ar
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ʜᴀʟᴀʟ™

تُعد قناة ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 047 مشتركاً، محتلاً المرتبة 8 289 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 3 023 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 047 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 06 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -200، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -6، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 9.31‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.23‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 029 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 578 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 22.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 07 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

11 047
المشتركون
-624 ساعات
-367 أيام
-20030 أيام
أرشيف المشاركات
https://t.me/eyulgnergben ትወዱታላቹ እንማማርበታለን join እያላቹ💐

Repost from N/a
📣 ሙስሊም ወንድ ተማሪ ነህ? መልስህ "አዎ!" ከሆነ ይህ መልዕክት ላንተ ነው ‼️ https://t.me/+Lzale7erLpFhZjg0 https://t.me/+Lzale7erLpFhZjg0 መልስህ አዎ ከሆነ ምን ትጠብቃለህ 🙂

  ገዳዩ በሽታ!!    በዚህ ዘመን ብዙኃኖች የማያውቁት ገዳዩ በሽታ ንፅፅር ነው። የምትኖረው ሕይወትህ ከሌላው ጋ ማነፃፀር እና ሎዩነታችሁ ላይ ማተኮር።   ምንም ይሁን ምን በሁለት ሰዎች መሃል የአኗኗር ልዩነት መኖሩ አይቀሬ የሕይወት አንዱ አካል ነው። በሆነ ነገር የበለጠህን አካል ሕይወት እያየህ የራስህን ኑሮ የምትገመግም ከሆነ አላህ የዋለለህን ረስተህ የፀጋ ክህደት እና ምሬት ላይ ትወድቃለህ። የጌታህን ውለታ ረስተህ ማማረር ካዘወተርክ ኢማንህ መፅኛ አጥቶ ይነቃነቃል።

     ሁሉም ሰው የየራሱ ሀኪም ነው; ለመዳን እስካልወሰነ ድረስ ታማሚ ሆኖ ይኖራል!🌚

🙂

Pov ነገ ሴቶቻችን 😁
Pov ነገ ሴቶቻችን 😁

ቴሌዎች ግን ምን አርጉ ነው ሚሉን😣

እዉነተኛ ጓደኛ 😭
እዉነተኛ ጓደኛ 😭

አንድ አንድ ሰዎች አሉ አይደል ከሀዘን ላይ ሀዘን ሚጨመርባቸው አንዱን ሳያልፉ ሌላ ማጣት ሌላ ሀዘን ሚከተላቸው? ጌታዬ ሆይ እህቴን አጠንክርልኝ🤲

ሲጀመር ፍቅር ማለት ፋጢማ (ረ.አ) ቁርዓን ስትቀራ አንድም ሁለትም... አግቡ ሚለው ጋ ስትደርስ ድምጿን ዝቅ ስታረግ አሊይ (ረ.ዐ) አንቺ ብቻሽን አራት ነሽ ያላት ነው🤌😭

አላህ 4 ቁጥርን እንዴት ውብ አርጎ ፈጠራት🤲

. ሴት ልጅ ማግባት ያለባት በ10 ዓመት ሚበልጣትን ወንድ ነው 🙌

አንድ አንድ ሰዎች አሉ አ🙄 ስንቀርባቸው ሚርቁ ስንርቅ ሚቀርቡን... ስኖዳቸው ማይገባቸው ስንተዋቸው ወደድናቹ ሚሉን... የሆነ ተወዛግበው ሚያወዛግቡን😫

ወደድኩት መሰለኝ...

የተማረ ሰው ንግግር 😁
የተማረ ሰው ንግግር 😁

መሄጃችን ራቀብን ደህና ነገር እንዳዘጋጀ ሰው ሞትን አብዝተን ተመኘን😓 ✍ከወንድም @Imruhabibi

🍁መህሙድ ደርዊሽ እንዲህ ይላል... ላንቺ የተሰማኝ ስሜት ለባህሩ ቢሰማኝ ኖሮ አሳዎችን ትቶ ዛጎሎችን ትቶ ዳርቻዎችን ትቶ በተከተለኝ ነበር🥲

የኔ ልባም ሴት …………………… እንደ ቢራቢሮዋ ሁኚ ሲያይዋት የምታምር ለመያዝ ግን  የምታዳግት❤️‍🩹

*الموت لا يستأذن أحدًا يأتي فجأة ويأخذ من قلوبنا أعزّ الناس من كنا نظن أنهم باقون معنا العمر كله* *يأخذ الضحكة والصوت والوجود
*الموت لا يستأذن أحدًا يأتي فجأة ويأخذ من قلوبنا أعزّ الناس من كنا نظن أنهم باقون معنا العمر كله* *يأخذ الضحكة والصوت والوجود الذي كنا نألفه، ولا يترك لنا إلا الذكريات والدعاء* *نفهم عنده أن الدنيا قصيرة، وأن التعلّق الحقيقي ليس بالبشر بل بما يرضي الله* *وأن من نحبهم لا نملك لهم بعد الرحيل إلا الرحمة والدعاء والصدقة* *رحم الله من سبقونا وجبر قلوب من فقدوا وجعل لقاءنا بهم في جنات النعيم* *ويرزقنا الصبر إنه ولي ذالك والقادر عليه