Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC
前往频道在 Telegram
Learn Tigrigna with me, You will be fluent soon 💯💯💯 Join my YouTube channel.... https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC
显示更多455
订阅者
-124 小时
+47 天
+830 天
帖子存档
ይሀው እንሆ በረከት ትፍትትብት እስኪ ተለማመዱ 😂😂😂
ዝብኢ-ጅብ
ኸልቢ-ውሻ
ወዓግ-ጦጣ
ህበይ- ዝንጀሮ
ተመን-እባብ
ጭንቁራዕ-እንቁራሪት
ድሙ-ድመት
ኣንጭዋ-አይጥ
ጠበቅ-እንሽላሊት
ሳሬት-ሸረሪት
ፃፀ-ጉንዳን
ፍልሖ-ምስጥ
ቁማል -ቅማል
ሓሰማ- አሳማ
ገበል ብዙ ለሚበላ ሰው -ዘንዶ ማለት ነው😁
ጣንጡ- ለቀጭን ሰው ትንኝ😂
https://t.me/tigrignaye
ኣይ ማለው ከአይደለም በተጨማሪ ኤጭ ለማለት እንጠቀምበታለን
ኣይ ዕቡድ ናዓ ምን ማለት ነው??
ጅል - ሃሳስ
ዓሻ
ጃና
ፈዛዛ - ላህዛው
ጀርባብ
ላህማም
ሌባ- ሌባ ለሁለቱም ፆታ ይሆናል
ሰራቂ ለወንድ
ሰራቂት ለሴት
ሰራቆ ለብዙ ቁጥር
መላጣ- መላጥ
እብድ-ዕቡድ/ፅሉል ለወንድ
ዕብዲት/ፅልልቲ ለሴት
መቼስ ስድብ መልመድ ውስጣችሁ ነዋ😂😂😂ይሀው
https://t.me/tigrignaye
ሓሳድ እንታይ ማለት እዩ??
ሓሳድ ምን ማለት ነው??
እዚ ቦታ ኣስዓሌ ይበሃል ❤️❤️❤️
ይህ ቦታ አስዓሌ ይባላል
እንዴት ነው መምጣት አትፈልጉም 😎😎
መልካም ጉዞ - ሰናይ ጉዕዞ/ሰናይ መንገዲ
ርሑስ መንገዲ አይባልም 😂
ጉዞ እንዴት ነበር ?? - ጉዕዞ ከመይ ነይሩ?? ለሁሉም ፆታ ይሆናል
የት ሄደሽ ነው - ናበይ ኬድኪ እዩ
የት ሄደክ ነው - ናበይ ኬድካ እዩ
የት ሄዳችሁ ነው - ናበይ ኬድኩም እዩ
የት ነው - ኣበይ እዩ
ቆይ እኔ የምለው😏 - ፅናሕ ኣነ ዝብለካ ለወንድ
ፅንሒ ኣነ ዝብለኪ ለሴት
ወዳጄ- ፈታውየይ
ባልደረባዬ - መሳርሕተይ
እዚ ቅነ ❤️❤️❤️
ይህ ሳምንት
Been to Dallol depression and As'ale salty lake ..and again to Afdera salt water❤️❤️❤️
Yasalam🤩🤩🤩🤩
ሃመይ ያ ኢኹም
እንዴት ናችሁልኝ
በራያ accent❤️❤️❤️❤️
ሓመድ ብላዕ - አፈር ብላ
ሓመድ ብልዒ- አፈር ብዪ
ሓመድ ብልዑ- አፈር ብሉ
ሓሳድ -ምቀኛ
ፅጉም-ችጋራም
ንፉግ-ጥሙይ ለወንድ
ጥምይቲ ለሴት
ጥሙያት ለብዙ ቁጥር
https://t.me/tigrignaye
Tigrigna words and phrases
ብላዕ- ብላ
ብልዒ- ብዪ
ብልዑ- ብሉ
ንቀደም በሉ -እንብላ
ጥዑም ቡና -የሚጣፍጥ ቡና
ጥዑም ይሃብካ-ጣፋጭ ይስጥህ
ጥዑም ይሃብኪ-ጣፋጭ ይስጥሽ
ጥዑም ይሃብኩም-ጣፋጭ ይስጣችሁ
መን ክብል-ማን ልበል
ኣነ እየ- እኔ ነኝ
ኣቱም- እርስዎdirectly lemetrat like ጋሼ
ኣትን-ባልቴት ለመጥራት እንጠቀምበታለን
ኣቲ-አንቺ
ኣታ-አንተ
ስተዪ-ጠጪ
ስተ- ጠጣ
ስተዩ -ጠጡ
https://t.me/tigrignaye
