fa
Feedback
Atrafi Solution / አትራፊ

Atrafi Solution / አትራፊ

رفتن به کانال در Telegram

ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Atrafi Solution / አትራፊ

کانال Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 118 مشترک است و جایگاه 5 011 را در دسته تجارت و رتبه 2 394 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 118 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 18 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -308 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -2 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 7.48% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 4.49% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 1 056 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 634 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 9 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 19 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته تجارت تبدیل کرده‌اند.

14 118
مشترکین
-224 ساعت
-427 روز
-30830 روز
آرشیو پست ها
በአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ውስጥ በቤት ቁጠባ ከተደራጁት ውስጥ አብሮነት የጋራ ቤቶች ልማት አ.ማ በተደራጁ በሁለት ወር ውስጥ መሬት እንደገዙ ይታወቃል አሁን ደግሞ ለሚያሰሩት ባለ 10 ወለል አፓርታማ የዲዛይን ስራ እና አማካሪ ጨረታ አውጥቷል ። መስፈርቱን የምታሟሉ መጫረት ትችላላችሁ ። ጨረታው ማስረከቢያ የመጨረሻ ጊዜ ሐምሌ 10/2015 0926070791

ውድ አባላቶቻችን ጊዜው በጀት መዝጊያ እንደ መሆኑ እጃቹ ላይ ያለውን ደረሰኝ ይሁን ባንክ ትራንስፈር ያረጋችሁበት መረጃ እንድታወራርዱ እናሳስባለን ። Atrafi saving and credit coope
ውድ አባላቶቻችን ጊዜው በጀት መዝጊያ እንደ መሆኑ እጃቹ ላይ ያለውን ደረሰኝ ይሁን ባንክ ትራንስፈር ያረጋችሁበት መረጃ እንድታወራርዱ እናሳስባለን ። Atrafi saving and credit cooperative Ltd 0903717173 / 0926090971

በአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር በእቁብ ቁጠባ በአዲሱ እጣ ቁጠባ ለቆጠባችሁ በሙሉ ። ሰሞኑን የባንኳች በጀት መዝጊያ በመሆኑ ከተለያዩ ባንኳች ወደ እኛ አካውንት ገቢ ለማስገባት እንደ ተቸገራችሁ ነ
በአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር በእቁብ ቁጠባ በአዲሱ እጣ ቁጠባ ለቆጠባችሁ በሙሉ ። ሰሞኑን የባንኳች በጀት መዝጊያ በመሆኑ ከተለያዩ ባንኳች ወደ እኛ አካውንት ገቢ ለማስገባት እንደ ተቸገራችሁ ነግራችሁናል ። በዚህም መሰረት እጣ መውጫውን ቀን ለ2 ሳምንት ማለትም ሐምሌ 07/2015 ያረዘምን መሆኑን እናሳውቃለን ።  ቀሪ ያለባችሁን መዋጮ በዚህ ጊዜ ውስጥ አጠናቁ ።  አዲስ መቀላቀል የምትፈልጉም በዚሁ እድል መጠቀም ትችላላችሁ ። Atrafi saving and credit cooperative Ltd 0903717173 / 0926090971

photo content

በዙር ሁለት ቤት የምዝገባ ጊዜ መጨረሻ ቀናችን ሚያዝያ 1/2015 ቀን ነበር ። በዛውም ቀን ክፍያ ተጠናቆ ገባ ። በዙር ሁለት አጠቃላይ የያዝነው አባላት ብዛት 40 ሰው ብቻ ነበር ፤ አንድ ፕሮጀክ
በዙር ሁለት ቤት የምዝገባ ጊዜ መጨረሻ ቀናችን ሚያዝያ 1/2015  ቀን ነበር ። በዛውም ቀን ክፍያ ተጠናቆ ገባ ። በዙር ሁለት አጠቃላይ የያዝነው አባላት ብዛት 40 ሰው ብቻ ነበር ፤ አንድ ፕሮጀክት ከቃል በላይ በተግባር ሲደገፍ ደስ ይላል ። እነሆ በቃላችን መሰረት ሁለት ወር ሳይሞላው በስማቸው መሬት ገዝተን ክረምት ሲያልፍ ግንባታ ለመጀመር በዝግጅት ላይ እንገኛለን ። በዚህም አባላቱ በከፍተኛ ሁኔታ 1ኛ፦ ብራቸው በተገቢው ቦታ ንብረት ላይ በማረፉ ያዋጡት ብር እጥፍ በሚባል ሁኔታ ዋጋው ጨምሮዋል 2ኛ፦ በቃላችን መሰረት ትግበራው ፈጣን በመሆኑ እጅግ ደስተኛ ሆነዋል ። 3ኛ፦ ለግንባታ መዋጮዋቸው ከወዲሁ ተነቃቅተው ወደ ትግበራ ገብተዋል ። ይህን እና ይህን የመሳሰሉ ዘርፈ ብዙ ጥቅም አግኝተዋል ። በዚህ ዙር የእርሶ ተራ ነው እሰከ ሰኔ 30 መዋጮዋን አዋጥተው ሐምሌ ላይ መሬት አስገዝተው ክረምት ሲወጣ ግንባታ ያስጀምሩ ። እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇 https://forms.gle/ha9rDGHaA9zfj7Lo6 Atrafi saving and credit coop, Ltd 0903717173 / 0926090971

አዲሱን እቁብ ይቀላቀሉ ። የተከፈለውን 19 ሳምንት ክፍያ ከፍለው እጣ ውስጥ ይግቡ ። Atrafi saving and credit coop, Ltd 0926090971 / 0903717173
አዲሱን እቁብ ይቀላቀሉ ። የተከፈለውን 19 ሳምንት ክፍያ ከፍለው እጣ ውስጥ ይግቡ ። Atrafi saving and credit coop, Ltd 0926090971 / 0903717173

ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ። Account number Atrafi saving and credit coop, Ltd ንግድ ባንክ: 1000498226063 ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593 አቢሲንያ ባንክ: 113029374

ነባር እቁብ የወጣ እጣ 04 ቀን 09/10/15 ክፍያ 43
ነባር እቁብ የወጣ እጣ 04 ቀን 09/10/15 ክፍያ 43

በዙር ሁለት ቤት የምዝገባ ጊዜ መጨረሻ ቀናችን ሚያዝያ 1/2015 ቀን ነበር ። በዛውም ቀን ክፍያ ተጠናቆ ገባ ። በዙር ሁለት አጠቃላይ የያዝነው አባላት ብዛት 40 ሰው ብቻ ነበር ፤ አንድ ፕሮጀክ
በዙር ሁለት ቤት የምዝገባ ጊዜ መጨረሻ ቀናችን ሚያዝያ 1/2015  ቀን ነበር ። በዛውም ቀን ክፍያ ተጠናቆ ገባ ። በዙር ሁለት አጠቃላይ የያዝነው አባላት ብዛት 40 ሰው ብቻ ነበር ፤ አንድ ፕሮጀክት ከቃል በላይ በተግባር ሲደገፍ ደስ ይላል ። እነሆ በቃላችን መሰረት ሁለት ወር ሳይሞላው በስማቸው መሬት ገዝተን ክረምት ሲያልፍ ግንባታ ለመጀመር በዝግጅት ላይ እንገኛለን ። በዚህም አባላቱ በከፍተኛ ሁኔታ 1ኛ፦ ብራቸው በተገቢው ቦታ ንብረት ላይ በማረፉ ያዋጡት ብር እጥፍ በሚባል ሁኔታ ዋጋው ጨምሮዋል 2ኛ፦ በቃላችን መሰረት ትግበራው ፈጣን በመሆኑ እጅግ ደስተኛ ሆነዋል ። 3ኛ፦ ለግንባታ መዋጮዋቸው ከወዲሁ ተነቃቅተው ወደ ትግበራ ገብተዋል ። ይህን እና ይህን የመሳሰሉ ዘርፈ ብዙ ጥቅም አግኝተዋል ። በዚህ ዙር የእርሶ ተራ ነው እሰከ ሰኔ 30 መዋጮዋን አዋጥተው ሐምሌ ላይ መሬት አስገዝተው ክረምት ሲወጣ ግንባታ ያስጀምሩ ። እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇 https://forms.gle/ha9rDGHaA9zfj7Lo6 Atrafi saving and credit coop, Ltd 0903717173 / 0926090971

በአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር በአትራፊ የቤት መፍትሄ 3ኛ ዙር የተመዘገባችሁ አባለት በሙሉ ከነገው እለት 07/10/15 ጀምሮ 22 በሚገኘው ብራንቻችን ጎላጉል ጎን ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ በመምጣት
በአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር በአትራፊ የቤት መፍትሄ 3ኛ ዙር የተመዘገባችሁ አባለት በሙሉ ከነገው እለት 07/10/15 ጀምሮ 22 በሚገኘው ብራንቻችን ጎላጉል ጎን ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ በመምጣት ክፍያ በመጀመር ዉል መውሰድ ትችላላችሁ ። Atrafi saving and credit coop, Ltd

ድሮ ድሮ ተራራው ላይ ለመዉጣት በእግርህም ውጣ ወይ በኢሊኮፍተር መውጣት ያው መውጣት ነው ይባል ነበር ። ይህ ዘመን ግን እንደዛ አይደለም ። ፍጥነት የዚህ ዘመን መለኪያ ነው ። ፈጣን የገንዘብ አቅ
ድሮ ድሮ ተራራው ላይ ለመዉጣት በእግርህም ውጣ ወይ በኢሊኮፍተር መውጣት ያው መውጣት ነው ይባል ነበር ። ይህ ዘመን ግን እንደዛ አይደለም ። ፍጥነት የዚህ ዘመን መለኪያ ነው ። ፈጣን የገንዘብ አቅርቦት ያስፈልጎታል ? አጠር ባለ ጊዜስ መበደር እየቻሉ ለምን ጊዜዎን ያባክናሉ ? ነገን አይጠብቁ ነገ ሁሉ ነገር ውድ ነውና ፤ ዛሬውኑ አትራፊን የገንዘብ ቁጠባና ብድርን ይቀላቀሉ ። ያተርፉበታል ። 0903717173 / 0926090971

አዲስ እቁባችን ሊበት 3 ሳምንት ብቻ ይቀረዋል ። መቀላቀል የምትፈልጉ መቀላቀል ትችላላችሁ ፤ እጣ ውስጥ ለመግባት ብቸኛው መስፈርት ሙሉ ክፍያ ማገባደድ ነው ። መልካም እድል ።

አዲስ እቁብ ክፍያ 17 አዱሱ እቁብ እጣ መውጫው ቀን ስለደረሰ አዲስ መግባት የምትፈልጉ እና ወደኋላ የቀራችሁ ክፍያችሁን አስተካክሉ ። መልካም እድል።

ነባር እቁብ የወጣ እጣ 19 እና 92 ቀን 26/09/15 ክፍያ 41
ነባር እቁብ የወጣ እጣ 19 እና 92 ቀን 26/09/15 ክፍያ 41

የእርሶ ተቋም
የእርሶ ተቋም

ቁጥር 2 አድራሻ ፦ ጎላጉል ህንፃ ጎን ኖህ ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ 0926090971 / 0903717173

موقعیت جغرافیایی

Atrafi Solution / አትራፊ - آمار و تحلیل کانال تلگرام @atrafisolution