ʜᴀʟᴀʟ™
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ʜᴀʟᴀʟ™
تُعد قناة ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 10 997 مشتركاً، محتلاً المرتبة 8 340 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 3 034 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 10 997 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 10 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -210، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -17، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 9.33%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.94% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 026 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 654 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 23.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 11 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
"ምን ሆነህ ነው የምታለቅሰው? ልጄ!"
ብለው ይጠይቁታል።
ሰውዬውም "ሚስቴ ሙታብኝ ነው"
ብሎ ይመልስላቸውና ለቅሶውን ይቀጥላል
ሽማግሌውም ራሳቸውን በሃዘኔታ ከነቀነቁ በኋላ...
"ግን እኮ አንተ ነህ ጥፋተኛው" ይሉታል። አልቃሹ ሰውዬ በሽማግሌው ንግግር
በመገረም ላፍታ ፀጥ ካለ በኋላ
"እንዴት ነው እኔ ጥፋተኛ የምሆነው?"
ይላቸዋል።
ሽማግሌውም "እህ!....መጀመሪያውኑ የማትሞተዋን መርጠህ ማግባት ነበረብሃ!" ይሉታል።
ግራ በመጋባት ስሜት ዘለግ ላለ ሰአት ፀጥ ካለ በኋላ....
"ኧረ!...ሰው ሆኖ የማይሞት አለ እንዴ?" ይላል።
ሽማግሌውም ቀበል ይሉና...
"ልጄ ታዲያ የማይሞት እንደሌለ ካወቅክ ምን ያስለቅስሃል?... ሚስትህ ላትመለስ ራስህን በሃዘን ከመጉዳት ይልቅ ላንተም እንደማይቀርህ አስበህ ከሞት በኋላ ላለው ህይወት ራስህን ማዘጋጀት ነው ያለብህ ልጄ!" አሉት ይባላል።
❤️የአብዛኛው የሰው ልጅ ትልቁ ችግር ሞትን አለመልመዱ ነው ፤ ማንም ሰው እንደሚሞት ከታወቀ ሀዘናችንን በልክ በማድረግና ለቀረው ህይወታችን መልካምን ነገር መስራት እንቀጥላለን❤️
አላህ ሱ.ወ ኸይር ሰርተው ከሚያልፉት ያድርገን🤲🏾
♡ ⎙ ⌲ 🔕
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ @halal_postከተሞክሮበተደጋጋሚ አዛ የሚያደርጋቹን ማንነት ብር አበድሩት!!! ደጋሚ ድርሽ አይልም . . . በብር ሰላምን መጋዛት ማለት ይሄ አይደለምን?
