ar
Feedback
Atrafi Solution / አትራፊ

Atrafi Solution / አትራፊ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Atrafi Solution / አትራፊ

تُعد قناة Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 101 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 015 في فئة الأعمال والمرتبة 2 394 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 101 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 19 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -293، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -18، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 7.63‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 077 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 9.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 20 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الأعمال.

14 101
المشتركون
-1824 ساعات
-537 أيام
-29330 أيام
أرشيف المشاركات
photo content

አብረን እንችላነል ❗️ together we can ❗️
+3
አብረን እንችላነል ❗️ together we can ❗️

አትራፊ የቤት መፍትሄ Atrafi housing solution በይፋ 120 ሚሊየን ብር ቃል በተገባ ካፒታል ተመስርቶዋል ።
+5
አትራፊ የቤት መፍትሄ Atrafi housing solution በይፋ 120 ሚሊየን ብር ቃል በተገባ ካፒታል ተመስርቶዋል ።

photo content

18ኛ ክፍያ አትራፊ እቁብ ሊፈነዳ ጥቂት ሳምንታት ይቀሩታል ፤ ክፍያችሁን ያላገባደዳችሁ አገባዱ ፤

ቀኑን ቆርጠናል አትራፊ የቤት መፍትሄ (Atrafi Housin solution) የምስረታ ቀን ፦ ታህሳስ 15/2015 ሰዓት ፦ ከጠዋቱ 2:30 ቦታ ፦ ፒያሳ ኤሊያና ሆቴል 4ኛ ፎቅ VIP አዳራሽ ፦ ተ
ቀኑን ቆርጠናል አትራፊ የቤት መፍትሄ (Atrafi Housin solution) የምስረታ ቀን ፦  ታህሳስ 15/2015 ሰዓት ፦ ከጠዋቱ 2:30 ቦታ ፦ ፒያሳ ኤሊያና ሆቴል 4ኛ ፎቅ VIP አዳራሽ ፦ ተመዝግባችሁ የመመዝገቢያ ከፍያ ያልከፈላችሁ አትራፊ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም ደውላችሁ በሚሰጣችሁ አካውንት መክፈል ትችላላችሁ ። ፦ በ200ሺ እና በ400ሺ መደብ ምዝገባ ጨርሰናል ። ፦ በ600ሺ እና በ800ሺ መደብ ትንሽ ቦታ ስላለን መመዝገብ ይቻላል ። አብረን እንችላለን ። Atrafi Housing solition under formation.

Account number Atrafi saving and credit coop, Ltd ንግድ ባንክ: 1000498226063 ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593 አቢሲንያ ባንክ: 113029374

ክቡራን አባሎቻችን ቢሮዋችንን እዛው ፎቅ ላይ ወደ ሁለተኛ እንዳዘዋወርን ልናሳውቅ እንወዳለን ። Atrafi saving credit coop, Ltd

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር በሚከተለው የስራ ዘርፍ ላይ ማስታወቂያዎችን አውጥቶዋል ፦ ፦ አካውንታንት ፦ አግባብ ካለው ተቋም ዲግሪ ያለው/ት ፦ Excel እና ተመሳሳይ የአካውንቲንግ ሶፍትዌር ላ
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር በሚከተለው የስራ ዘርፍ ላይ ማስታወቂያዎችን አውጥቶዋል ፦ ፦ አካውንታንት ፦ አግባብ ካለው  ተቋም ዲግሪ ያለው/ት ፦ Excel እና ተመሳሳይ የአካውንቲንግ ሶፍትዌር ላይ በቂ ብቃት ያለው/ት ፦ የስራ ልምድ ፦  0 - 5 ዓመት ፦ ብዛት ፦ 3 ፦ በገንዘብ ቁጠባና ብድር ወይም በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ ላይ የስራ ልምድ ያለው ሰው ይበረታታል ። ፦ ጾታ ፦  አይለይም መመዘኛውን የሚያሟሉ አመልካቾች በአካል ወይም 0903717173 በቴሌግራም ወይም atrafisolution@gmail.com በኢሜል የትምህርት መረጃውን መላክ ይችላሉ ።

እቁባችን የመውጫው ጊዜው ደርሷል ፤ ክፍያ ያዘገያችሁ ቶሎ እንድትጨርሱ እያሳሰብን እጣ ላይ የሚገቡት ሙሉ ክፍያ የጨረሱት ብቻ ይሆናል ። በተጨማሪም አዲስ ሆናቹ የተከፈለውን እቁብ ከፍላችሁ መቀላቀል
እቁባችን የመውጫው ጊዜው ደርሷል ፤ ክፍያ ያዘገያችሁ ቶሎ እንድትጨርሱ እያሳሰብን እጣ ላይ የሚገቡት ሙሉ ክፍያ የጨረሱት ብቻ ይሆናል ። በተጨማሪም አዲስ ሆናቹ የተከፈለውን እቁብ ከፍላችሁ መቀላቀል የምትፈልጉ እድሉን መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በዚሁ እናሳውቃለን ። አትራፊ እቁብ Atrafi saving and credit coop, Ltd 0903717173 / 0989717172

እጅግ አስደሳች ዜና የብድር ጣሪያችንን 5 ሚሊየን ማድረሳችንን ልናበስር እንወዳለን ፣ ቀደም ብላችሁ ቁጠባ የጀመራችሁም አዲስም አባላት እንድትጠቀሙበት እንጋብዛለን ።
እጅግ አስደሳች ዜና የብድር ጣሪያችንን 5 ሚሊየን ማድረሳችንን ልናበስር እንወዳለን ፣ ቀደም ብላችሁ ቁጠባ የጀመራችሁም አዲስም አባላት  እንድትጠቀሙበት እንጋብዛለን ።

እዚህ ይመዝገቡ 📍📍📍 Register Here 📌📌📌

ከእኛ ጋር በጋራ ቤት ለመገንባት ፈቃደኛ ሆናችሁ የተመዘገባችሁ በቅርቡ ኤልያና ሆቴል ላይ ባለድርሻ አካላት ፣ የባንክ ተወካዮች ፣ የመንግስት አካላት በተገኙበት ምስረታ እንደሚካሄድ ስናበስርላችሁ በ
ከእኛ ጋር በጋራ ቤት ለመገንባት ፈቃደኛ ሆናችሁ የተመዘገባችሁ በቅርቡ ኤልያና ሆቴል ላይ ባለድርሻ አካላት ፣ የባንክ ተወካዮች ፣ የመንግስት አካላት  በተገኙበት ምስረታ እንደሚካሄድ ስናበስርላችሁ በታላቅ ደስታ ነው  ። ለተመዘገባችሁም ቀድመን ቀንኑንና  ሰዓቱን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። Atrafi Housing solution Under formation Yologiya building 2nd floor 0903717173 / 0989717172