ch
Feedback
Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

前往频道在 Telegram

Learn Tigrigna with me, You will be fluent soon 💯💯💯 Join my YouTube channel.... https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

显示更多
455
订阅者
-124 小时
+47 天
+830 天
帖子存档
How to say no in Tigrinya ኖኖ ኣይኮነን ኣይፋል እምቢ How to say yes in tigrigna እሺ መርሓባ ድንቂ ጨለ ሻነ ሕራይ https://t.me/tigrignaye

Ways to say gd night ሰላም ለይቲ ብሩክ ለይቲ ልዋም ለይቲ ሰናይ ለይቲ Ways to say gd day ብሩኽ መዓልቲ ሰናይ መዓልቲ ሰላም መዓልቲ ልዋም መዓልቲ አይባልም 😂

ርሑስ በዓል- መልካም በዓል እንኳዕ ሓጎሰካ - እንኳን ደስ አለህ እንኳዕ ሓጎሰኪ - እንኳን ደስ አለሽ እንኳዕ ሓጎሰና- እንኳን ደስ አለን ንዑ ቡና ንስተይ - ኑ ቡና እንጠጣ ሓቢርና ንውዓል - አንድ ላይ እንዋል https://t.me/tigrignaye

ጥምቀት በዓፋር ሰመራ ጥምቀት ኣብ ዓፋር ሰመራ 🤩 እንኳዕ ኣብቅዓኩም ኣብቅዓና
+1
ጥምቀት በዓፋር ሰመራ ጥምቀት ኣብ ዓፋር ሰመራ 🤩 እንኳዕ ኣብቅዓኩም ኣብቅዓና

ቄስ ቀሺ ጭብጨባ ጣቅዒት ደስታ ሓጎስ መዓልቲ ቀን ሎሚ ለሚን መወርወር ምድርባይ እንኳን አደረሳችሁ እንኳዕ ኣብቅዓኩም

መልካም በዓል ይሁንልን ❤️❤️
+2
መልካም በዓል ይሁንልን ❤️❤️

እንኳዕ ኣብፅሐኩም ኣብፅሐና ❤️❤️
እንኳዕ ኣብፅሐኩም ኣብፅሐና ❤️❤️

The Danakil Depression is a desert area in the Afar region of northeastern Ethiopia, north of the Great Rift Valley that is widely known locally as the Dallol depression. This is both the hottest region on earth averaged year round and one of the most geologically active. It is an area of singular geological fascination. A strange lunar landscape studded with active volcanoes malodorous sulphur-caked hot springs, solidified black lava flows, and vast salt encrusted basins. Understand Get in Get around See Do Eat Drink Sleep Stay safe Go next Last edited 4 months ago by SHB2000

Parallel Worlds: Same planet, different destinies 💔 pictures with million words 🥺🥺🥺
+6
Parallel Worlds: Same planet, different destinies 💔 pictures with million words 🥺🥺🥺

Repost from N/a
ሳራ ባርትማን - የሰውነት ቅርጿ ለባርነት የዳረጋት አፍሪካዊት ሳራ ባርትማን በ1789 መጨረሻ አካባቢ በደቡብ አፍሪካ ከኮሳ ወገን የተወለደች ወጣት ነበረች። አለመታደል ሆኖ ይህቺን እንቁ አፍሪካዊ አለም በሌላ መንገድ እንዲያውቃት ተደርጓል። ተፈጥሮ ያደለቻትን ትልቅ መቀመጫን፥ አውሮፓውያኑ እንደተለዬ ተዓምር በመመልከት ከእነህይወቷ እርቃኗን በቱሪስቶች እንድትጎበኝ አድርገዋታል። በ18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ባርትማን አሁን በምስራቃዊው ደቡብ አፍሪካ የባህር ዳርቻ፥ በያኔው የጋምቱስ ሸለቆ በሚባል ቦታ ነበር የተወለደችው። ቀደም ሲል ሆቴንቶስ፥ ኋላም ኮኢኮኢ ከሚባሉት ቀደምት (native) የደቡብ አፍሪካ ዝርያ መካከል አንዷ ነበረች። የመጀመሪያዎቹ የአውሮፓ ምድር አሳሽ መርከበኞች ደቡብ አፍሪካን በረገጡበት ወቅት በጉልበት በባርነት ወደአውሮፓ የተሻገሩ ነገዶች - ሆቴንቶሶች በመንደሯ ከደረሱት የእንግሊዝ መርከበኞች ውስጥ ዶክተር የነበረው ዊልያም ዳንሎፕ ወጣቷን ባርትማን ከቤቷ ወሰዳት። ዶክተሩ እዛው በደቡብ አፍሪካ፥ በኬፕታውን ስራ እንደሚያስቀጥራት ቢነግራትም፤ ቃሉን በመሻር ወደእንግሊዝ ይዟት ይሔዳል። "የሆቴንቶቷ ቬኑስ" የሚል ስያሜ በመስጠት በጠራራ ጸሀይ ራቁቷን በቱሪስቶች እንድትጎበኝ አደረገ የባርትማን የመቀመጫ ትልቅነት እና ቅርጽ ከሌላ አለም የመጣና ያልተለመደ አድርገው ይቆጥሩት ነበር። ከፊት ለፊቷ ያለውንም የሰውነት ክፍልንም እንዲሁ ከሌሎች የተለዬ ክስተት አድርገው ይቆጥሩት ነበር በለንደንና ፓሪስ ባርትማን ለነጮች በጉብኝት መልክ ከቀረበች በኋላ አውሮፓውያኑ ገንዘብ እዬከፈሉ ወደእርሷ በመጠጋት በሰውነት ክፍሎቿ ላይ ያፈጡ ነበር ከመጎብኘት ባለፈ ቱሪስቶቹን ለማስደሰት በሚል መዝፈንና መደነስን ጨምሮ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች እንድታደርግ ትገደድ ነበር። ባርትማን ምንም አይነት ክፍያም አይፈጸምላትም ነበር በባርነት ቀኑም ሌቱም ጨለማ የሆነባት ባርትማን በ1815 በለጋ የ26 አመቷ በሞት ተቀጨች። ወጣቷ አፍሪካዊት በተደጋጋሚ ተደፍራለች። ከእርሷ ጋር ግንኙነት ለማድረግ ለ"ባሪያ አሳዳሪዎቿ" ገንዘብ መክፈል ብቻ በቂ ነበር ከሞተችም በኋላ የሰውነቷን ክፍሎች በመቁረጥ፥ በፓሪስ ሙዚዬም ውስጥ በማስቀመጥ ለረዥም ግዜ በጎብኚዎች እንድትጎበኝ ተደርጎ ነበር የደቡብ አፍሪካ መንግስት ድርጊቱን በመቃወሙና የበርካቶች ቁጣ መቀስቀስን ተከትሎ፥ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2002 ዓ.ም. መንግስት የባርትማንን አስከሬን በመቀበልና ወደአገሯ ደቡብ አፍሪካ በመውሰድ በክብር አስከሬኗ እንዲያርፍ ተደርጓል ታሪክ በባርትማን ላይ የደረሰውን መዝግቧል። በቆዳ ቀለም ልዩነት፥ በጥቁሮች ላይ ይደርስ የነበረውን የግፍ መጠን ከባድነት እንደ ማሳያ ምልክትነት ተደርጎ የባርትማን ታሪክ ዛሬም ድረስ ይወሳል ነፍስ ይማር - ሳራ ባርትማን https://t.me/bookworms3

Smugnma yehone yemigerm tarik aggnchalew be YouTube channele post badergew mn ymeslachuhal ስለ ዮዲት ጉዲት ነው ታሪኩ ❤️❤️ እስኪ ስለ እሷ ምታቁትን ንገሩኝ

How to say ያክብርልኝ ምንም አልፈልግም በትግርኛ?? የመለሰ be personal accounte ዘፈን እጋብዘዋለው 😌😌

How to say thanks በትግርኛ የቀንየለይ - አመሰግናለው ክብረት ይሃበለይ - ያክብርልኝ ሰው ሲለምነን ልመናውን reject ለማድረግ ይርዳህ - ይርዳእኻ ጌታ ይስጥልኝ - ኣምላኽ ይሃበለይ