ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 994 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 340,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 037 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 994 名订阅者。
根据 12 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -211,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.85%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.13% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 083 次浏览,首日通常累积 674 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 26。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 13 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
10 994
订阅者
-724 小时
-667 天
-21130 天
帖子存档
10 980
ሰማይና ምድርን ያለ ምርኩዝ
ያቆመ ጌታ ያንቺንም ሀጃ ማሳካት
ይችላል አንቺ ብቻ ጠይቂው
ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْአይደል ያለው።
10 980
ولا ندري عن الأقدارِ شيئًا
وفي الأقدارِ منفعةٌ و ضُرُّ
فقد يأتي من المكروه خيرٌ
كما يأتي من المحبوبِ شَرُّ 🤍
10 980
﴿فَلَا تَعْلَمُ نَفْسٌ مَّا أُخْفِيَ لَهُم مِّن قُرَّةِ أَعْيُنٍ﴾
ይሄን በቃሪዕ ላኩልን እስኪ comment ላይ 🫀
10 980
መጽሀፍ ማንበብ ለምትወዱ ሰዎች ማስተላለፍ የምፈልገው ነገር ቢኖር ስለ አቂዳ በአጠቃላይ ስለ ኢስላም ጥልቅ እውቀቱን ሳትይዙ ከፍልስፍና ( philosophy )ጋር ተያያዥነት ያላቸውን መጽሀፎች አታንብቡ cuz ፍልስፍና ማለት በሌላ ቋንቋ ጥልቅ እውቀት ስለ አቂዳ ይዘህ ካላነበባቹት ከገባቹበት መውጫ የሌለው የጥርጣሬ በር ከፋች ነው አብዛኛው እንደዘመ አይነት ይዘት ያላቸውን መጽሀፎች ያነበቡ ወጣቶች በዚህ ወጥመድ ውስጥ ገብተው መጨረሻቸው ሙልሂድ ለመሆን በቅተዋልና
ስለዚህ በተቻላቹ መጠን ራቁት
10 980
በሂጃብሽ ምክንያት ባገለሉሽ ጊዜ
ይህቺን የአላህ ቃል አስታውሽ
قُلْ أَذَٰلِكَ خَيْرٌ أَمْ جَنَّةُ الْخُلْدِ الَّتِي وُعِدَ الْمُتَّقُونَ «ይህ የተሻለ ነውን ወይስ ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት የዘለዓለሟ ገነት»
10 980
➢ የጁመዓ ቀን ሱናዎች
#سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
⓵ ገላን መታጠ
⓶ ሽቶ መቀባት
⓷ ሲዋክ መጠቀም
⓸ ጥሩ ልብስ መልበስ
⓹ ሱረቱ ከህፍን መቅራት
⓺ በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
⓻ በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد
الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ
10 980
ከእለታት አንዷ እንስት ያጋጠማትን እንዲህ ብላ ከታች አስፍራዋለች
የባለቤቴ ቤተሰቦች ሲመጡ ባቀረብኩት ምግብ ላይ ትንሽዬ የጸጉር ዘለላ ስላገኙበት ባለቤቴ እዛው በቤተሰቦቹ ፊት አመናጨቀኝ💔 ነገሩ ግን በዚ አላበቃም ገና ለገና እናቱ እኔን እንዲመታኝ ስትገፋፋው ፊቴ ላይ ቅርጹ እስኪወጣ ድረስ በጥፊ አጮለኝ😢
ከዛም አመሻሹ ላይ ለባለቤቴ እናት በቆንጆ መልኩ አሻሽጌ አነስ ያለች ስጦታ ላኩላት😌 ልክ ስጦታውን ስታየው ግን በድንጋጤ ሞተች
እኔ ያልገባኝ ለምን ይሄን ያክል እንዳካበደቹ ነው የላኩላት ኮ ልጇ ፊቴ የመታበት እጅ ነበር😕
10 980
'
እንደ ነቢዩ ሱለይማን ሥልጣን ቢሠጠኝ ኖሮ የተወሰኑ ጅኖችን ልኬ ነበር የምወስድሽ አላት።
ጉረኛ! እስቲ የጅኑን ነገር እርሳና የተወሰኑ ሸማግሌዎችን ብቻ ልከህ ውሰደኝ።
አለችው 😁
@alahu_akber1
10 980
Repost from N/a
