ch
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

前往频道在 Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

显示更多

📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览

频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 065 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 296,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 026

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 065 名订阅者。

根据 03 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -198,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.60%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.97% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 952 次浏览,首日通常累积 661 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 19

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

凭借高频更新(最新数据采集于 04 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

11 065
订阅者
-424 小时
-537
-19830
帖子存档
Repost from N/a
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

አላህ ከዛኛው ዓለም ፈተና ይጠብቀን 😭 ለዚችም እያማረርን ነው 🤒

Repost from N/a
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸
✅😀☂☄ን ፈተ🌪👀👀❓ ✅ስንት ቁ✅ር ☄ታያችኋል❓ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 💎𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

🤩 እውነተኛዋ ሷሊህ ሴት ማን ናት? 🤩 🤩ለትዳርም ሆነ ለህይወት ስኬት ያሏትን መገለጫዎች ለማወቅ አሁኑኑ 🔗JOIN🔗ይጫኑኑ! 👇👇👇 💥🥶🥶🥶 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠 🪶�
🤩 እውነተኛዋ ሷሊህ ሴት ማን ናት? 🤩 🤩ለትዳርም ሆነ ለህይወት ስኬት ያሏትን መገለጫዎች ለማወቅ አሁኑኑ 🔗JOIN🔗ይጫኑኑ! 👇👇👇 💥🥶🥶🥶 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠         🪶🪶🪶🪶🪶 🅰️🅰️🅰️🅰️  :-@HudHud_waver🇵🇸

ሚስኪን ወንድሜ ይሄኔ በፍቅሯ ቀልጧል 😭😂
ሚስኪን ወንድሜ ይሄኔ በፍቅሯ ቀልጧል 😭😂

∞ሰፊያ ቢንት ዐብዱልሙጦሊብ ∞ ¤ ሙሉ ስሟ ሰፊያ ቢንት ዐብዱልሙጦሊብ ኢብን ሐሺም ኢብን ወብዱልመናፍ ነው። የነቢዩ ﷺ አክስት፣ የሐምዛ ቢን ዐብዱልሙጦሊብ እህት እና የዙበይር ቢን አል-አዋም እናት ናት። እሷ ሑጃጆችን የማጠጣት ኃላፊነት በነበረው ክቡር ቤት ውስጥ ያደገች ናት። የቤተሰቧ የተከበረ ዘር መሆን በእርግጥ በሰፊያ ስብዕና ላይ ትልቅ ተጽዕኖ አሳድሯል። እሷ አንደበተ ርቱዕ፣ አዋቂ፣ ደፋር እንዲሁም ፈረሰኛ ናት። ኢስልምናን ከተቀበሉ የመጀመሪያዎቹ ሰዎች መካከል አንዷ ስትሆን በኋላም ከባሏ ጋር ወደ መዲና ተሰደዋል። በዑሁድ ጦርነት ወቅት ቁስለኞችን ለማከምና ተዋጊዎችን ለማገልገል የሙስሊሙን ጦር ተቀላቅላ ነበር። ሙስሊሞች ከጦር ሜዳው ማፈግፈግ በጀመሩ ጊዜም ቀስት ይዛ ፊታቸው ላይ እየሰበቀች ❝ነቢዩን ለብቻቸው ትተዋቸዋላችሁን?❞  እያለች እንዲመለሱ ትናገር ነበር። በዚያ ጦርነት ወንድሟ ሐምዛ ከጀርባው ተወግቶ ቢገደልምና አስከሬኑ ቢቆራረጥም ❝እኛ የአላህ ነን! ወደ እርሱም ተመላሾች ነን!❞ ከማለት በቀር አልተናገረችም። በአህዛብ ጦርነት ወቅት ደግሞ ሌላ ጀግንነት የሞላበት ተግባር ፈጽማለች። ይህሞ አንድ አይሁዳዊ የሴቶች መጠለያን ለማጥቃት በሞከረ ጊዜ ነበር። በወቅቱ የሙስሊም ሴቶች እና ህጻናት በሐሰን ኢብን ሳቢት በሚጠበቅ ምሽግ ውስጥ ተቀምጠው ነበር። አይሁዳዊው በምሽጉ ዙሪያ ሲመላለስ ያየችው ሰፊያ ወዲያውኑ ሐሰንን ይህን ሰው ልትገድለው ይገባል። አለችው። ሐሰን የሰይፍ ጉዳይ አይሆንለትም ነበርና ❝አላህ ይማርሽ! እኔ ይህን ማድረግ አልችልም።❞ አላት። በዚህ ጊዜ አይሁዳዊውን ለብቻዋ ለማስወገድ ፊቷን ተሸፋፍና ከምሽጉ ወረደች። ድንገት ከኋላው በማድባትም ጭንቅላቱን ደጋግማ በዱላ በመምታት ገደለችው። ከዚያም አንገቱን ቆርጣ አይሁዶች ወዳሉበት ሰፈር ጣለችው። አይሁዶችም ይህን ሲመለከቱ የተቀመጠ ሰራዊት አለ ብለው በማሰብ ሊፈፅሙት የነበረውን ግድያ ፈርተው ተውት። በዚህ ጦርነት ሰፊያ ሴትና ህፃናቱን ከመጠበቅ ባለፈ የሙስሊሙን ጦር ለማበረታታትና ቁስለኞችን ለማከም ከውጊያው አውድማ የገባች ሲሆን ነቢዩም ﷺ ላበረከተችው አስተዋፅዖ ከጦር ምርኮ ድርሻ ሰጥተዋታል። ሰፊያ በዑመር ኢብን አል-ኸጣብ (ረ.ዐ) ዘመን እስከሞተችበት ጊዜ ድረስ በመስዋዕትነት እና በስኬት የተሞላ ሕይወትን መርታለች። በዚያን ጊዜ ዕድሜዋ 70 ገደማ ነበር። አላህ ስራዋን ይውደድላትና።

📣📣📣📣📣📣📣
ለቻናላቹ እድገት የView እና የRequest ማሰራት ምትፈልጉ ካላቹ አናግሩን 🍸 📌 በአጭር ጊዜ ውስጥ የምትፈልጉትን የview እና የrequest ብዛት ታገኛላችሁ 💯
በርካሽ ዋጋ
ማሰራት ምትፈልጉ ካላቹ » @Smile_waverbot

ከአህዮች ጋር ለመቀዳደም ፈጽመህ አትወዳደር! ​ምክንያቱም... ቢያሸንፉህ 'የተሸነፈ አህያ' ትሆናለህ፤ ብታሸንፋቸው ደግሞ... 'ከአህዮች ሁሉ የበለጥክ ምርጥ አህያ' ከመሆን አትዘልም!" የማወራው ስለ አህያ አይደለም!

መሸሽያችን መጠጊያችንም እሱ አላህ ነው እኮ 🥺

አንዳንድ ሰዎች ጥቂት ገንዘብ ከያዙ በኋላ ይመጡና «ሁሉም ሰው ሚሊየነር መሆን ይችላል» እያሉ በምኞት ይሞሉናል። ይሄንን የሚሉት Follower አብዝተው ዝናዋን ለመጨበጥ ሚሊየኗን ለማሳደግ ካልሆነ በቀር ይሄ እንደማይሆን እኛም እነሱም እናውቃለን። ♦️ በዚህ ዓለም ሁሉም ሰው ሃብታም መሆን አይችልም። ♦️ በዚህ ዓለም ሁሉም ሰው ባለስልጣን መሆን አይችልም። ♦️ በዚህ ዓለም ሁሉም ሰው እኩል ዕድሜ አይኖርም። አላህ ለሁሉም ነገር ክፍፍል አድርጓልና። ነገርግን ስራ መስራት አለብህ። ምክንያቱም ስራ ዒባዳ ነው።የዚህን ዓለም ሪዝቅ ከስራ ጋር የተያያዘ ነውና ከሰራህ ሃብታምም ባትሆን አትራብም። ∞ ስለሰራህ ብቻ ግን ሃብታም አትሆንም። አንድ ወዳጅህ ጋር አንድ አይነት ስራ እየሰራህ እሱ ሃብታም አንተ ደሃ ልትሆን ትችላለህ። ይሄ የአላህ ቀደር ነው። ¤ በስሌት ሃብታም እሆናለሁ ብለህ ካሰብክ አንተ ስሌቱን ስትጨርስ አላህ መልሶ ከእጅህ ይነጥቅሃል። ∞ እናም ለመኖርና ለመለወጥ ስራ።አላህ ሃብታም ካደረገህ ኒዕማ ነው።ካልሆነም ዒባዳ ነው። ሃብታም ለመሆን ብቻ አስበህ ከሰራህ ግን ያልሆነልህ ጊዜ ከአላህም ከራስህም ጋር ልትጋጭ ትችላለህና ቀድመህ በቀደሩ እመን።

BTW እኛ ቸኩለን እንጂ አላህ ዘግይቶ አያውቅም ❤️‍🩹

🌺ነቢያችን የእኔ ስም ተነሥቶ{ﷺ} ሰለዋት የማያወርድ ሰው__ብለዋል‼️

Repost from N/a