Atrafi Solution / አትራፊ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Atrafi Solution / አትራፊ 的分析概览
频道 Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 118 名订阅者,在 商业 类别中位列第 5 011,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 394 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 118 名订阅者。
根据 18 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -308,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.48%。内容发布后 24 小时内通常能获得 4.49% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 056 次浏览,首日通常累积 634 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !”
凭借高频更新(最新数据采集于 19 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。
14 118
订阅者
-224 小时
-427 天
-30830 天
帖子存档
14 109
በአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ውስጥ በቤት ቁጠባ ከተደራጁት ውስጥ
አብሮነት የጋራ ቤቶች ልማት አ.ማ በተደራጁ በሁለት ወር ውስጥ መሬት እንደገዙ ይታወቃል አሁን ደግሞ
ለሚያሰሩት ባለ 10 ወለል አፓርታማ የዲዛይን ስራ እና አማካሪ ጨረታ አውጥቷል ። መስፈርቱን የምታሟሉ መጫረት ትችላላችሁ ።
ጨረታው ማስረከቢያ የመጨረሻ ጊዜ ሐምሌ 10/2015
0926070791
14 109
ውድ አባላቶቻችን
ጊዜው በጀት መዝጊያ እንደ መሆኑ እጃቹ ላይ ያለውን ደረሰኝ ይሁን ባንክ ትራንስፈር ያረጋችሁበት መረጃ እንድታወራርዱ እናሳስባለን ።
Atrafi saving and credit cooperative Ltd
0903717173 / 0926090971
14 109
በአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር በእቁብ ቁጠባ በአዲሱ እጣ ቁጠባ ለቆጠባችሁ በሙሉ ።
ሰሞኑን የባንኳች በጀት መዝጊያ በመሆኑ ከተለያዩ ባንኳች ወደ እኛ አካውንት ገቢ ለማስገባት እንደ ተቸገራችሁ ነግራችሁናል ።
በዚህም መሰረት እጣ መውጫውን ቀን ለ2 ሳምንት ማለትም ሐምሌ 07/2015 ያረዘምን መሆኑን እናሳውቃለን ።
ቀሪ ያለባችሁን መዋጮ በዚህ ጊዜ ውስጥ አጠናቁ ።
አዲስ መቀላቀል የምትፈልጉም በዚሁ እድል መጠቀም ትችላላችሁ ።
Atrafi saving and credit cooperative Ltd
0903717173 / 0926090971
14 109
በዙር ሁለት ቤት የምዝገባ ጊዜ መጨረሻ ቀናችን ሚያዝያ 1/2015 ቀን ነበር ።
በዛውም ቀን ክፍያ ተጠናቆ ገባ ። በዙር ሁለት አጠቃላይ የያዝነው አባላት ብዛት 40 ሰው ብቻ ነበር ፤ አንድ ፕሮጀክት ከቃል በላይ በተግባር ሲደገፍ ደስ ይላል ። እነሆ በቃላችን መሰረት ሁለት ወር ሳይሞላው በስማቸው መሬት ገዝተን ክረምት ሲያልፍ ግንባታ ለመጀመር በዝግጅት ላይ እንገኛለን ።
በዚህም አባላቱ በከፍተኛ ሁኔታ
1ኛ፦ ብራቸው በተገቢው ቦታ ንብረት ላይ በማረፉ ያዋጡት ብር እጥፍ በሚባል ሁኔታ ዋጋው ጨምሮዋል
2ኛ፦ በቃላችን መሰረት ትግበራው ፈጣን በመሆኑ እጅግ ደስተኛ ሆነዋል ።
3ኛ፦ ለግንባታ መዋጮዋቸው ከወዲሁ ተነቃቅተው ወደ ትግበራ ገብተዋል ።
ይህን እና ይህን የመሳሰሉ ዘርፈ ብዙ ጥቅም አግኝተዋል ።
በዚህ ዙር የእርሶ ተራ ነው እሰከ ሰኔ 30 መዋጮዋን አዋጥተው ሐምሌ ላይ መሬት አስገዝተው ክረምት ሲወጣ ግንባታ ያስጀምሩ ።
እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇
https://forms.gle/ha9rDGHaA9zfj7Lo6
Atrafi saving and credit coop, Ltd
0903717173 / 0926090971
14 109
አዲሱን እቁብ ይቀላቀሉ ።
የተከፈለውን 19 ሳምንት ክፍያ ከፍለው እጣ ውስጥ ይግቡ ።
Atrafi saving and credit coop, Ltd
0926090971 / 0903717173
14 109
ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ።
Account number
Atrafi saving and credit coop, Ltd
ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
14 109
በዙር ሁለት ቤት የምዝገባ ጊዜ መጨረሻ ቀናችን ሚያዝያ 1/2015 ቀን ነበር ።
በዛውም ቀን ክፍያ ተጠናቆ ገባ ። በዙር ሁለት አጠቃላይ የያዝነው አባላት ብዛት 40 ሰው ብቻ ነበር ፤ አንድ ፕሮጀክት ከቃል በላይ በተግባር ሲደገፍ ደስ ይላል ። እነሆ በቃላችን መሰረት ሁለት ወር ሳይሞላው በስማቸው መሬት ገዝተን ክረምት ሲያልፍ ግንባታ ለመጀመር በዝግጅት ላይ እንገኛለን ።
በዚህም አባላቱ በከፍተኛ ሁኔታ
1ኛ፦ ብራቸው በተገቢው ቦታ ንብረት ላይ በማረፉ ያዋጡት ብር እጥፍ በሚባል ሁኔታ ዋጋው ጨምሮዋል
2ኛ፦ በቃላችን መሰረት ትግበራው ፈጣን በመሆኑ እጅግ ደስተኛ ሆነዋል ።
3ኛ፦ ለግንባታ መዋጮዋቸው ከወዲሁ ተነቃቅተው ወደ ትግበራ ገብተዋል ።
ይህን እና ይህን የመሳሰሉ ዘርፈ ብዙ ጥቅም አግኝተዋል ።
በዚህ ዙር የእርሶ ተራ ነው እሰከ ሰኔ 30 መዋጮዋን አዋጥተው ሐምሌ ላይ መሬት አስገዝተው ክረምት ሲወጣ ግንባታ ያስጀምሩ ።
እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇
https://forms.gle/ha9rDGHaA9zfj7Lo6
Atrafi saving and credit coop, Ltd
0903717173 / 0926090971
14 109
በአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
በአትራፊ የቤት መፍትሄ 3ኛ ዙር የተመዘገባችሁ አባለት በሙሉ ከነገው እለት 07/10/15 ጀምሮ
22 በሚገኘው ብራንቻችን ጎላጉል ጎን ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ በመምጣት ክፍያ በመጀመር ዉል መውሰድ ትችላላችሁ ።
Atrafi saving and credit coop, Ltd
14 109
ድሮ ድሮ ተራራው ላይ ለመዉጣት በእግርህም ውጣ ወይ በኢሊኮፍተር መውጣት ያው መውጣት ነው ይባል ነበር ።
ይህ ዘመን ግን እንደዛ አይደለም ።
ፍጥነት የዚህ ዘመን መለኪያ ነው ።
ፈጣን የገንዘብ አቅርቦት ያስፈልጎታል ?
አጠር ባለ ጊዜስ መበደር እየቻሉ ለምን ጊዜዎን ያባክናሉ ?
ነገን አይጠብቁ ነገ ሁሉ ነገር ውድ ነውና ፤ ዛሬውኑ አትራፊን የገንዘብ ቁጠባና ብድርን ይቀላቀሉ ።
ያተርፉበታል ።
0903717173 / 0926090971
14 109
አዲስ እቁባችን ሊበት 3 ሳምንት ብቻ ይቀረዋል ።
መቀላቀል የምትፈልጉ መቀላቀል ትችላላችሁ ፤ እጣ ውስጥ ለመግባት ብቸኛው መስፈርት ሙሉ ክፍያ ማገባደድ ነው ።
መልካም እድል ።
14 109
አዲስ እቁብ
ክፍያ 17
አዱሱ እቁብ እጣ መውጫው ቀን ስለደረሰ አዲስ መግባት የምትፈልጉ እና ወደኋላ የቀራችሁ ክፍያችሁን አስተካክሉ ።
መልካም እድል።
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
