ch
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

前往频道在 Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

显示更多

📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览

频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 993 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 341,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 034

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 993 名订阅者。

根据 11 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -206,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.57%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.03% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 052 次浏览,首日通常累积 663 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 24

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

凭借高频更新(最新数据采集于 12 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

10 993
订阅者
-424 小时
-727
-20630
帖子存档
photo content

ተስፋ ከሰጠህ በኋላ በገደለህ ሰው ላይ አትደነቅ 😊 መርፌ የሰርግህን ልብስ ከሰፋችልህ በኋላ ከፈንህንም ትሰፋለችና ! 🥀

ሞት በአላህ እጅ ነው ሴቶች ሰበብ ብቻ ናቸው አለ አንዱ እኔ የለሁበትም 🙌

ሀቢባ አላህን ፍሪ ከነገ ጀምሮ ፌስታል ቤት ዉስጥ መሰብሰብ አቁሚ ድንገት ይዘሽ ወተሽ ካገኙ ይቀጡናል 😭 ከባልና ማስት ሙግት የተቀዳ 😶‍🌫

. ደሞ መጣ/መጣች የማትባሉበት የጌታቹ በር የአላህ ብቻ ነው❤️‍🩹 @halal_post

🌺ነቢያችን የእኔ ስም ተነሥቶ{ﷺ} ሰለዋት የማያወርድ ሰው__ብለዋል‼️

‏يا أيّها العمرُ السريعُ خذلتني ووضعتَ أحمالاً على أحمالي خذني إلى عمر الصغار لأنني لم أنتهِ من ضحكةِ الأطفالِ 🥲
‏يا أيّها العمرُ السريعُ خذلتني ووضعتَ أحمالاً على أحمالي خذني إلى عمر الصغار لأنني لم أنتهِ من ضحكةِ الأطفالِ 🥲

ረመዳን almost ٢٠ ቀን ቀረዉ አንድ ሰዉ በዉስጡ የወንድሙን ጥላቻ ወይ ቂም ይዞ ረመዳንን መቀበል አይገባዉም በንፁህ ልብ የምትደረግ ዱዓ ናት ተቀባይነት ያላት የሰዉን ቀልብ ሰብረን ከሆነ አፉታ እንጠይቅ አፉ እንባባል ❤️😌

ከእንቅልፍሽ ንቂ ሃያቲ እኔና አለም የውብ አይኖችሽን ጎህ መቅደድ በጉጉት እየጠበቅን ነው ❤️‍🩹 imru core 😂

Repost from N/a
📿▫️📿ረሱል🤍▫️📖📿 😀በኔ ላይ አንድን ሰለዋት ያወረደ አላህ ▁▁▁▁ሰለዋትን ያወርድለታል። አስር ሀጢያቱን ይሰርዝለታል። ደረጃውን በአስር ከፍ ያደርግለታል።” 🤩ሶሉ ዓላ ረሱሊ'ላህ🤍  🅰️🅰️🅰️ 📌✅𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥✅                🗄𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊

ምንኛ ያማረ ቂሷ ተከተሉኝማ. . . . አብደላህ ቢን ዲናር .ረ.ዐ . . . እንዲህ ይለናል፦ ከዑመር ቢን አል ኸጣብ ጋር ወደ መካ ወጣን። መንገድ ላይ ከአንድ ተራራ አንድ እረኛ ወረደ። "አንተ ልጅ ሆይ  ከነዚህ ፍየሎችህ አንዷን ሽጥልኝ። አሉት-ዑመር። "እኔ አገልጋይ ነኝ" አለ። ሊፈትኑት በመፈለገም፦ " ለአሳዳሪህ  ተኩላ በላት በለው" አሉት።   "አላህስ?" አላቸው። ዑመር በልጁ ምላሽ አለቀሱ። ከአሳዳሪው ገዙትና፦ "ይህች ቃልህ በዚህች አለም ከባርነት ነጻ አድርጋሀለች። በመጭው አለምም ከእሳት ነጻ እንደምታደርግህ ተስፋ አደርጋለሁ።" አሉት። እኛስ ከእሳት መዳኛ ብለን የሰራነው ምን ስራ ይኖረን ይሁን???? #ሼር_ሼር ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲             ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ ይቀላቀሉን👇         ይቀላቀሉን👇 @Halal_post  ||    @Halal_post

Repost from N/a
📣 ሙስሊም ሴት ተማሪ ነሽ? መልስሽ "አዎ!" ከሆነ ይህ መልዕክት ላንቺ ነው ‼️ https://t.me/+nBJgYsvprVs2OGVk https://t.me/+nBJgYsvprVs2OGVk መልስሽ አዎ ከሆነ ምን ትጠብቂያለሽ 👀

018.mp330.61 MB

ነግሬህ ነበረ ባጥር ተንጠልጥዬ እሷን መከተሉ ይጎዳሀል ብዬ ጓዳ ጓዳ መዞር ለማን ምንስ በጀ በሀላል ለመጣዉ አባቷ ዘወጀ 🥀 ገጣሚ እንደልቡ 😌

"በበራቹ መመላለስ አጅር ቢኖረው ኖሮ ባንቺ ምክንያት ጀነት ነበርኩ" አለ ምስኪኑ አፍቃሪ😂

😭

ሰውዬው በእሪታ እና በዋይታ ሰፈሩን ቀውጢ በማድረግ ሳለ "አንድ ሽማግሌ ጠጋ ይሉና" "ምን ሆነህ ነው የምታለቅሰው? ልጄ!" ብለው ይጠይቁታል። ሰውዬውም "ሚስቴ ሙታብኝ ነው" ብሎ ይመልስላቸውና ለቅሶውን ይቀጥላል ሽማግሌውም ራሳቸውን በሃዘኔታ ከነቀነቁ በኋላ... "ግን እኮ አንተ ነህ ጥፋተኛው" ይሉታልአልቃሹ ሰውዬ በሽማግሌው ንግግር በመገረም ላፍታ ፀጥ ካለ በኋላ "እንዴት ነው እኔ ጥፋተኛ የምሆነው?" ይላቸዋል። ሽማግሌውም "እህ!....መጀመሪያውኑ የማትሞተዋን መርጠህ ማግባት ነበረብሃ!" ይሉታልግራ በመጋባት ስሜት ዘለግ ላለ ሰአት ፀጥ ካለ በኋላ.... "ኧረ!...ሰው ሆኖ የማይሞት አለ እንዴ?" ይላልሽማግሌውም ቀበል ይሉና... "ልጄ ታዲያ የማይሞት እንደሌለ ካወቅክ ምን ያስለቅስሃል?... ሚስትህ ላትመለስ ራስህን በሃዘን ከመጉዳት ይልቅ ላንተም እንደማይቀርህ አስበህ ከሞት በኋላ ላለው ህይወት ራስህን ማዘጋጀት ነው ያለብህ ልጄ!" አሉት ይባላል። ❤️የአብዛኛው የሰው ልጅ ትልቁ ችግር ሞትን አለመልመዱ ነው ፤ ማንም ሰው እንደሚሞት ከታወቀ ሀዘናችንን በልክ በማድረግና ለቀረው ህይወታችን መልካምን ነገር መስራት እንቀጥላለን❤️ አላህ ሱ.ወ ኸይር ሰርተው ከሚያልፉት ያድርገን🤲🏾     ♡          ⎙         ⌲            🔕       ˡⁱᵏᵉ        ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ @halal_post

ከተሞክሮ
በተደጋጋሚ አዛ የሚያደርጋቹን ማንነት ብር አበድሩት!!! ደጋሚ ድርሽ አይልም . . . በብር ሰላምን መጋዛት ማለት ይሄ አይደለምን?

. ሙስሊም በመሆናችሁ ትኮራላችሁ?