊሩ ነብዩላህ ሙሳ ዛፏ ስር ቁጭ ብለው
َربِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ" "¤ ጌታዬ ሆይ እኔ አንተ ወደኔ ላወረድከው በጎ ነገር ከጃይ ነኝ" ሲሉ ዱአእ አደረጉ። እቺ ዱአእ ስንት ነገር መለሰች] ¤ ስደተኛው፣ ብቸኛው፣ መሄጃ ያጣው ሙሳ አለይሂሰላምም ዛፏ ስር ቁጭ ብለው ያደረጓትን ዱአእ ፍሬ አገኙ። ቤት.... ስራ....የገቢ ምንጭ.... ሚስት.... ቤተሰብ!
11 065
Repost from N/a
🎁〰🌙〰✅ዳር 〰🌙〰🎁
💌ትዳር ሰላም ነው ኢማንን ይሞላል፣
ከሀራም አርቆ በሀላል ያብቃቃል፣
ከወዳጅ ዘንዳም ውዴታን ያሰፍናል፣
ጀነትን ለመግባት ሰበብም ይሆናል።
🪷መልካም የትዳር አጋር ይወፍቃችሁ
ይወፍቀኝ 🤲
🌺 ለትዳር ዝግጁ ከሆናችሁ JOIN
የሚለውን ተጫኑ🌹👇👇👇
🛰𝐀𝐝𝐝 📌✅𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊
11 065
دعاء خاص لطلاب🙂
اللهم عذب المعلمين والمعلمات
الأحياء منهم والأموات
اللهم احرق دفاتر العلامات
وحول صفر إلى مئات
اللهم عذب معلم الفزياء
وحوله أمام ناس إلى ممياء
اللهم عذب معلم الكيمياء
وجعله سخرية بين الأغبياء🤲🏼
11 065
📚 አረበኛን በቀላሉ መማር ትፈልጋለህ❔
💐እንግዲ ይህን ቻናል ለንታ ነው👇
⭐በዚህ ቻናል ውስጥ የሚገኙ ትምህርቶች🕐
📝 የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት
📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gPxDY47J7nyxAwkFj7XzBK8
✍️የአረበኛ ፊደላት አነባበብ
📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gO5wC_lzGE3RiyjmiKyFrE6
✍️ ሶርፍ (متن البناء في علم التصريف)
📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gMOYGTWABT0yni8gGch3sCb
✍️ ነህው (متن الآجرومية)
📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gO2CsWpseTLssktsnyVTdVm
✍️ የአረበኛ ቋንቋ ትምህርት
📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gPRAAjGMFzBzaqodtYTxmBs
✍️ ተጅዊድ (تيسير أحكام التجويد)
📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gO0FUCmQU5ppeqHKNXePBMv
✍️ ቁረአን (القرآن الكريم)
📺 https://youtube.com/playlist?list=PLlPyYveXY3gP0st7RergYAt1aZixQ2CKP
💠 ሁሉንም በደረጃ ለመማር
▶️ https://youtube.com/@abdellahali-w2w
✅ ወደ ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ✔️
▶️https://t.me/arabicmedia1
😀 ለተጨማሪ መረጃ
😀 @AbuMuzemeil | 0946349279
💠 አረበኛን ከዛሬ ጀምር!CLICK JOIN 👇
💻For any Advertising /Promotion⬇️
☑Dm: @HudHud_waver
11 065
.እውነተኛው ክብር!
ይህች ምስል በ1883 እ.ኤ.አ የተነሳች የአንድ ዐረብ ግለሰብ ምስል ናት። ምስሉ የሚያሳየው ባዶ እግሩን እየተጓዘ ያለ አንድ (ኋላ ቀር ተብሎ የሚታሰብ) ወንድን ነው፤ ሚስቱና ልጁ ግን በሁለቱም እግሮቻቸው ጫማ አድርገው በፈረስ ላይ ተቀምጠዋል። እሱ ግን በራሱ እየተተማመነና ክብሩን ጠብቆ ከፊታቸው ይጓዛል። እሱ ስለ "#ሴቶች_መብት" ወይም "ስለ ጾታ እኩልነት" ትምህርት አልወሰደም፤ የሚያውቀው የታላቁን ነቢይ ንግግር ብቻ ነው:-
"(استوصوا بالنساء خيراً) "
"ስለ ሴቶች መልካምን አደራ እላችኋለሁለዚህም ነው ምንም ነገር ባይኖረውም እንኳ ሚስቱ እንደ ንግሥት እንድትሆን የፈለገው። በአንጻሩ "#ሰልጥነናል" የሚሉ ዘመናዊያን ግን ሴቷ ከእሱ ጋር እኩል እንድትሆን፣ የሥራውን ድካምና የቤቱን ወጪ እንድትጋራው ይፈልጋሉ። እነዚህ "#ሰልጣኞች" አረቦች ስለ አንዲት ሴት ክብር ሲሉ ሙሉ ጎሳን እንዳጠፉ አያውቁም! ስለ አንዲት ሴት ግመል ሲሉ ደም አፋሳሽ ጦርነት እንደለኮሱና አንዲትን ሴት ለማዳን ታላላቅ ሠራዊቶችን እንዳንቀሳቀሱ አያውቁም። □እነዚህ ሰዎች ስለ ሴቶች መብት የሚያውቁት ነገር ቢኖር እርቃኗን ማስቀረትና ሽያጭን ለመጨመር እንደ ርካሽ ዕቃ ምስሏን በሻምፖ እና በመኪና ማሳያ ቦታዎች ላይ መለጠፍን ብቻ ነው። استوصوا بالنساء خيراً🤌
@Halal_post❤️🩹
11 065
Repost from N/a
❄️🌙🫧❔3️⃣5️⃣
📮አላህ ለመጀመርያ ግዜ የታመፀበት
ወንጀል ምን ነበር ❔❔
🎤ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉበት❕
🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⬇️
😀🌼🌼🌼🌼:-@HudHud_waver🕊
11 065
<<...አለም ላይ ያሉትን ወንዞች በጠቅላላ ብጠጣ ....በልቤ ውስጥ የሚነደውን የፍቅርሽን እሳት አያጠፋውም ...» ~ኤርቱግሩል ጋዚ ...ኡፍ🖤
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
