ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 047 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 289,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 023 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 047 名订阅者。
根据 06 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -200,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.31%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.23% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 029 次浏览,首日通常累积 578 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 22。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 07 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 047
订阅者
-624 小时
-367 天
-20030 天
帖子存档
11 047
Repost from N/a
📣 ሙስሊም ወንድ ተማሪ ነህ? መልስህ "አዎ!" ከሆነ ይህ መልዕክት ላንተ ነው ‼️
https://t.me/+Lzale7erLpFhZjg0
https://t.me/+Lzale7erLpFhZjg0
መልስህ አዎ ከሆነ ምን ትጠብቃለህ 🙂
11 047
ገዳዩ በሽታ!!
በዚህ ዘመን ብዙኃኖች የማያውቁት ገዳዩ በሽታ ንፅፅር ነው። የምትኖረው ሕይወትህ ከሌላው ጋ ማነፃፀር እና ሎዩነታችሁ ላይ ማተኮር።
ምንም ይሁን ምን በሁለት ሰዎች መሃል የአኗኗር ልዩነት መኖሩ አይቀሬ የሕይወት አንዱ አካል ነው። በሆነ ነገር የበለጠህን አካል ሕይወት እያየህ የራስህን ኑሮ የምትገመግም ከሆነ አላህ የዋለለህን ረስተህ የፀጋ ክህደት እና ምሬት ላይ ትወድቃለህ። የጌታህን ውለታ ረስተህ ማማረር ካዘወተርክ ኢማንህ መፅኛ አጥቶ ይነቃነቃል።
11 047
አንድ አንድ ሰዎች አሉ አይደል
ከሀዘን ላይ ሀዘን ሚጨመርባቸው አንዱን ሳያልፉ ሌላ ማጣት ሌላ ሀዘን ሚከተላቸው?
ጌታዬ ሆይ እህቴን አጠንክርልኝ🤲
11 047
ሲጀመር ፍቅር ማለት ፋጢማ (ረ.አ) ቁርዓን ስትቀራ አንድም ሁለትም... አግቡ ሚለው ጋ ስትደርስ ድምጿን ዝቅ ስታረግ አሊይ (ረ.ዐ) አንቺ ብቻሽን አራት ነሽ ያላት ነው🤌😭
11 047
Repost from ᥫ᭡፝እርግቤ𝄗⃝🥀🦋
አንድ አንድ ሰዎች አሉ አ🙄
ስንቀርባቸው ሚርቁ ስንርቅ ሚቀርቡን...
ስኖዳቸው ማይገባቸው ስንተዋቸው ወደድናቹ ሚሉን...
የሆነ ተወዛግበው ሚያወዛግቡን😫
11 047
Repost from ᥫ᭡፝እርግቤ𝄗⃝🥀🦋
🍁መህሙድ ደርዊሽ እንዲህ ይላል...
ላንቺ የተሰማኝ ስሜት ለባህሩ ቢሰማኝ ኖሮ አሳዎችን ትቶ ዛጎሎችን ትቶ ዳርቻዎችን ትቶ በተከተለኝ ነበር🥲
11 047
Repost from ᥫ᭡፝እርግቤ𝄗⃝🥀🦋
*الموت لا يستأذن أحدًا يأتي فجأة ويأخذ من قلوبنا أعزّ الناس من كنا نظن أنهم باقون معنا العمر كله*
*يأخذ الضحكة والصوت والوجود الذي كنا نألفه، ولا يترك لنا إلا الذكريات والدعاء*
*نفهم عنده أن الدنيا قصيرة، وأن التعلّق الحقيقي ليس بالبشر بل بما يرضي الله*
*وأن من نحبهم لا نملك لهم بعد الرحيل إلا الرحمة والدعاء والصدقة*
*رحم الله من سبقونا وجبر قلوب من فقدوا وجعل لقاءنا بهم في جنات النعيم*
*ويرزقنا الصبر إنه ولي ذالك والقادر عليه
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
