ch
Feedback
Atrafi Solution / አትራፊ

Atrafi Solution / አትራፊ

前往频道在 Telegram

ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

显示更多

📈 Telegram 频道 Atrafi Solution / አትራፊ 的分析概览

频道 Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 118 名订阅者,在 商业 类别中位列第 5 011,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 394

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 118 名订阅者。

根据 18 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -308,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.48%。内容发布后 24 小时内通常能获得 4.49% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 056 次浏览,首日通常累积 634 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

凭借高频更新(最新数据采集于 19 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

14 118
订阅者
-224 小时
-427
-30830
帖子存档
Repost from N/a
ቀን 22/11/15 አዲሱ እቁብ ክፍያ 24 የወጣ እጣ ቁጥር 17
ቀን 22/11/15 አዲሱ እቁብ ክፍያ 24 የወጣ እጣ ቁጥር 17

በግዢ እጣ የወጣላቸው ቁጥሮች ፦ 28 : 37 : 74 : 92 : 96 : 70 : 93 : 19 : 91 : 83
በግዢ እጣ የወጣላቸው ቁጥሮች ፦ 28 : 37 : 74 : 92 : 96 : 70 : 93 : 19 : 91 : 83

የወጡ እጣ ቁጥሮች
የወጡ እጣ ቁጥሮች

15 ደቂቃ ይቀራል ። ልክ 8 ሰዓት ስለምንጀምር ቢሮ አካባቢ ያላችሁ ወደ ውስጥ እንድትገቡ እናሳስባለን ።

50 ደቂቃ ይቀራል ። በአካል ያልመጣችሁ በቀጥታ በቲክቶክ ጠብቁን ሊንኩን እዚህ እንለቃለን ።

ዛሬ ብዙዎች ይስቃሉ ። መልካም እድል ። Atrafi saving and credit coop, Ltd 0926090971 / 0903717173
ዛሬ ብዙዎች ይስቃሉ ። መልካም እድል ። Atrafi saving and credit coop, Ltd 0926090971 / 0903717173

በአትራፊ የቤት መፍትሄ በ3ኛ ዙር ለተመዘገባችሁ አባላት በሙሉ የፊታችን ሐምሌ 15/2015 ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ ስብሰባ የምንጠራ ሲሆን ቦታውንም በዚሁ ቴሌግራም ላይ እናሳውቃለን ። አባል ያልሆናች
በአትራፊ የቤት መፍትሄ በ3ኛ ዙር ለተመዘገባችሁ አባላት በሙሉ የፊታችን ሐምሌ 15/2015 ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ ስብሰባ የምንጠራ ሲሆን ቦታውንም በዚሁ ቴሌግራም ላይ እናሳውቃለን ። አባል ያልሆናችሁም ስለ አካሄዳችን እና አሰራራችን ማወቅ የምትፈልጉ ፣  እናንተም በቦታው ተገኝታችሁ መከታተል የምችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ። አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ። አብረን እንገንባ !!! Atrafi saving and credit coop, Ltd 0926090971 / 0903717173

ለአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር አባላት በሙሉ የፊታችን ቅዳሜ 08/2015 በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወጣት ማህከል ከጠዋቱ 3:00 ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ እያስተላለፍን ። ከአለን አባላት ብዛት አንፃር በ
ለአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር አባላት በሙሉ የፊታችን ቅዳሜ 08/2015 በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወጣት ማህከል ከጠዋቱ 3:00 ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ እያስተላለፍን ። ከአለን አባላት ብዛት አንፃር በውክልና ማስተናገድ አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘነው ቢሮ በአካል በመምጣት የመረጣችሁት ሰው ላይ ውክልና እንድትሞሉ ስንል እናሳስባለን ። Atrafi saving and credit coop, Ltd 0926090971 / 0903717173

የተወሰናችሁትን ስለ ታዘብናችሁ እንንገራችሁ ። እኛ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን ። የገንዘብ ቤት ነን ። ብዙዎች ተበድረው ቤት ፣ መኪና የገዙበት እና ስራቸውን ያቀላጠፉበት ቤት ነው ። እናም ምን
የተወሰናችሁትን ስለ ታዘብናችሁ እንንገራችሁ ። እኛ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን ። የገንዘብ ቤት ነን ። ብዙዎች ተበድረው ቤት ፣ መኪና የገዙበት እና ስራቸውን ያቀላጠፉበት ቤት ነው ። እናም ምን ለማለት ነው ከኢትዮጵያ ውጪስ ያላችሁ እሺ በስልክ እናስተናግዳችኋለን ። እዚህ ግን አፍንጫችን ስር ቁጭ ብላችሁ ስልክ አልተነሳም ምናምን እያላችሁ መስመሩንም ስታገኙ ደሞ የረባ እንኳን ባልሆነ ወሬ ጊዜያችሁን የምታባክኑ መልህክቱ ለእናንተ ነው ። ቢሮዋችንን ሁሌም በደንበኛ ሞቅ ደመቅ ያለ የገንዘብ ቤት ነው ።  ግራ ቀኝ አትበሉ ቢሮ በአካል ኑ የሚገባችሁን እንደ ጥያቄያችሁ ውሰዱ ። በአዲሱ በጀት ዓመት ቢሊየኖች እናንተን ይጠብቃሉ ። Atrafi saving and credit coop, Ltd 0926090971 / 0903717173 Addis Abeba, Ethiopia

ክቡራን ደንበኞቻችን የበጀት መዝጊያን ምክንያት በማረግ ነገ ቅዳሜ 1/11/2015 ቢሮአችን ዝግ መሆኑን እናስታውቃለን ።
ክቡራን ደንበኞቻችን የበጀት መዝጊያን ምክንያት በማረግ ነገ ቅዳሜ 1/11/2015 ቢሮአችን ዝግ መሆኑን እናስታውቃለን ።

ለአትራፊ አዲሱ የእቁብ ቁጠባ አባላት በሙሉ ዕጣ መውጫ ቀን ሐምሌ 7 እንደሆነ ይታወቃል ። ከዛ በፊት ክፍያችሁን እንድትጨርሱና በተጨማሪም ቢሮ በአካል በመምጣት ውል እንድትዋዋሉ እና እጣ ቁጥራችሁን
ለአትራፊ አዲሱ የእቁብ ቁጠባ አባላት በሙሉ ዕጣ መውጫ ቀን ሐምሌ 7 እንደሆነ ይታወቃል ። ከዛ በፊት ክፍያችሁን እንድትጨርሱና በተጨማሪም ቢሮ በአካል በመምጣት ውል እንድትዋዋሉ እና እጣ ቁጥራችሁን እንድትወስዱ ስንል እናሳስባለን ። መልካም እድል 0903717173 / 0926090971

በአትራፊ የቤት መፍትሄ ለመታቀፍ እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇 https://forms.gle/ha9rDGHaA9zfj7Lo6 ባለ አንድ እና ባለ ሁለት ጨርሰናል ባለ ሶስት ጥቂት ቦታ ቀርቶናል ። https:
በአትራፊ የቤት መፍትሄ ለመታቀፍ እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇 https://forms.gle/ha9rDGHaA9zfj7Lo6 ባለ አንድ እና ባለ ሁለት ጨርሰናል ባለ ሶስት ጥቂት ቦታ ቀርቶናል ። https://forms.gle/ha9rDGHaA9zfj7Lo6

እቁብ ቁጠባ እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇 https://forms.gle/DrmogQR5fuNL72hdA
እቁብ ቁጠባ እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇 https://forms.gle/DrmogQR5fuNL72hdA