Atrafi Solution / አትራፊ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Atrafi Solution / አትራፊ 的分析概览
频道 Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 118 名订阅者,在 商业 类别中位列第 5 011,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 394 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 118 名订阅者。
根据 18 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -308,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.48%。内容发布后 24 小时内通常能获得 4.49% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 056 次浏览,首日通常累积 634 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !”
凭借高频更新(最新数据采集于 19 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。
14 118
订阅者
-224 小时
-427 天
-30830 天
帖子存档
14 109
እንኳን ደስ አላችሁ ።
ለአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ስታፍ አባላት በሙሉ በዛሬዉ ለት ቦርዱ በወሰነዉ ዉሳኔ መሰረት የወራዊ ደሞዝ ላይ 50% ጭማሪ በመደረጉ ሁለችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ ለተገኘዉ ትልቅ ስኬት እና ትጋን የእናንተ ድርሻ ታላቅ መሆኑን ተገንዝባችሁ ፤
በዚሁ መሰረት በትጋት መጪዉን ዓመት አባላትን በማስደሰት ፣ ከብድር ከፍተኛ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እና በቤታቸዉ (በአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ) እንዲበለጽጉ እንድታግዙዋቸዉ ስል አሳስባለዉ ።
መስራች እና ፕሬዝዳንት
ቴዎድሮስ ኃይሉ
14 109
1 አጭር ጊዜ ብድር ምንድ ነው ?
2 አጭር ጊዜ ብድር መበደር የሚችለው ማነው ?
3 አገልግሎት ክፍያው ስንት ነው ?
እነዚህን የመሳሰሉት ጥያቄዎች በአብዛኛው ሰው በመጠየቃችን እንደሚከተለው እናብራራዋለን ።
፦ አጭር ጊዜ ብድር ነጋዴ ለሆኑ ግለሰቦች የምንሰጠው ብድር ሲሆን ማንኛውም አይነት ቁጠባ የማይቆጠብበት እና ከወለድ ነፃ የሆነ የብድር አይነት ነው ።
፦ ከስሙ እንደምንረዳው አጭር ጊዜ ብድር አንድ ተበዳሪ ከተበደረ በኋላ ክፍያውን በ3 ወር ከፍሎ ማጠናቀቅ ይጠበቅበታል ።
፦ አጭር ጊዜ ብድር ለአዲስ ስራ ጀማሪዎች የማይሆን ብድር ሲሆን አንድ ተበዳሪ ይህን ብድር ለመበደር ቢያንስ አንድ ዓመት በስራ ውስጥ ማለፍ ይጠበቅበታል ።
፦ ብድሩን በአብዛኛው ተበዳሪዎች በሳምንት ጊዜ ውስጥ ስለሚበደሩት ለቤት ኪራይ ፤ ለስቶክ ፣ ስራቦታቸውን በእቃ ለመሙላት ፣ ለግምሩክ ቀረጥ ፣ እጅግ አስቸኳይ ለሚፈለጉ ወጪዎችና እና ተመሳሳይ ለሆኑ ነገሮች ይበደሩታል ።
፦ ብድሩ ምንም አይነት ወለድ የማይታሰብበት ሲሆን 10% ያልበለጠ የአገልግሎት ክፍያ ይከፈልበታል ።
፦ ስልክ አይደውሉ በአካል ይምጡ በእርግጠኝነት ያተርፋሉ ።
Atrafi saving and credit coop, ltd
Address ፦
no1- autobis tera sebategna yologiya building 2nd floor.
no2- 22 behind golagul tower noah building 2nd flloor.
0926090971 / 0903717173
14 109
በግራፊክስ እና ኤዲቲንግ በቂ ሙያ ያለዉ እና በቋሚነት መስራት የሚፈልግ/የምትፈልግ ።
ከታች በተቀመጠዉ ኢሜል ኮንታክት አርጉን ።
email :- atrafisolution@gmail.com
Atrafi saving and credit coop,Ltd
0903717173 / 0926090971
14 109
በአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር እና የቤት መፍትሄ ላይ አዲስ ለምንጀምረዉ ፕሮጀክት በትምህርት ደረጃ እንዲህ ያለዉ እንዲህ ያላት ከምንል ከታች ያለዉን መስፈርት የሚያሟላ ሁሉ በራሳቸዉ ሙሉ እምነት ያላቸዉን አወዳድረን ለመቅጠር ወስነናል ።
የስራ መደቡ መጠሪያ ፦ በተመደቡበት
የትምህርት ደረጃ ፦ ዲፕሎምና ከዚያ በላይ
አስፈላጊ ችሎታ 👇👇👇
➯ ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለዉ/ት
➯ team sprit መፍጠር የሚችል/የምትችል
➯ ለአዲስ አስተሳሰቦች ክፍት የሆነ አመለካከት ያለዉ/ት
➯ በነገሮች excellence የሆነ/ች
➯ ስራ ለማስፈጸም ሁሌም ከፊት የሚሰለፍ/የምትሰለፍ
➯ ትጉ የሆነ/ች
➯ ስራን የማስፈጸም ብቃት ያለዉ
➯ ጠንካራ የሆነ የመለወጥ መንፈስ ያለዉ/ት
➯ ቅን አሳቢ/ት positive thinker
➯ የስራ ቦታ 👉 አዲስ አበባ
➯ እድሜ ከ25 በላይ
➯ ደሞዝ እንደ ስራ ልምዳችሁ
ለቦታዉ እመጥናለዉ የምትሉና በራሳችሁ ሙሉ መተማመን ያላችሁ እስከ ነሐሴ 18/2015 ድረስ ቢሮ በአካል በመምጣት ወይም በኢሜል
atrafisolution@gmail.com
Cv በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ
መልካም እድል
0903717173 / 0926090971
14 109
ክቡራን የሳምንት እቁብ አባሎቻችን
የሳምንታዊ መዋጮዎቻችሁን በአግባቡ እንድትወጡ እያሳሰብን ። በጋራ ዉላችን መሰረት ከ2 ሳምንት በላይ መዋጮ ሳታደርጉ እጣ ቢደርሳችሁም ሆነ ማንኛዉም አገልግሎት ብትጠይቁ ማግኘት እንደማትችሉ ተገንዝባችሁ ግዴታችሁን እንድትወጡ እናሳስባለን ።
መልካም እድል ።
Atrafi saving and credit coop, Ltd
0903717173 / 0926090971
14 109
ራስን መሆን ብዙዎቻችሁ ወዳችሁታል ።
አንዲ የትም የማይገኝ ስፔሻል ቲፕ ጣል ላርግላችሁ ።
ራስ መሆን ውስጥህ ካለዉ ማንነትህ ጋር መስማማት ነዉ ።
እንዴት ካልክ ፦
፦ ጠዋት ልነሳ ስትል ቆይ ብርድ ነዉ ትንሽ ተኛ የሚልህ
፦ አዋጭ ስራ ነዉ ልግባበት ስትል ፦ አረ ተረጋጋ ብትከስርስ ፣ ሰዉ ቢስቅብህስ ፣ እነ እንትና የት ደረሱ የሚልህ ።
ስሙም ስምህ ነዉ ፣
መልኩም መልክህ ነዉ ፣
አንተን ራስህን ከምታዉቀዉ በላይ ያዉቅካል ።
ካንተ ጋር ተወልዶ ካንተ ጋር አርጅቶ መቃብር አብሮክ ይወርዳል ።
ፈረንጆቹ subconscious mind ይሉታል ።
ወይም እንዲህ በጥሩ ስራዉ ልትረዳዉ ትችላለህ ፦
፦ መኪና ስትነዳ ከየት ተነስተህ የት መድረስህን ሳታዉቅ የሚነዳልህ ማለት ነዉ ።
፦ ምግብ በልተህ ከሰዉነትህ አስፈጭቶ በደም አርጎ ሙሉ ሰዉነትህ የሚያዳርስል ማኔጅመንቱ በለዉ ።
፦ መተንፈስህ ሳታዉቅ አስተንፍሶክ ኦክስጅኑን ከተነፈስከዉ ላይ ወስዶ ለሰዉነትህ ህይወት የሚሰጠዉ በለዉ ። ሌላም ብዙ ....
ይህ አንተ ትኩረት የማትሰጠዉ ማንነትህ አንተ ፦
ሀብታም ሆንክ ደሃ ፤
ጀግና ሆንክ ፈሪ ፤
የተማርክ ሆን ፊደል ብርቁ ፤
ዴንታዉ አይደለም የእሱ ተልዕኮ አንተን በህይወት አስቆይቶ የተቆረጠልክን ቀን እንድትኖር ማረግ ብቻ ነዉ ።
ይሄን ማንነትህን ማወቅ ትልቁ የስኬት ቁልፍህ ነዉ ።
እንቀጥላለን ።
አትራፊዎች ነን ፦
ተልእኮአችን ወደ እኛ የመጡትን ሀብታሞች እና ሃያሎች አርጎ የገንዘብ ችግራቸዉን በማትረፍረፍ መቀየር ነዉ ።
0903717173 / 0926090971
14 109
ራስን መሆን ቀለል አርገን የምናልፈዉ ተራ ሃሳብ አይደለም ።
እስቲ ከላይ በቪዲዮ ያለዉን እንመልከት 👆👆👆
መጀመሪያ የተወሰኑ ሰዎች ሆን ብለዉ ድምጽ በጨወ ቁጥር እየተነሱ ይቀመጣሉ ።
አንድ የገባች እንግዳ እነሱ ያረጉትን በደመነብ ስትከተል ይታያል ፤
እሱ ብቻ ሳይሆን የሚገርመዉ ከሷ በኋላ የሚመጡትን ሰዎች እንዴት ተጽህኖ እንዳሳረፈችባቸዉ እና ለማይረባ ድምጽ ተገዝተዉ ቁጭ ብድግ ሲሉ ይታያል ።
እስቲ ራሳችንን እንመልከት ።
➯ ሀገራችን ላይ ያለን አመለካከት እንዴት ነዉ ?
➯ ስራችን ላይ ያለን አመለካከት እንዴት ነዉ ?
➯ መንፈሳዊ ህይወት ላይ ያለን አመለካከት እንዴት ነዉ ?
➯ ለመሐበራዊ እሴት ያለን አመለካከት እንዴት ነዉ ?
☑️ እስከ አሁንም የእናት የአባቴ ወግ ዉስጥ ነህ ?
☑️አባትህ ሲማርር ኖሮ ኖሮ ምን ጠብ ሳይልለት እንዳለ ወይም እንደሞተ እያወክ አሁንም አንተ በእሱ ሙድ ነህ ።
☑️ አገሬ ከሌላዉ አለም የተለየች ነህ ብለህ የሌላዉን አለም ወግ ፣ ስልጣኔ ፣ መንፈሳዊ ህይወት ሲያሻህ 666 እየለጠፍክ ሲያሻህ የባህር ማዶ ወግ መጤ እያልክ እያጥላላህ አንተ አሁንም በጭቃ ቤትህ ዉስጥ ነህ ?
እኔ ለአንተ ያለኝ ምክር በግ አትሁን ነዉ ።
አብዛኛዉ ሰዉ ሰለተስማማበት ነገሩ ልክ ነዉ ማለት አይደለም ። የመገናኛ ታክሲ ይዘህ ቦሌ ለምን አልደረስኩም አይባልም ፤ አስተሳሰብክም ዛሬ ላይ ያደረሰህ ታክስህ ነዉ ።
ራስን መሆን አንዱ ሰዎች ፤ አካባቢ ፤ እዉነት የሚመስሉ ግን አላስፈላጊ አመለካከቶችን አዉልቆ መጣል ነዉ ።
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን ።
ከፍ ለማለት ከፈለጉ ብቻ ይቀላቀሉን
0903717173 / 0926717173
14 109
ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ።
Account number
Atrafi saving and credit coop, Ltd
ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
14 109
ሁለተኛዉ የስኬት መንገድ መቼም እስክታነቡ ሆዳችሁን ቆርጦት ይሆናል ።
እዉነት ነዉ ማን ስኬትን ይጠላል ?
እነዛ ከወር እስከ ወር ከዓመት እስከ ዓመት ፈልሰስ ብሎ መኖርን ማን ይጠላል ?
ክራይ መጣ አልመጣ ፣ ግብር ጨመረ ቀነስ ፣ ትምህርት ተወደደ ረከሰ ብሎ ሳይጨነቁ መኖርን ማን ይጠላል ?
ሁለተኛዉ ጋር ከመግባታችን በፊት ግን ራስን መሆን በደንብ ገብቶናል ?
ራስን መሆን ማለት ሰዉን በፍጹም አለመምሰል ማለት ነዉ ።
ሰዉን አለመምሰል ሲባል ቡዙዎች የማናስተዉላቸዉን ነገሮች እንመልከት :-
አለመምሰል ማለት አለመኖር ማለት ነዉ ። ስንኖር ግን ማንን ነዉ የመሰልነዉ ? ማንን ነዉ የሆነዉ ብሎ መጠየቅ ? ደሞ የአባት ነዉ ።
በሌላዉ መልካም ሰዎችን መምሰልም እንዳለም አንርሳም ማለት ነዉ ፦
አንድ መንፈሳዊ አስተማሪ የሚለዉ ነገር አለ
አስተማሪክ የገባበትን ትገባለህ ፣ የሆነዉን ትሆናለህ ይላል ።
ያዉ ሲኦል ከገባ ወይም ገነት ትከተለዋለህ ለማለት ፈልጎ ነዉ ።
ወደ ምድሩ ሀሳብ ስንመልሰዉ የምትከተለዉ መምሰል የፈለከዉ ሰዉ የሆነዉን ትሆናለህ ።
ለዛ ነዉ ባደጉት አገሮች መካሪ (mentor) የሚያረጉ ሰዎች በብዛት የምናየዉ ፦
➯ የምትሰማዉ አማራሪዉ ነዉ ? ታዲያ አንተ ምን እንደትሆን ትጠብቃለህ ?
➯ የምታየዉ የጠፋ ፣ የፈረሰ ፣ የወደመ ነዉ ? ታዲያ አንተስ ምን የምታየዉን ላለመሆን ምን ማረጋገጫ አለክ ?
➯ ህይወት ተመሳሳይ ላባ ያላቸዉ ወፎች አብረዉ እንደሚበሩት አይነት ነች ።
ወዳጄ ራስክን መሆን ማለት ?
➯ ከፍ ካሉት ጋር አብረህ መብረር ማለት ነዉ
➯ ከአመስጋኞች ጋር በምንም ሁኔታ ዉስጥ አብሮ ማመስገን ነዉ
➯ ከጨለማ ዉስጥ ብርሃንን ማየት ነዉ
➯ እግርና እጅ ለሃሳብ እንደሚገዙ አዉቆ ሀሳብን ለበጎና ለቀና አመለካከት ብቻ ማስገዛት ነዉ ።
ሁለተኛዉ ደሞ .......
14 109
ስኬት ለራቃራቃችሁ
ኑሮ ኡኡኡ ላስባላችሁ
ተስፋም ለራቃችሁ
ምን አስባችሁ ነው ግን በዚህ ሙድ መኖር የተመቻችሁ ?
አረ ማርሽ ቀይሩ ወይ ቦታ ልቀቁ ?
ዝም ብሎ ያለስኬት መኖር አይደብርም ?
እና ምን እናርግ ብለህ ትጠይቀኝ/ቂኝ ይሆናል
መልሱ እንዲ ነው ።
እንዴት ነው ችስታነት ተመችቶካል ?
እንዴት ነው ማማረር ተመችቶካል ?
እንዴት ነው ከሰው በታች መሆን ተመችቷችዋል?
ብዬ እኔም እጠይቅካለው ?
መልስ አጣው እንጂ እንደ አንተ ጠያቂ መች ጠፋ የምትለኝ ከሆነ ?
ሀብታምነት በነፃ አይገኝም 😂 ከፍለክ ውሰደው ፤
ደስ ይበልህ ዛሬ የቦነስ ቀን ነው ሀብታምነትን እንካ በነፃ !
መጀመሪያ ድህነት ምርጫ ነዉ ፤ ለዛ ነዉ ደሃ የሆንከው ፤ መቼም አታፍርም ሀብታም ለመሆን ልስረቅ ትል ይሆናል ።
አጨበጨብኩልህ ስረቅ እዛዉ ቂሌንጦ ጊዜ ካለኝ መጥቼ እጠይቅካለው ።
እኔን ከጠየከኝ ስኬት እንደዚህ ነዉ ።፦
የሚያዉቁት ሰዎች ድብቅ ስላረጉት ዋጋዉ ዉድ ነዉ እንደ እኛ ያሉ ደጋጎች ግን ሁሉም ሰዉ እንዲሳካለት ስለሚፈልጉ በነፃ ይለግሱካል ።
የመጀመሪያ የስኬት መስፈርት ከራስክ ጋር ታረቅ አንተ ፦ አንተ ብቻ ነክ ፤ ሰዎችን ሌሎችን ልትመስል አትችልም ።
ሁለተኛዉ ደሞ .........
14 109
አቢሲንያ ባንክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ሰላም ለእናንተ ይሁን ።
በአትራፊ የቤት መፍትሄ የ3ኛ ዙር ቤት ተመዝጋቢዎች የመመስረቻ ጉባኤያችንን ቅዳሜ ሐምሌ 15/2015 በካፒታል ሆቴል ውስጥ አድርገናል ።
የመስከረም ፀሐይ ከመውጣቱ በፊት የመሬት ባለቤት መሆንና ሁለት ዓመት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የቤት ባለቤት መሆን ከፈለጉ በቀጣይ ሊንክ ባለው ፎርም ይመዝገቡና ፣ ግራ ቀኝ ሳይሉ አዲስ ዓመትን በስኬት ይጀምሩ ።
https://forms.gle/6ugckcQUGkBHcQYv7
14 109
ሰላም ለእናንተ ይሁን ።
በአትራፊ የቤት መፍትሄ የ3ኛ ዙር ቤት ተመዝጋቢዎች የመመስረቻ ጉባኤያችንን ቅዳሜ ሐምሌ 15/2015 በካፒታል ሆቴል ውስጥ አድርገናል ።
የመስከረም ፀሐይ ከመውጣቱ በፊት የመሬት ባለቤት መሆንና ሁለት ዓመት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የቤት ባለቤት መሆን ከፈለጉ በቀጣይ ሊንክ ባለው ፎርም ይመዝገቡና ፣ ግራ ቀኝ ሳይሉ አዲስ ዓመትን በስኬት ይጀምሩ ።
https://forms.gle/6ugckcQUGkBHcQYv7
14 109
ሰላም ለእናንተ ይሁን ።
በአትራፊ የቤት መፍትሄ የ3ኛ ዙር ቤት ተመዝጋቢዎች የመመስረቻ ጉባኤያቸውን ቅዳሜ ሐምሌ 15/2015 በካፒታል ሆቴል ውስጥ አድርገናል ።
የመስከረም ፀሐይ ከመውጣቱ በፊትና ሁለት ዓመት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የቤት ባለቤት መሆን ከፈለጉ በቀጣይ ሊንክ ባለው ፎርም ይመዝገቡና ፣ ግራ ቀኝ ሳይሉ አዲስ ዓመትን በስኬት ይጀምሩ ።
https://forms.gle/6ugckcQUGkBHcQYv7
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
