es
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Ir al canal en Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram ʜᴀʟᴀʟ™

El canal ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 11 047 suscriptores, ocupando la posición 8 289 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 3 023 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 11 047 suscriptores.

Según los últimos datos del 06 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -200, y en las últimas 24 horas de -6, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 9.31%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 5.23% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 1 029 visualizaciones. En el primer día suele acumular 578 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 22.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 07 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

11 047
Suscriptores
-624 horas
-367 días
-20030 días
Archivo de publicaciones
Repost from N/a
🧕👳‍♀ከኛ ጋር ለማሳለፍ ዝግጁ የሆነ Like👍 ብቻ ጫን ያድርግ አጫጭር መልዕክቶች ይደርሶታል 👍 998

ሲጀመር ሚስጥር አላወጣም ብዬ ነው እንጂ . . . . የሆነ ቀን የእግርሽን ጥፍር በጥርስሽ ስትቆርጪ አይቻለሁ

አሞኛል ዱዓ አድርጉልኝ

ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ እንደኔ ያስታውስ 🙌

لا تحرق نفسك لتدفئ الآخرين ሌሎችን ለማሞቅ ብለህ ልብህን አታቃጥል!🙄

ስታቅድ ሟች አትመስልም 🥲

የምስራች🥲 ኢራን የአለምን ኢንተርኔት አቋርጣለው በባህር ስር የሚገኙትን የኢንተርኔት አስተላላፊ መስመሮችን እበጥሳለው ስትል ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች ! የገልፍ ሀገራት ለአሜሪካ ያላቸውን አጋርነት በ
የምስራች🥲 ኢራን የአለምን ኢንተርኔት አቋርጣለው በባህር ስር የሚገኙትን የኢንተርኔት አስተላላፊ መስመሮችን እበጥሳለው ስትል ማስጠንቀቂያ ሰጥታለች ! የገልፍ ሀገራት ለአሜሪካ ያላቸውን አጋርነት በፍጥነት የማያቋርጡ ከሆነ ለወራት ያህል ያለ ኢንተርኔት የአለም ህዝብ እንደሚቀመጥ ኢራን በአፅኖት አሳስባለች ሲል ዘ ኢንዲፔኔደንትን ጨምሮ በርካታ የኢራን እና አለም አቀፍ ሚዲያዎች እየዘገቡት ይገኛል።

✍🏽 መራራቅ ልክ የሚሆንበት ጊዜ አለ መለያየት ስህተት የማይሆንበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ያ አብደላህ "ስትተኛ አነጋለው ብለህ አታስብ ስታነጋ አመሻለው ብለህ አታስብ" ነቃ ደንገጥ በል በህመም ከመያዝህ፣አጀልህ ደርሶ ጌታህን ከመገናኘትህ በፊት ለነገው ቤትህ የሚሆን ስንቅ ያዝ 🙌
ወደ ጌታህም ጥርት ያለ መመለስን ተመለስ 🤍

የት ትደርሳለች የተባለች ነዳጅ ቀጂ ሆነች አለ አንዱ 😭

አንዳንዴ መራቅ መጥላት አይደለም... ለራስ ሰላም መስጠት እንጂ ግራ መጋባት በበዛበት መንገድ ላይ ከመቆም በዝምታ መለየት ይሻላል! ፍቅር እረፍት ካልሆነ ስንብት ብቸኛው መፍትሄ ነው🥲👩‍🦯‍➡️

someone said ma friend ዛሬ ሴት ቢምቢ ነደፈችኝ አለኝ then i ask how did u know ሴት መሆኗን and then he said she bite me and said ብርርርርር 😭

ሴት ልጅ ምግብ መስራት ካልቻለች ታገባላቹ ወንዶች ?

😶‍🌫
😶‍🌫

﷽ □ በቻናላችን ስር 👇 √ የታላላቅ_ዓሊሞች ምክር √ አጫጭር _ ቁርዓኖች √ የነብዩ [ﷺ] _ ሃዲሶች √ ጥያቄና _ መልሶች √ ጠቃሚ _ ምክሮች በአሏህ ፍቃድ ይለቀቃሉ.🇸🇦 https://t.me/+53kniIjTIh42NWRk

Repost from N/a
📣 ዛሬ አንድ ነገር ልንገራችሁ የቴሌግራም ቻናል አለ የሚለቀው content በጣም ገራሚ ነው ቻናሉ ኢስላማዊ ነው 📖 አሁኑኑ እጠቁማችኋለሁ ሂዳችሁ join እያላችሁ.. 📫 ለመቀላቀል..😀 https://t.me/+4blWRB9ZL645OTNk https://t.me/+4blWRB9ZL645OTNk https://t.me/+4blWRB9ZL645OTNk         

እንቅልፍ + ዝናብ 😭 Heaven

...
...

ፀብ ፀብ ሚላቹ ሴቶች 😕 የረሀብ ስሜት ነዉ ብሉበት

أصعب أنواع الفراق፤ أن يفارق الإيمان جسدك! «ከመለያየት አይነቶች በጣም ከባዱ፤ ኢማን ጀሰድህህን ሲለይ ነው።»    ኢብኑ-ል-ቀ-ይ'ዩም

በጉጉት ከምንጠብቀዉ በድንገት የምናገኘው ውብ ነው እኛ ከመረጥነው ይልቅ አላህ የመረጠልን የተሻለ ነው🫶