ar
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ʜᴀʟᴀʟ™

تُعد قناة ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 10 994 مشتركاً، محتلاً المرتبة 8 340 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 3 037 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 10 994 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 12 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -211، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -7، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 9.85‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.13‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 083 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 674 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 26.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 13 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

10 994
المشتركون
-724 ساعات
-667 أيام
-21130 أيام
أرشيف المشاركات
ሰማይና ምድርን ያለ ምርኩዝ ያቆመ ጌታ ያንቺንም ሀጃ ማሳካት ይችላል አንቺ ብቻ ጠይቂው
ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ
አይደል ያለው።

. ኢንሻ አላህ አንድ ቀን መሆን የምትፈልገዉን ሰዉ ትሆናለህ እስከዛ ሶብርርርርርርርርርር 🥀

የዚህን ቻናል post only Quranic ብቻ ላረገዉ አስቢያለዉ ምን ትላላችሁ ?

👳‍♂ ᴀʙᴅᴜʟᴡᴇᴅᴜᴅ ʜᴀɴɪғ @quran_qarie

ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ እንደኔ ያስታውስ 🙌

‏ولا ندري عن الأقدارِ شيئًا وفي الأقدارِ منفعةٌ و ضُرُّ فقد يأتي من المكروه خيرٌ كما يأتي من المحبوبِ شَرُّ 🤍

እስኪ የምቶዱትን ቃሪዕ ጣፉልን ብዙ like ያለዉን በፈለገዉ ሱራ ይጋበዛል 😁 ታላቅ ግብዣ ማለት ይሄ አይደል 😌

. በራሴ ድምፅ ይቻላል 😊

‏﴿فَلَا تَعْلَمُ نَفْسٌ مَّا أُخْفِيَ لَهُم مِّن قُرَّةِ أَعْيُنٍ﴾ ይሄን በቃሪዕ ላኩልን እስኪ comment ላይ 🫀

All eyes on ባቡል ኸይር ❤️

ʲᵒⁱⁿ ᵘˢ ❯ صدقة جارية -القرآن

መጽሀፍ ማንበብ ለምትወዱ ሰዎች ማስተላለፍ የምፈልገው ነገር ቢኖር ስለ አቂዳ በአጠቃላይ ስለ ኢስላም ጥልቅ እውቀቱን ሳትይዙ ከፍልስፍና ( philosophy )ጋር ተያያዥነት ያላቸውን መጽሀፎች አታንብቡ cuz ፍልስፍና ማለት በሌላ ቋንቋ ጥልቅ እውቀት ስለ አቂዳ ይዘህ ካላነበባቹት ከገባቹበት መውጫ የሌለው የጥርጣሬ በር ከፋች ነው አብዛኛው እንደዘመ አይነት ይዘት ያላቸውን መጽሀፎች ያነበቡ ወጣቶች በዚህ ወጥመድ ውስጥ ገብተው መጨረሻቸው ሙልሂድ ለመሆን በቅተዋልና ስለዚህ በተቻላቹ መጠን ራቁት

በሂጃብሽ ምክንያት ባገለሉሽ ጊዜ ይህቺን የአላህ ቃል አስታውሽ
قُلْ أَذَٰلِكَ خَيْرٌ أَمْ جَنَّةُ الْخُلْدِ الَّتِي وُعِدَ الْمُتَّقُونَ «ይህ የተሻለ ነውን ወይስ ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት የዘለዓለሟ ገነት»

🥀የነብዩላህ ሙሳ በትር ወደ ምን ተለወጣ⁉️ ♨️ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉ‼️

የጁመዓ ቀን ሱናዎች ‏ #سنن_يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ ⓵ ገላን መታጠ ⓶ ሽቶ መቀባት ⓷ ሲዋክ መጠቀም ⓸ ጥሩ ልብስ መልበስ ⓹ ሱረቱ ከህፍን መቅራት ⓺ በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ ⓻ በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد        الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ             

abdul-wadood-haneef-018.mp329.05 MB

ከእለታት አንዷ እንስት ያጋጠማትን እንዲህ ብላ ከታች አስፍራዋለች የባለቤቴ ቤተሰቦች ሲመጡ ባቀረብኩት ምግብ ላይ ትንሽዬ የጸጉር ዘለላ ስላገኙበት ባለቤቴ እዛው በቤተሰቦቹ ፊት አመናጨቀኝ💔 ነገሩ ግን በዚ አላበቃም ገና ለገና እናቱ እኔን እንዲመታኝ ስትገፋፋው ፊቴ ላይ ቅርጹ እስኪወጣ ድረስ በጥፊ አጮለኝ😢 ከዛም አመሻሹ ላይ ለባለቤቴ እናት በቆንጆ መልኩ አሻሽጌ አነስ ያለች ስጦታ ላኩላት😌 ልክ ስጦታውን ስታየው ግን በድንጋጤ ሞተች እኔ ያልገባኝ ለምን ይሄን ያክል እንዳካበደቹ ነው የላኩላት ኮ ልጇ ፊቴ የመታበት እጅ ነበር😕

' እንደ ነቢዩ ሱለይማን ሥልጣን ቢሠጠኝ ኖሮ የተወሰኑ ጅኖችን ልኬ ነበር የምወስድሽ አላት። ጉረኛ! እስቲ የጅኑን ነገር እርሳና የተወሰኑ ሸማግሌዎችን ብቻ ልከህ ውሰደኝ። አለችው 😁 @alahu_akber1