ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 047 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 289,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 023 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 047 名订阅者。
根据 06 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -200,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.31%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.23% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 029 次浏览,首日通常累积 578 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 22。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 07 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 047
订阅者
-624 小时
-367 天
-20030 天
帖子存档
11 047
የምስራች🥲
ኢራን የአለምን ኢንተርኔት አቋርጣለው በባህር ስር የሚገኙትን የኢንተርኔት አስተላላፊ መስመሮችን እበጥሳለው ስትል ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች !
የገልፍ ሀገራት ለአሜሪካ ያላቸውን አጋርነት በፍጥነት የማያቋርጡ ከሆነ ለወራት ያህል ያለ ኢንተርኔት የአለም ህዝብ እንደሚቀመጥ ኢራን በአፅኖት አሳስባለች ሲል ዘ ኢንዲፔኔደንትን ጨምሮ በርካታ የኢራን እና አለም አቀፍ ሚዲያዎች እየዘገቡት ይገኛል።
11 047
✍🏽 መራራቅ ልክ የሚሆንበት ጊዜ አለ
መለያየት ስህተት የማይሆንበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ያ አብደላህ "ስትተኛ አነጋለው ብለህ አታስብ ስታነጋ አመሻለው ብለህ አታስብ" ነቃ ደንገጥ በል በህመም ከመያዝህ፣አጀልህ ደርሶ ጌታህን ከመገናኘትህ በፊት ለነገው ቤትህ የሚሆን ስንቅ ያዝ 🙌
ወደ ጌታህም ጥርት ያለ መመለስን ተመለስ 🤍
11 047
አንዳንዴ መራቅ መጥላት አይደለም... ለራስ ሰላም መስጠት እንጂ ግራ መጋባት በበዛበት መንገድ ላይ ከመቆም በዝምታ መለየት ይሻላል! ፍቅር እረፍት ካልሆነ ስንብት ብቸኛው መፍትሄ ነው🥲👩🦯➡️
11 047
someone said ma friend ዛሬ ሴት ቢምቢ ነደፈችኝ አለኝ then i ask how did u know ሴት መሆኗን and then he said she bite me and said ብርርርርር 😭
11 047
﷽
□ በቻናላችን ስር 👇
√ የታላላቅ_ዓሊሞች ምክር
√ አጫጭር _ ቁርዓኖች
√ የነብዩ [ﷺ] _ ሃዲሶች
√ ጥያቄና _ መልሶች
√ ጠቃሚ _ ምክሮች
በአሏህ ፍቃድ ይለቀቃሉ.🇸🇦
https://t.me/+53kniIjTIh42NWRk
11 047
Repost from N/a
📣 ዛሬ አንድ ነገር ልንገራችሁ የቴሌግራም ቻናል አለ የሚለቀው content በጣም ገራሚ ነው ቻናሉ ኢስላማዊ ነው 📖
አሁኑኑ እጠቁማችኋለሁ ሂዳችሁ join እያላችሁ.. 📫
ለመቀላቀል..😀
https://t.me/+4blWRB9ZL645OTNk
https://t.me/+4blWRB9ZL645OTNk
https://t.me/+4blWRB9ZL645OTNk
11 047
أصعب أنواع الفراق፤
أن يفارق الإيمان جسدك!
«ከመለያየት አይነቶች በጣም ከባዱ፤ ኢማን ጀሰድህህን ሲለይ ነው።»
ኢብኑ-ል-ቀ-ይ'ዩም
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
