Atrafi Solution / አትራፊ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Atrafi Solution / አትራፊ 的分析概览
频道 Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 118 名订阅者,在 商业 类别中位列第 5 011,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 394 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 118 名订阅者。
根据 18 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -308,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.48%。内容发布后 24 小时内通常能获得 4.49% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 056 次浏览,首日通常累积 634 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !”
凭借高频更新(最新数据采集于 19 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。
14 118
订阅者
-224 小时
-427 天
-30830 天
帖子存档
14 109
1 አጭር ጊዜ ብድር ምንድ ነው ?
2 አጭር ጊዜ ብድር መበደር የሚችለው ማነው ?
3 ወለዱ / አገልግሎት ክፍያው ስንት ነው ?
እነዚህን የመሳሰሉት ጥያቄዎች በአብዛኛው ሰው በመጠየቃችን እንደሚከተለው እናብራራዋለን ።
፦ አጭር ጊዜ ብድር ነጋዴ ለሆኑ ግለሰቦች የምንሰጠው ብድር ሲሆን ማንኛውም አይነት ቁጠባ የማይቆጠብበት እና ከወለድ ነፃ የሆነ የብድር አይነት ነው ።
፦ ከስሙ እንደምንረዳው አጭር ጊዜ ብድር አንድ ተበዳሪ ከተበደረ በኋላ ክፍያውን በ3 ወር ከፍሎ ማጠናቀቅ ይጠበቅበታል ።
፦ አጭር ጊዜ ብድር ለአዲስ ስራ ጀማሪዎች የማይሆን ብድር ሲሆን አንድ ተበዳሪ ይህን ብድር ለመበደር ቢያንስ አንድ ዓመት በስራ ውስጥ ማለፍ ይጠበቅበታል ።
፦ ብድሩን በአብዛኛው ተበዳሪዎች በሳምንት ጊዜ ውስጥ ስለሚበደሩት ለቤት ኪራይ ፤ ለስቶክ ፣ ስራቦታቸውን በእቃ ለመሙላት ፣ ለግምሩክ ቀረጥ ፣ እጅግ አስቸኳይ ለሚፈለጉ ወጪዎችና እና ተመሳሳይ ለሆኑ ነገሮች ይበደሩታል ።
፦ ብድሩ ምንም አይነት ወለድ የማይታሰብበት ሲሆን 10% ያልበለጠ የአገልግሎት ክፍያ ይከፈልበታል ።
፦ ስልክ አይደውሉ በአካል ይምጡ በእርግጠኝነት ያተርፋሉ ።
Atrafi saving and credit coop, ltd
Address ፦
no1- autobis tera sebategna yologiya building 2nd floor.
no2- 22 behind golagul tower noah building 2nd flloor.
14 109
አድራሻ
ቁጥር 1 ፦ መርካቶ ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ፦ 22 ጎላጉል ህንፃ ጎን ኖህ ህንፃ ላይ ሁለተኛ ፎቅ
ከመደወል በአካል ቢመጡ ይጠቀማሉ።
Atrafi saving and credit coop, ltd
14 109
እንኳን ደስ አለን
አዲሱ ቢሮዋችን ተከፍቶዋል
አድራሻ ፦
ጎላጉል ህንፃ ጎን ኖህ ህንፃ (city point) ላይ 2ኛ ፎቅ ።
መጥተው ይጠቀሙ
Atrafi saving and credit coop, ltd
0903717173 /0989717172
14 109
አፓርታማ ለመግዛት 20 ሚሊየን በጣም ውድ ነው ።
በ10 ሚሊየን እራሱ እንዴት ይገዛል ?
5 ሚሊየን ብርም ሲበዛበት ነው ።
ግን ከላይ በተጠቀሱት የብር መጠን ካልሆነ በቀር ደሞ ምንም መግዛት አይቻልም ፤ ገና ዋጋውን እየጨመረ ይሄዳል ፤ የቻሉት ይጠቀልሉታል ሌላው የበይ ተመልካች ይሆናል ።
ግን እኮ እርሶ ዳር ቆመው ጨመረ ! ጨመረ ! እያሉ ሊጨነቁ ፣ ሊቆዝሙ አይገባዎትም ፣ የምር ህብረት አጥተው ነው እንጂ እጅግ በአነሰ ዋጋ የቤት ባለቤት መሆን እኛ እውን አድርገነዋል ።
የሚያስፈልጓት ቀላል ነው አንደርሶ ፍላጎት ካለቸው ጋር ለምን አብረው አይገነቡም ?
አንድ አይነት ፍላጎት ያላቸውን ሰዎችን ለማገናኘት ደሞ አትራፊዎች አለን ።
አጅግ በቀለጠፈ እና በህግ በአግባብ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ከሚገምቱት በላይ እኛ እጅግ ፈጣኖች ነን ።
ነገሩን በአጭሩ ስናብራራው 40 ሰዎች በፍሎር 4 ቤት ቢገነቡ በ10 ፎቅ ሁሉንም ተደራሽ ማረግ ይቻላል ። ይህን በግምት ሳይሆን ከዚህ በፊት በሁለት ዙር ያሳካነውን አሁን በሶስተኛው ዙር እርሶ እንዲቀላቀሉ እየጋበዝኖት ነው ። ብዙዎች አንዳንድ አጋጣሚዎችን በህይወት አንድ ጊዜ ብቻ ይገኛል ይላሉ ፤ በእርግጠኝነት ይሄኛው ግብዣ አንደኛው ነው ።
ለበለጠ መረጃ ፎርሙን አንብበው ቤት ከፈለጉ ብቻ ይሙሉት ።
https://forms.gle/ha9rDGHaA9zfj7Lo6
14 109
አዲሱን እቁብ የገባችሁ የመጪው ቅዳሜ 12ኛ ክፍያ መሆኑን አውቃችሁ ከሆዲው ክፍያችሁን አስተካክሉ ።
ግዢ እና ተመሳሳይ አገልግሎት ስትጠይቁ ቀድሞ ለመስተናገድ በተገቢው መንገድ አስቀድሞ መቆጠብ መስፈርቱ እንደሆነ ልናስታውስ እንወዳለን ።
ይቅናችሁ ።
Atrafi saving and credit coop, Ltd
Autobis tera yologiya building 2nd floor.
14 109
የስራ ማስታወቂያ
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
አዲስ በሚከፍተው 22 አካባቢ ብራንች ኦፊሱና ሰባተኛ ባለው ለዋናው ቡሮ ማስፋፊያ በሚከተሉት የስራ መደቦች ላይ ማስታወቂያዎችን አውጥቶዋል ፦
1ኛ ፦ የስራ መደቡ = ሲኒየር አካውንታንት (senior accountant )
፦ አግባብ ካለው ተቋም ዲግሪ ያለው/ት
፦ የስራ ልምድ ፦ 5 ዓመት በላይ
፦ ብዛት ፦ 2
፦ በገንዘብ ቁጠባና ብድር ወይም በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ ላይ የስራ ልምድ ያለው ሰው ይበረታታል ።
፦ ጾታ ፦ አይለይም
፦ ደሞዝ ፦ በስምምነት
2ኛ ፦ የስራ መደቡ = አካውንታንት ( accountant )
፦ አግባብ ካለው ተቋም ዲግሪ ያለው/ት
፦ Excel እና ተመሳሳይ የአካውንቲንግ ሶፍትዌር ላይ በቂ ብቃት ያለው/ት
፦ የስራ ልምድ ፦ 0 - 5 ዓመት
፦ ብዛት ፦ 7
፦ በገንዘብ ቁጠባና ብድር ወይም በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ ላይ የስራ ልምድ ያለው ሰው ይበረታታል ።
፦ ጾታ ፦ አይለይም
፦ ደሞዝ ፦ በስምምነት
3ኛ ፦ የስራ መደቡ መጠሪያ = ማርኬቲንግ ( marketing )
፦ አግባብ ካለው ተቋም ዲግሪ / ዲፕሎማ ያለው/ት
፦ ሶሻል ሚዲያ ላይ በቂ ተሳትፎ ያለው/ት
፦ የስራ ልምድ ፦ 0 - 5 ዓመት
፦ ብዛት ፦ 2
፦ ጾታ ፦ አይለይም
፦ ደሞዝ ፦ በስምምነት
መመዘኛውን የሚያሟሉ አመልካቾች
አስከ ሚያዚያ 08/2015 ድረስ
በአካል አውቶብስ ተራ ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
ወይም atrafisolution@gmail.com በኢሜል የትምህርት መረጃዎን መላክ ይችላሉ ።
14 109
ክቡራን ደንበኞቻችን ከፍተኛ በሆነ የስልክ ጥሪ ምክንያት ፈላጎታችሁን እያስተናገድን እንዳልሆነ ተረድተናል ።
ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ችግሩ የሚቀረፍ መሆኑን እየገለጽን በትህግስት እንድትጠብቁን ስንል በትህትና እንገልፃለን ።
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
