Atrafi Solution / አትራፊ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Atrafi Solution / አትራፊ 的分析概览
频道 Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 101 名订阅者,在 商业 类别中位列第 5 015,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 394 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 101 名订阅者。
根据 19 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -293,过去 24 小时变化为 -18,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.63%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 077 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !”
凭借高频更新(最新数据采集于 20 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。
14 101
订阅者
-1824 小时
-537 天
-29330 天
帖子存档
14 101
አትራፊ የቤት መፍትሄ
Atrafi housing solution
በይፋ 120 ሚሊየን ብር ቃል በተገባ ካፒታል ተመስርቶዋል ።
14 101
ቀኑን ቆርጠናል
አትራፊ የቤት መፍትሄ (Atrafi Housin solution)
የምስረታ ቀን ፦ ታህሳስ 15/2015
ሰዓት ፦ ከጠዋቱ 2:30
ቦታ ፦ ፒያሳ ኤሊያና ሆቴል 4ኛ ፎቅ VIP አዳራሽ
፦ ተመዝግባችሁ የመመዝገቢያ ከፍያ ያልከፈላችሁ አትራፊ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም ደውላችሁ በሚሰጣችሁ አካውንት መክፈል ትችላላችሁ ።
፦ በ200ሺ እና በ400ሺ መደብ ምዝገባ ጨርሰናል ።
፦ በ600ሺ እና በ800ሺ መደብ ትንሽ ቦታ ስላለን መመዝገብ ይቻላል ።
አብረን እንችላለን ።
Atrafi Housing solition under formation.
14 101
Account number
Atrafi saving and credit coop, Ltd
ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
14 101
ክቡራን አባሎቻችን
ቢሮዋችንን እዛው ፎቅ ላይ ወደ ሁለተኛ እንዳዘዋወርን ልናሳውቅ እንወዳለን ።
Atrafi saving credit coop, Ltd
14 101
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር በሚከተለው የስራ ዘርፍ ላይ ማስታወቂያዎችን አውጥቶዋል ፦
፦ አካውንታንት
፦ አግባብ ካለው ተቋም ዲግሪ ያለው/ት
፦ Excel እና ተመሳሳይ የአካውንቲንግ ሶፍትዌር ላይ በቂ ብቃት ያለው/ት
፦ የስራ ልምድ ፦ 0 - 5 ዓመት
፦ ብዛት ፦ 3
፦ በገንዘብ ቁጠባና ብድር ወይም በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ ላይ የስራ ልምድ ያለው ሰው ይበረታታል ።
፦ ጾታ ፦ አይለይም
መመዘኛውን የሚያሟሉ አመልካቾች በአካል
ወይም 0903717173 በቴሌግራም
ወይም atrafisolution@gmail.com በኢሜል የትምህርት መረጃውን መላክ ይችላሉ ።
14 101
እቁባችን የመውጫው ጊዜው ደርሷል ፤
ክፍያ ያዘገያችሁ ቶሎ እንድትጨርሱ እያሳሰብን እጣ ላይ የሚገቡት ሙሉ ክፍያ የጨረሱት ብቻ ይሆናል ።
በተጨማሪም አዲስ ሆናቹ የተከፈለውን እቁብ ከፍላችሁ መቀላቀል የምትፈልጉ እድሉን መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በዚሁ እናሳውቃለን ።
አትራፊ እቁብ
Atrafi saving and credit coop, Ltd
0903717173 / 0989717172
14 101
እጅግ አስደሳች ዜና
የብድር ጣሪያችንን 5 ሚሊየን ማድረሳችንን ልናበስር እንወዳለን ፣ ቀደም ብላችሁ ቁጠባ የጀመራችሁም አዲስም አባላት እንድትጠቀሙበት እንጋብዛለን ።
14 101
ከእኛ ጋር በጋራ ቤት ለመገንባት ፈቃደኛ ሆናችሁ የተመዘገባችሁ በቅርቡ ኤልያና ሆቴል ላይ ባለድርሻ አካላት ፣ የባንክ ተወካዮች ፣ የመንግስት አካላት በተገኙበት ምስረታ እንደሚካሄድ ስናበስርላችሁ በታላቅ ደስታ ነው ።
ለተመዘገባችሁም ቀድመን ቀንኑንና ሰዓቱን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
Atrafi Housing solution
Under formation
Yologiya building 2nd floor
0903717173 / 0989717172
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
