fa
Feedback
Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

رفتن به کانال در Telegram

Learn Tigrigna with me, You will be fluent soon 💯💯💯 Join my YouTube channel.... https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC

نمایش بیشتر
455
مشترکین
-124 ساعت
+47 روز
+830 روز
آرشیو پست ها
ይሀው እንሆ በረከት ትፍትትብት እስኪ ተለማመዱ 😂😂😂 ዝብኢ-ጅብ ኸልቢ-ውሻ ወዓግ-ጦጣ ህበይ- ዝንጀሮ ተመን-እባብ ጭንቁራዕ-እንቁራሪት ድሙ-ድመት ኣንጭዋ-አይጥ ጠበቅ-እንሽላሊት ሳሬት-ሸረሪት ፃፀ-ጉንዳን ፍልሖ-ምስጥ ቁማል -ቅማል ሓሰማ- አሳማ ገበል ብዙ ለሚበላ ሰው -ዘንዶ ማለት ነው😁 ጣንጡ- ለቀጭን ሰው ትንኝ😂 https://t.me/tigrignaye

ኣይ ማለው ከአይደለም በተጨማሪ ኤጭ ለማለት እንጠቀምበታለን

ኣይ ዕቡድ ናዓ ምን ማለት ነው??

ጅል - ሃሳስ ዓሻ ጃና ፈዛዛ - ላህዛው ጀርባብ ላህማም ሌባ- ሌባ ለሁለቱም ፆታ ይሆናል ሰራቂ ለወንድ ሰራቂት ለሴት ሰራቆ ለብዙ ቁጥር መላጣ- መላጥ እብድ-ዕቡድ/ፅሉል ለወንድ ዕብዲት/ፅልልቲ ለሴት መቼስ ስድብ መልመድ ውስጣችሁ ነዋ😂😂😂ይሀው https://t.me/tigrignaye

ሓሳድ እንታይ ማለት እዩ?? ሓሳድ ምን ማለት ነው??

እዚ ቦታ ኣስዓሌ ይበሃል ❤️❤️❤️ ይህ ቦታ አስዓሌ ይባላል እንዴት ነው መምጣት አትፈልጉም 😎😎

መልካም ጉዞ - ሰናይ ጉዕዞ/ሰናይ መንገዲ ርሑስ መንገዲ አይባልም 😂 ጉዞ እንዴት ነበር ?? - ጉዕዞ ከመይ ነይሩ?? ለሁሉም ፆታ ይሆናል የት ሄደሽ ነው - ናበይ ኬድኪ እዩ የት ሄደክ ነው - ናበይ ኬድካ እዩ የት ሄዳችሁ ነው - ናበይ ኬድኩም እዩ የት ነው - ኣበይ እዩ ቆይ እኔ የምለው😏 - ፅናሕ ኣነ ዝብለካ ለወንድ ፅንሒ ኣነ ዝብለኪ ለሴት ወዳጄ- ፈታውየይ ባልደረባዬ - መሳርሕተይ

እዚ ቅነ ❤️❤️❤️ ይህ ሳምንት Been to Dallol depression and As'ale salty lake ..and again to Afdera salt water❤️❤️❤️ Yasalam🤩🤩🤩🤩

ሃመይ ያ ኢኹም እንዴት ናችሁልኝ በራያ accent❤️❤️❤️❤️

ሓመድ ብላዕ - አፈር ብላ ሓመድ ብልዒ- አፈር ብዪ ሓመድ ብልዑ- አፈር ብሉ ሓሳድ -ምቀኛ ፅጉም-ችጋራም ንፉግ-ጥሙይ ለወንድ ጥምይቲ ለሴት ጥሙያት ለብዙ ቁጥር https://t.me/tigrignaye

Tigrigna words and phrases ብላዕ- ብላ ብልዒ- ብዪ ብልዑ- ብሉ ንቀደም በሉ -እንብላ ጥዑም ቡና -የሚጣፍጥ ቡና ጥዑም ይሃብካ-ጣፋጭ ይስጥህ ጥዑም ይሃብኪ-ጣፋጭ ይስጥሽ ጥዑም ይሃብኩም-ጣፋጭ ይስጣችሁ መን ክብል-ማን ልበል ኣነ እየ- እኔ ነኝ ኣቱም- እርስዎdirectly lemetrat like ጋሼ ኣትን-ባልቴት ለመጥራት እንጠቀምበታለን ኣቲ-አንቺ ኣታ-አንተ ስተዪ-ጠጪ ስተ- ጠጣ ስተዩ -ጠጡ https://t.me/tigrignaye