Atrafi Solution / አትራፊ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Atrafi Solution / አትራፊ 的分析概览
频道 Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 101 名订阅者,在 商业 类别中位列第 5 015,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 394 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 101 名订阅者。
根据 19 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -293,过去 24 小时变化为 -18,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.63%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 077 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !”
凭借高频更新(最新数据采集于 20 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。
14 101
订阅者
-1824 小时
-537 天
-29330 天
帖子存档
14 101
ከእኛ ጋር በጋራ ቤት ለመገንባት ፈቃደኛ ሆናችሁ የተመዘገባችሁ በቅርቡ ኤልያና ሆቴል ላይ ባለድርሻ አካላት ፣ የባንክ ተወካዮች ፣ የመንግስት አካላት በተገኙበት ምስረታ እንደሚካሄድ ስናበስርላችሁ በታላቅ ደስታ ነው ።
ለተመዘገባችሁም ቀድመን ቀንኑንና ሰዓቱን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
Atrafi Housing solution
Under formation
Yologiya building 2nd floor
0903717173 / 0989717172
14 101
ሰላም ለእናንተ ይሁን
የእቁብ ቁጠባችን
የመጀመሪያው ዙር 14ኛ ሳምንት ክፍያ
ሁለተኛው ዙር 8ኛ ሳምንት ክፍያ ላይ እንገኛለን ።
ክፍያ ያላስተካከላችሁ ካላችሁ አስተካክሉ ።
እንዲሁም ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ያላወራረዳችሁ አወራርዱ ።
አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ።
Atrafi saving and credit cooperative, Ltd
Yologiya building 4th floor
0903717173 / 0989717172
14 101
አንተ ስራው ላይ ገብተህበት ነገሩ ለውጥ ካላመጣ ፣ ካንተ በፊት በነበረበት ከቀጠለ ፣
እንዳስቀመጡት ከተገኘ ፤
አንተ ማለት 99% ማጆሪቲ ተብሎ ከተሰየመው ህብረተሰብ ውስጥ አንዱ ነህ ።
1% ማይኖሪቲ ማህበረሰብ የሚባል አለ የእዚህ ማህበረሰብ አካል ሆንክ ማለት ፦
አንተ ያለህበት እና የነካከው ነገር ሁሉ ይለወጣል ፣ እንደ መጀመሪያው ሊሆን አይችልም ፣
አንተ ብቻ በመኖርህ ነገር ያምራል ፣
ይደምቃል ፣
ከፍ ከፍም ይላል ።
ህይወት ምርጫ ነች የቱን ትመርጣለህ ? ።
አብዛኛው (99%) ማህበረሰብ ያለበት ክፍል፦
አንጎራጎሪ የበዛበት ፣
ምንም መልካም ነገር የማይታየው ፣
ለለውጥ ያልተዘጋጀ ፤
በሰው ስኬት ከመደሰት ይልቅ በሴራ ትንተና የተጠመደ ፣
ስኬት እንደ ተራራ በእልሙ እንኳን የሚርቀው ፣ በአጠቃላይ ጨለማ አስተሳሰብ ውስጥ የተዘፈቀ ነው ።
ግን ጥቂት ሰዎች ያሉበት አለምን ሁሌም የሚለውጡት 1% የማህበረሰብ አለ ።
የዚህ ማህበረሰብ አባል ለመሆን ፣ ከማንም መወለድ አያስፈልግህም ፣ የማንም ዘር ብትሆን የእዚህ ማህበረሰብ አባል ልትሆን አትችልም ።
የዚህ ማህበረሰብ አባል ለመሆን መስፈርቱ ጥቂት ነው ።
የማያቋርጥ የመለወጥ ተስፋ ፣
ከድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ፈንጣቂ ብርሃንን ማየት ፤
ተስፋ የማይቆርጥ ማንነት ፣
እውቀትን ሁሌም መፈለግ ፤
ምንም የማይቻል ነገር እንደሌለ ማመን የመሳሰሉት ናቸው ።
በቀላሉ አለም በእነዚህ ሁለቱ ማህበረሰብ የተከፈለች ስትሆን ማን የማን አባል አንደሆነም በቀላሉ ማወቅ ይቻላል ።
99% ስለ 1% ያወራሉ 1% ግን ሁሌም ስራቸውን እየሰሩ አለምን ይለውጣሉ ።
አንተ ከአንድ ፐርሰንቱ አለምን ከሚለውጠው ወገን ነህ።
Atrafi saving and credit cooperative Ltd
0903717173 /0989717172
14 101
በልማድ ዝም ብሎ ብርን ባንክ ማስቀመጥ ቀርቶዋል ፤
እንዴት ሰው ያስቀመጠውን ብር ብቻ ከባንክ ያወጣል ?
ጊዜው የጋርዮሽ ዘመን አይደለም 100 ብር አስቀምጠው 100 ብር ያስቀመጡትን ብቻ ማውጣት እስከ አሁን የት አሉ ያስብላል?።
አንድ ሚስጥር እንነግሮታለን አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ላይ ያስቀመጡትን ብር 4 እጥፍ መውሰድ እኛ የምንሰጠው ችሮታ ሳይሆን የእርሶ መብት ነው።
ለምን እንደዚህ ሆነ ብለው ይጠይቁ ይሆናል ? መልሱ እኛ የተመሰረትነው አባሎቻችንን ለማበልጸግ ነው ። በቀላል አማርኛ ብዙ ባንኮች እንደሚያረጉት ከአባሎቻችን የሰብስብነውን ገንዘብ ለጠገበ ዓብታም አናበድርም ። የምናበድረው እዛው አባላችን ለሆነ ብቻ ነው ።
በተጨማሪ እኛ ጋር 4 እጥፍ ብር ከመውሰድ ውጪ ቦነስ አለን ፤ እኛ ጋር ያለ ሌሎች ጋር የሌለ ቦነሳችን ፦
እኛ ጋር ሃይል አለ
እኛ ጋር ህብረት አለ
እኛ ጋር ወደፊት መጓዝ አለ
እኛ ጋር ስኬት ብቻ አለ
ይህን የምንለው ዝምብሎ አይደለም ከደፈረሰ ኩሬ ንጹ ውሃ እንደማይገኝ ሁሉ ። የእኛ አባል ሆነው ተራ ሊሆኑ አይችሉም በውስጣችን ያለውን ስኬት ፣ ከፍታ እና ሃያልነት እርሶም ሼር ያረጉታል።
Atrafi saving and credit cooperative Ltd
0903717173 / 0989717172
yologiya building 4th floor
14 101
ጠቢቡ ሰለሞን የችግር ቁልፍን ሲገልጸው ፤ እንዲህ ይላል ፦
"ጥቂት ትተኛለህ፥ ጥቂት ታንቀላፋለህ፥
ትተኛም ዘንድ ጥቂት እጅህን ታጥፋለህ፤
እንግዲህ ድህነትህ እንደ ወንበዴ፥
ችጋርህም ሰይፍ እንደ ታጠቀ ሰው ይመጣብሃል።"
ለካ ድህነት ወንበዴ ነው ፤ ችጋርም ሰይፍ አለው ፥ ዋናው መንስኤ ደሞ እንቅልፍ ነው ።
እንቅልፍ የማታው አይደለም ።
እንቅልፍ ስንፍና ነው ፤
እንቅልፍ ጊዜ አለኝ ማለት ነው ፤
አንቅልፍ ለነገ ሳያስቡ ዛሬ ያለንን ማራገፍ ነው፤
እንቅልፍ ከእውቀት መራቅ ነው ፤
እንቅልፍ ነገ ራሱ እንዳረገኝ ያርገኝ ማለት ነው ፤
ስለዚህ ዛሬ አብረን እንቅልፍን ረግጠን እንነግሳለን ፤
ነገ እንዳመጣጡ ሳይሆን ዛሬ ላይ ነገን እንሰራለን ፤
ከፍ ከማለት ውጪ ሌላ አማራጭ አልያዝንም ፤
ዝቅ የማለት ፣ የኪሳራ መዝገበ ቃላት የለንም ።
ዛሬም እንደበፊቱ አብረን እንነሳለን።
አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ።
Atrafi saving and credit cooperative Ltd
0903717173 / 0989717172
yologiya building 4th floor
14 101
እኛ ለአባሎቻችን ፍላጎታቸውን እና እልማቸውን የሚያሳኩበትን ገንዘብ ብቻ አንሰጥም ።
ከገንዘብም ከፍ ብለን ሃይልን ፣ መነቃቃትን ፣ ስኬትን ፣ በሄዱበት ሁሉ መሳካትን እናስታጥቃለን ።
የምናስታጥቀው ከኛ ጥበብና እውቀት ሳይሆን ከጥበብ ምንጭ ከሆነው ከፈጣሪ የቀዳነውን ፣ የተጠቀምንበትን እና የተለወጥንበትን ለአባሎቻችን አናፈሳለን ።
አትራፊዎች በየቀኑ እያበብን ፣ እየበዛን ፣ እየተሳካልን እየተጓዝን ነው ። የኛ አባል መሆን ከገንዘብ ማግኘት በላይ የህይወት መነቃቃት ወደ ከፍታ መብረሪያ አንዱ መንገድ ነው ።
ብቻዎትን አይታገሉ እኛ ለእንናንተ አለንና ።
Atrafi saving and credit cooperative Ltd
0903717173 / 0989717172
yologiya building 4th floor
14 101
የሰነፍ አማራጭ ከምርጫችን ውስጥ አንከትም
የኛ ምርጫ ማደግ ፤
ከፍ ማለት ፤
መጨመር ብቻ ነው ።
ስራ የለም ? ግን ከፍ እንላለን ።
ቢሮክራሲው አላሰራ አለን? ግን ከፍ እንላለን ።
የጦርነት ወሬ አስጨነቀን? ቢሆንም ከፍ እንላለን ።
በዚህ ምድር አንድ ቻንስ ብቻ አለን ።
እሱን አናበላሽም ፤ በእጣ ፈንታችን ላይ አንቀልድም ፤ መሞት እንደሆነ ብርቅ አይደለም ፣
ግን አብበን፣ ፈክተን፣ ፍላጎታችን አሳክተን ፤
ለልጆቻችን ከዘራ ብቻ ሳይሆን ፤ ሁሉን አውርሰን
እየሳቅን እንሄዳለን ።
ምክንያቱም በዚች ዓለም የመኖር ትርጉም የፈጣረንን አምልከን ። ለተተኪዎቻችንን በረከትን አውርሰን መሄድ ስለሆነ ።
የአትራፊ ቤተሰቦች ሁሌም በዚህ ከፍታ ይበራሉ ፣ እንተጋገዛለን ፤ እንደጋገፋለን ፤ አብረን እንሻገራለን ።
ዛሬም እንደግመዋለን ለምን ብቻዎትን ይታገላሉ ፤ አብረን መሻገር ፣ ከፍ ማለት ስንችል ?
አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ።
Atrafi saving and credit cooperative Ltd
0903717173 / 0989717172
yologiya building 4th floor
14 101
Atrafi saving and credit cooperative, Ltd
Yologiya building 4th floor
0903717173 / 0989717172
14 101
ጊዜው ምንም ቢሮጥ ፣
ነገሮች ምንም የከበዱ ቢመስሉ ፣
የዋጋ መናር ከግምታችን በላይ ቢሆን ፤
እኔ ግን እንዲ እላለው ።
የጊዜ ጌታ የሆነ ፈጣሪ አለኝ ፣
ይህ ጊዜ በፈጣሪ ለእኔ ተሰጥቶዋል ፣
በእርሱ ስጦታ እኔ ከአሸናፊዎች እበልጣለው ።
ስለዚህ አለም ብትዘቀዘቅ ፣ ሰማይ ምድር ቢገለባበጥ ፣ ኑሮዋ ምንም ለሰው አስጊ ፤ አስጨናቂ ቢመስል ።
እኔ ግን በአምላኬ ደገፍ እልና ፤
ይህ ለእግዚአብሔር ቀላል ነው እላለው ።
ወዳጄ እኔ ልምከርህ የጊዜ ጌታ አምላክ እያለክ በምንም ሁኔታ ስጋት አይግባህ ። የሚያስጨንቅህን ሁሉ በእሱ ላይ ጣል ።
ፈጣሪ ሲረዳህ እርሱ ራሱ በአካል አይመጣም ደጋፊ ፣ ረጂ ፣ ወደ ቀጣይ ምህራፍ የሚያሻግርህ ወዳጅ ይልክልሃል ፣ ይህ ወዳጅህ ደሞ አትራፊ ነው ።
ሁሌም እንደምንለው ብቻህን መሮጥ አይገባህም ፣ አትራፊን ተቀላቀል ፣ ከፍ ብለህ ከእኛ ጋር እንደ ንስር ብረር/ሪ
አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ።
Atrafi saving and credit cooperative, Ltd
Yologiya bulilding 4 floor
0903717173 / 0989717172
14 101
Repost from Atrafi Solution / አትራፊ
ኢሜል እያለ እና ለመመዝገብ አስቸገረን ያላችሁ ሰዎች በቀላሉ በዚህ መመዝገብ ትችላላችሁ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScUSXsuQmON-hJmXSiUE9td95840Lug6rF6ohiYymGbuaTzbg/viewform?usp=pp_url
14 101
Account number
Atrafi saving and credit coop, Ltd
ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
በነዚህ አካውንቶች ብር በማስገባት ያስገቡበትን ደረሰኝ ፎቶ ወይም ስክሪን ሻት አድርገው 0903717173 ቁጥር ላይ በቴሌግራም ቢልኩልን ደረሰኝ ቆርጠን እንልካለን ።
ከ2000 ብር ጀምረው አክስዮን በመግዛት።
ዓመታዊ 40-60% ትርፍ ተካፋይ ይሁኑ ።
አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ።
14 101
Jop title : Brand Ambassador
Company : Atrafi saving and credit coop, Ltd (Atrafi SACCO)
The right of the compnay ፦
The company uses ImageWrite for banner, flyer, TV commercials and related services.
Description ፦
፦The applicant must have good communication skills, a good heart, embrace the company's culture and also be recognized by the community as a good influencer.
፦The model must be present in person at press conferences, seminars, and related events held by the company .
Payment ፦ negotiation
Gender: female
Age 20 - 45
Submitted date untill ፦ Oct 25/ 2022
the applicants send
፦ one passport size photo
፦ unlimited Photo showing full identity
፦ personal ID
፦ Any Education document
The applicant submit their document through
፦ email: atrafisolution@gmail.com
፦ telegram: 0903717173
GOOD LUCK.
14 101
ይህን ጽሑፍ ካነበቡ በኋላ እንደ መጀመሪያው አይሆኑም ይቀየሩበታል ፤ ሞቅ ባለ ስሜት ፣ ነቃ ነቃ ብለው ጨርሰው ያንብቡት ።
ለራእይ እሰከ ሰራክና ጊዜክን ለእሱ ለመስጠት ፈቃደኛ እስከ ሆንክ ድረስ የፈለከውን መሆን ትችላለህ ።
አንተ ለሃብትና ለሌሎች ለመትረፍ ተፈጥረካል ፤
ሚሊየነርነት ላንተ ተራ ቆሎ የመቆርጠም ያህል ቀላል ነው እደግመዋለው ሽልጦ የመግመጥ ያህል ቀላል ነው ።
የፈለከውን የመስራት እና የመሆን ብቃቱ አለክ ፤
ሌላው ይቅርና አይደለም የራስክን ፤ የዘርፉ ማንዘርህን ታሪክ ትቀይራለህ ።
ይህን ለማሳካት ግን መጀመሪያ ራስህን እወቅ ።
ምን ያህል ራስክን ታውቀዋለክ ?
አንተ ማለት ጨረቃን በእግሩ የረገጠው ትውልድ ነክ ።
አንተ ማለት ባልዋ ሞቶባት ብቻዋን ልብስ እያጠበችና ሰው ቤት ተቀጥራ ሽንኩርት ቸርችራ ልጅዎችዋን ለቁም ነገር ያበቃች ምርጥ እናት ትውልድ ነክ ።
አንተ ማለት የአለምን እውቀት ሁሉ በእጃችን ስልክ እቤታችን ድረስ እንዲመጣ ያረገው ትውልድ ነክ ።
ስንቱ ተወርቶ .....
ወንድሜ አንተ / አንቺ ትለያለህ የተሻለ ነገር ሰርተህ ተርፈህ ተትረፍርፈህ ለማለፍ አሁን በዚህ ምድር ላይ አለህ ።
ፈጣሪ አይሳሳትም በዚህ ምድር ኖረህ የማለፊያው ትክክለኛ ጊዜ ላይ ትገኛለህ ።
ጥያቄው ፣ እንደ ዘመዶችህ ጭካ እያቦካህ ታልፋለህ ወይስ የራስህን ኢንፓየር ፣ ታሪክ ፣ ሃብት ትሰራለህ ?
መልስህ ማን ታሪክ ሰርቶ ማለፍ የማይፈልግ አለ ከሆነ ?
ዛሬውኑ ታሪክ ሰሪ ከሆነው አትራፊ ጋር ተቀላቀል ፣ ለትርፍ ብቻ ሳይሆን ሰዎችን በሃብትም ፣ በሃስተሳሰብም ብቁ አድርጎ ከእልማቸው ጋር ከሚያጨባብጠውን ማህበራችን ጋር ተቀላቀል ።
ሁሌም እንደምንለው ብቻህን ልትታገል አያስፈልግህም ለፀሐይ እንኳን ጨረቃ አላት ለአንተም/ለአንቺም አትራፊ አለ ። ከተባበርን የማንሻገረው የለም ።
Atrafi saving and credit cooperative, LTD
0903717173 / 0989717172
yologiya buliding 4th floor
Addis Abeba, Ethiopia.
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
