Anu Parenting Solutions 🇪🇹 with Tigist G.
前往频道在 Telegram
I am Tigist, Mom, Developmental Psychologist ✨ Certified Parenting Coach ✨ Helping 🇪🇹 parents discipline without shouting/yelling 📩 1:1 Coaching @Anuparenting
显示更多1 416
订阅者
-124 小时
-37 天
+930 天
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+27
在0个频道中
六月 '26
+72
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+29
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+25
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+41
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+49
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+29
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+38
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+15
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+24
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+16
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+42
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+65
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+583
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+81
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+6
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+11
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+3
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+23
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+42
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+17
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+15
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+58
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+98
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+58
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+33
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+108
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+4
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+120
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+282
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 25 七月 | 0 | |||
| 24 七月 | 0 | |||
| 23 七月 | +1 | |||
| 22 七月 | 0 | |||
| 21 七月 | 0 | |||
| 20 七月 | +6 | |||
| 19 七月 | 0 | |||
| 18 七月 | +1 | |||
| 17 七月 | +2 | |||
| 16 七月 | +4 | |||
| 15 七月 | +4 | |||
| 14 七月 | +1 | |||
| 13 七月 | +1 | |||
| 12 七月 | 0 | |||
| 11 七月 | 0 | |||
| 10 七月 | 0 | |||
| 09 七月 | +1 | |||
| 08 七月 | +1 | |||
| 07 七月 | 0 | |||
| 06 七月 | 0 | |||
| 05 七月 | 0 | |||
| 04 七月 | +2 | |||
| 03 七月 | +3 | |||
| 02 七月 | 0 | |||
| 01 七月 | 0 |
频道帖子
| 2 | At what age did you first learn about sex education? | 79 |
| 3 | When do you think children should start learning sex education? | 79 |
| 4 | ስለወሲብ/relationship መቼ እና ከስንት አመት ጀምሮ ነው ማስተማር ያለብን?
Comment ላይ ፃፉ 👇👇👇👇 | 94 |
| 5 | የወላጅ ጥያቄ
መች ይመስላቸዋል??? | 57 |
| 6 | My dear! ስለወሲብ መቼ እና ከስንት አመት ጀምሮ ነው ማስተማር ያለብን? | 1 |
| 7 | ቀን 6፡ ስሜትህ ትእዛዝ አይሰጥህም (Your Feelings Don't Have to Control Your Actions)
ብዙ ጊዜ እንዲህ እንላለን፦
"በጣም ተናድጄ ነበር፣ ስለዚህ ጮህኩ።"
ግን ቁጣ ስሜት ነው፤ ጩኸት ደግሞ ምርጫ ነው።
ቁጣ መሰማት ስህተት አይደለም።
ነገር ግን ቁጣችንን እንዴት እንገልጻለን የሚለው የእኛ ምርጫ ነው።
ሁሉም ወላጆች ይናደዳሉ።
ነገር ግን የተረጋጉ ወላጆች አንድ ነገር ይማራሉ፦
"ስሜቴን ማስተዋል እችላለሁ፣ ግን ስሜቴ እንዲመራኝ አልፈቅድም።"
Today's Challenge
ዛሬ ቁጣ ሲሰማችሁ...
ከመናገራችሁ በፊት ስሜታችሁን በስም ጥሩት።
ለምሳሌ፦
"አሁን ተናድጃለሁ።"
"አሁን ተጨንቄያለሁ።"
"አሁን ደክሞኛል።"
ከዚያ ለራሳችሁ እንዲህ በሉ፦
"ስሜቴን አውቃለሁ፤ ነገር ግን ምላሼን እኔ እመርጣለሁ።"
የዛሬ ማሰላሰል
✔ ዛሬ ምን ስሜት በጣም ተሰማኝ?
✔ ስሜቴን በስም ስጠራው ምን ተለወጠ?
✔ ዛሬ ቢያንስ አንድ ጊዜ ስሜቴ እንዳይመራኝ መምረጥ ቻልኩ?
**ኮሜንት ላይ ይፃፉ፦
"ቀን 6 ጨርሻለሁ!" | 168 |
| 8 | ዛሬ በሰፈሬ walk እያደረኩ አንድ ነገር አየሁ...
14 ዓመት የምትመስል አንዲት ልጅ ከእድሜዋ እኩያ ወይም ትንሽ ከሚበልጣት ወንድ ጋር በተደበቀ ቦታ ቆመው ሲሳሳሙ አየሁ።
ሳላውቃት ብዙ ጥያቄዎች በአእምሮዬ መጡ።
እናቷ "የት ነሽ?" የት ነገርሽ ብላ ብትጠይቃት ምን ትላለች?
አልፈልግም ማለት እንደምትችል ተምራ ይሆን?
ከወላጆቿ ጋር ስለ ፍቅር፣ ግንኙነት እና ወሲብ በግልፅ አዉርታ ይሆን?
ከዚያም ራሴን ጠየቅኩ፦
"እኔ እናቷ ብሆን ዛሬ ብቻ ምን አደርግ ነበር?"
ከ15 ዓመት በፊት ምን አስተምሬያታለሁ?
ስለ ሰውነቷ? ራስዋን ማክበር?
ስለ ድንበር (Boundaries)?
ስለ ፍቃድ (Consent)?
ስለ "አይ" ማለት?
ስለ ግፊትን መቋቋም?
የወሲብ ትምህርት??
ራሳቸውን እንዲያከብሩ፣ ጤናማ ውሳኔ እንዲወስኑ እና አደጋን እንዲያውቁ ማስተማር ነው።
አንዳንድ ውይይቶች ዛሬ ቢያስቸግሩንም፣ ነገ ልጆቻችንን ሊጠብቁ ይችላሉ።
https://t.me/anuparentingsolutions | 199 |
| 9 | ሰላም ወላጆች ይህ challenge መጀመርያ የነበራችሁ ተነሳሳሽነት የት ጠፋ? እኔም እንድቀጥል እኮ እናንተ እየተከታተላችሁ መሆኑ ማወቅ እፈልጋለሁ።
ምን ተቸገራችሁ?
ፃፉልኝ | 218 |
| 10 | ቀን 5፡ ሀሳባችንን እንቀይር (Change Your Thoughts, Change Your Response)
ስለ ሁኔታው የምናስበው ሀሳብ ነው ምላሻችንን የሚወስነው።
ለምሳሌ...
ልጃችሁ ሳይሰማችሁ ሲቀር፣
"ሆን ብሎ እያናደደኝ ነው።"
"አያከብረኝም።"
"ልጆቼ ከቁጥጥሬ ዉጪ ሆኑ።"
እነዚህ ሀሳቦች ቁጣችንን እንዲጨምር ያደርጋል።
ነገር ግን እንዲህ ብናስብ...
"ልጆቼ ገና ልጆች ናቸዉ እየተማሩ ነው።"
"እኔ አሁን ማስተማር አለብኝ፣ ማስፈራራት አይደለም።"
"ልጄ አስቸጋሪ አይደለም፤ አስቸጋሪ ጊዜ እያለፈ ሊሆን ይችላል።"
የምንሰጠው ምላሽ ይቀየራል።
ሀሳባችንን ስንቀይር፣ ባህሪያችንም ይቀየራል።
የዛሬ Challenge
ዛሬ መቆጣት መጮህ ስሜት ሲሰማችሁ...
👉 በራሳችሁ የሚመጣውን የመጀመሪያ ሀሳብ አስተውሉ።
ከዚያ በኋላ በዚህ ሀሳብ ይቀይሩት፦
"ልጄ ገና እየተማረ ነው። የእኔ ሥራ ማስተማር ነው፣ መጮህ አይደለም።"
Reflection
✔ ዛሬ ምን አይነት አሉታዊ ሀሳብ ወደ አእምሮዬ መጣ?
✔ በምን አዎንታዊ ሀሳብ ቀየርኩት?
✔ ይህ ምላሼን እንዴት ቀየረው?
ኮሜንት ላይ ይፃፉ፦
"ቀን 5 ጨርሻለሁ!" | 213 |
| 11 | Challenge እንዴት ነበር ዛሬ?? | 192 |
| 12 | ስልጠና እየጠያቃችሁኝ ያላችሁ ወላጆች Private coaching/1 to 1 እንጂ የግሩፕ ስልጠና ለአሁን የለም።
private ከፈለጋችሁ በዉስጥ አዉሩኝ
@anuparenting | 220 |
| 13 | እንዴት በ30 ቀን ፈተናው ላይ መቀጠል ይችላሉ?
1. ከተሳሳታችሁ ተስፋ አትቁረጡ። ይህ ፈተና ፍጹም ወላጅ ለመሆን አይደለም፤ እየተማሩ ለመሻሻል ነው። ጠዋት ብትጮሁ እንኳን፣ ከሰዓት ወይም ማታ እንደገና ይሞክሩ። አለመሳካት የፈተናው አካል ነው፤ መተው ግን አይደለም።
2. በየቀኑ የተማራችሁትን ሁሉ ተግብሩ። አዲሱን challenge ብቻ ሳይሆን የቀደሙትንም ይቀጥሉ። ለምሳሌ፦
5 ሰከንድ ቆም ማለት፤ 3 ጥልቅ ትንፋሽ መውሰድ፤ Trigger ን ማስተዋል አስፈላጊ ከሆነ ለጥቂት ጊዜ ከቦታው ራቅ ማለት (walk away)
ለራሳችሁ የሚረጋጋ ንግግር (self-talk) ማድረግ
እነዚህ ሁሉ አንድ ላይ ሲሠሩ ነው ለውጥ የሚመጣው።
3. እዚህ ግሩፕ ላይ ተሳታፊ ይሁኑ። በትክክል ብታደርጉትም ወይም ብትሞክሩም ብትጮሁም comment ላይ ፃፉ። No one is perfect we just try
4. በየቀኑ 5 ደቂቃ ለራሳችሁ ይስጡ። የዛሬውን ትምህርት ያንብቡ፣ የዛሬውን Challenge ያድርጉ፣ ከዚያም ራሳችሁን ይጠይቁ፦
"ዛሬ ምን ተማርኩ?"
"ምን በደንብ አደረግሁ?"
"ነገ ምንን ማሻሻል እችላለሁ?"
ትንሽ እርምጃ በየቀኑ ሲደጋገም ትልቅ ለውጥ ያመጣል። | 227 |
| 14 | ቀን 4፡ ሰውነታችንን ማረጋጋት
ትላንት በቀስቃሽ እና ምላሽ መካከል ያለውን Space እንዳለ ተማርን።
ዛሬ ደግሞ በዚያ Space ውስጥ ሰውነታችንን እንዴት ማረጋጋት እንዳለብን እንማራለን ከዛ challenge እናደርጋለን።
ከመጮሃችን በፊት ሰውነታችን ሁልጊዜ ምልክት ይሰጠናል።
ለምሳሌ፦
🔸 ልባችን በፍጥነት ይመታል።
🔸 ትንፋሳችን ይፈጥናል ወይም ይቆራረጣል።
🔸 ሰውነታችን ይወጠራል።
እነዚህ ምልክቶች "ቆም!" የሚሉ የሰውነታችን መልዕክቶች ናቸው።
እነሱን በጊዜ ካስተዋልን፣ ጩኸትን ከመጀመሩ በፊት ማቆም እንችላለን።
✅ Today's Challenge
ዛሬ የሚያስጮህ ነገር ሲመጣ...
1️⃣ በመጀመሪያ የሰውነታችሁን ምልክቶች አስተውሉ።
2️⃣ 3 ጥልቅ ትንፋሽ ውሰዱ።
በእያንዳንዱ ትንፋሽ ውስጥ በልባችሁ እንዲህ በሉ፦
"ሀሳቤን እቆጣጠራለሁ..."
"ሰውነቴን አረጋጋለሁ..."
"በእርጋታ እመልሳለሁ..."
ከዚያ በኋላ ብቻ ለልጃችሁ ምላሽ ይስጡ።
ማታ ይህን ፃፉልኝ።
✔ ጩኸት ከመጀመሩ በፊት በሰውነቴ ምን ምልክቶች ተሰሙኝ?
✔ 3 deep ጥልቅ ትንፋሽ ከወሰድኩ በኋላ ሰውነቴ እንዴት ተለወጠ?
✔ ዛሬ ቢያንስ አንድ ጊዜ ከመጮሄ በፊት ራሴን ማረጋጋት ቻልኩ?
"ቀን 4 ጨርሻለሁ!" | 205 |
| 15 | 3ኛ ቀን Challenge እንዴት ነዉ?? | 178 |
| 16 | Youtube ላይ ብቅ ብለሽ ከዛ ጠፋሽ ያላችሁኝ ዘመዶቼ ይሀዉ እንደገና ብቅ ብያለሁ። 👆👆👆👆
Subscribe
share
Comment....ወዘተ አድርጋችሁ ካበረታታችሁኝ በሌላ video እመለሳለሁ።
''የልጆች እርስበርስ መጣላት ለምን እና መፍትሔ'' በሚል።
https://t.me/anuparentingsolutions | 94 |
| 17 | https://youtu.be/mMt_HzdZvlg?si=rny7aaUCNRNr7KfX | 90 |
| 18 | ሰላም ወላጆች የለመድነዉ ነገር ለመስበር ከባድ ነዉ ነገር ግን ምንም ቢሆን መቀጠል አለብን።
እየሞከራችሁ ስለሆነ ነዉ የምትሳሳቱት።
ስለዚ እንሞክር አሁንም። | 245 |
| 19 | ቀን 3፡ በ በቀስቃሽ እና በምላሻችን መካከል ያለውን ክፍተት (The Space) ማወቅ
ትላንት የ ABC Model ተማርን።
A (Antecedent) – Trigger ወይም ሁኔታ
B (Behavior) – የእኛ ምላሽ
ብዙ ጊዜ እኛ እንዲህ ይመስለን ይሆን
ቀስቃሽ➜ ጩኸት
ግን እንዲህ ነዉ
Trigger ➜ Space ➜ Behavior
ይህ ትንሽ Space በጣም ኃይለኛ ነው።
በዚያ ቅጽበት ምርጫ አለን።
ጩኸትን መምረጥ እንችላለን... ወይም በተረጋጋ መንገድ ምላሽ መስጠት እንችላለን።
በዚያ ጊዜ ለራሳችሁ እንዲህ በሉ፦
"ቆይ... እየተቆጣሁ ነው።
ይህ ስሜት ያልፋል።
አሁን ምን ዓይነት ወላጅ መሆን እፈልጋለሁ?
ይህንን የራስ ዉይይት ማድረግ አእምሯችንን ከራስ-ሰር ምላሽ (automatic reaction) ወደ ተመረጠ ምላሽ (intentional response) ይወስደናል።
✅ የዛሬ ተግባር (Today's Challenge)
ዛሬ ጩኸት የሚመጣበትን ጊዜ ሲያስተውሉ...
Trigger/ ቀስቃሽ አስተውሉ።
Space መኖሩን አስተውሉ።
ለራሳችሁ እንዲህ በሉ፦ "ቆይ... ምርጫ አለኝ።"
ከዚያ በኋላ ብቻ ምላሽ ይስጡ።
ማታ ላይ እነዚህን ጥያቄዎች መልሱ፦
ዛሬ ይህንን Space ስንት ጊዜ አስተዋልኩ?
በዚያ ጊዜ በሰውነቴ ምን ተሰማኝ? (ልቤ ፈጠነ? ሰውነቴ ተወጠረ? ድምፄ ከፍ ሊል ጀመረ?)
ምላሽ ከመስጠቴ በፊት ቆም ማለቴ እንዴት ተሰማኝ?
ኮሜንት ላይ ይፃፉ፦
"ቀን 3 ጨርሻለሁ!" | 254 |
| 20 | Youtube ላይ ብቅ ብለሽ ከዛ ጠፋሽ ያላችሁኝ ዘመዶቼ ይሀዉ እንደገና ብቅ ብያለሁ። 👆👆👆👆
Subscribe
share
Comment....ወዘተ አድርጋችሁ ካበረታታችሁኝ በሌላ video እመለሳለሁ።
''የልጆች እርስበርስ መጣላት ለምን እና መፍትሔ'' በሚል። | 309 |
