uk
Feedback
Atrafi Solution / አትራፊ

Atrafi Solution / አትራፊ

Відкрити в Telegram

ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Atrafi Solution / አትራፊ

Канал Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 14 118 підписників, посідаючи 5 011 місце в категорії Бізнес та 2 394 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 14 118 підписників.

За останніми даними від 18 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -308, а за останні 24 години на -2, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 7.48%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 4.49% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 1 056 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 634 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 9.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 19 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Бізнес.

14 118
Підписники
-224 години
-427 днів
-30830 день
Архів дописів
ቀን 13/12/15 ነባር እቁብ ክፍያ 53
ቀን 13/12/15 ነባር እቁብ ክፍያ 53

ቀን 06/12/15 አዲስ እቁብ ክፍያ 27 ሽያጭ የወጣ እጣ ቁጥር 15
ቀን 06/12/15 አዲስ እቁብ ክፍያ 27 ሽያጭ የወጣ እጣ ቁጥር 15

እንኳን ደስ አላችሁ ። ለአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ስታፍ አባላት በሙሉ በዛሬዉ ለት ቦርዱ በወሰነዉ ዉሳኔ መሰረት የወራዊ ደሞዝ ላይ 50% ጭማሪ በመደረጉ ሁለችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ እያል
እንኳን ደስ አላችሁ ። ለአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ስታፍ አባላት በሙሉ በዛሬዉ ለት ቦርዱ በወሰነዉ ዉሳኔ መሰረት የወራዊ ደሞዝ ላይ 50% ጭማሪ በመደረጉ ሁለችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ ለተገኘዉ ትልቅ ስኬት እና ትጋን የእናንተ ድርሻ ታላቅ መሆኑን ተገንዝባችሁ ፤ በዚሁ መሰረት በትጋት መጪዉን ዓመት አባላትን በማስደሰት ፣  ከብድር ከፍተኛ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እና በቤታቸዉ (በአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ) እንዲበለጽጉ  እንድታግዙዋቸዉ ስል አሳስባለዉ ። መስራች እና ፕሬዝዳንት ቴዎድሮስ ኃይሉ

1 አጭር ጊዜ ብድር ምንድ ነው ? 2 አጭር ጊዜ ብድር መበደር የሚችለው ማነው ? 3 አገልግሎት ክፍያው ስንት ነው ? እነዚህን የመሳሰሉት ጥያቄዎች በአብዛኛው ሰው በመጠየቃችን እንደሚከተለው እናብራ
1 አጭር ጊዜ ብድር ምንድ ነው ? 2 አጭር ጊዜ ብድር መበደር የሚችለው ማነው ? 3 አገልግሎት ክፍያው ስንት ነው ? እነዚህን የመሳሰሉት ጥያቄዎች በአብዛኛው ሰው  በመጠየቃችን እንደሚከተለው እናብራራዋለን ። ፦ አጭር ጊዜ ብድር ነጋዴ ለሆኑ ግለሰቦች የምንሰጠው ብድር ሲሆን ማንኛውም አይነት ቁጠባ የማይቆጠብበት እና ከወለድ ነፃ የሆነ የብድር አይነት ነው ። ፦ ከስሙ እንደምንረዳው አጭር ጊዜ ብድር አንድ ተበዳሪ ከተበደረ በኋላ ክፍያውን በ3 ወር ከፍሎ ማጠናቀቅ ይጠበቅበታል ። ፦ አጭር ጊዜ ብድር ለአዲስ ስራ ጀማሪዎች የማይሆን ብድር ሲሆን አንድ ተበዳሪ ይህን ብድር ለመበደር ቢያንስ አንድ ዓመት በስራ ውስጥ ማለፍ ይጠበቅበታል ። ፦ ብድሩን በአብዛኛው ተበዳሪዎች በሳምንት ጊዜ ውስጥ ስለሚበደሩት  ለቤት ኪራይ ፤ ለስቶክ ፣ ስራቦታቸውን በእቃ ለመሙላት ፣ ለግምሩክ ቀረጥ ፣ እጅግ አስቸኳይ ለሚፈለጉ ወጪዎችና እና ተመሳሳይ ለሆኑ ነገሮች ይበደሩታል ። ፦ ብድሩ ምንም አይነት ወለድ የማይታሰብበት ሲሆን 10% ያልበለጠ የአገልግሎት ክፍያ ይከፈልበታል ። ፦ ስልክ አይደውሉ በአካል ይምጡ በእርግጠኝነት ያተርፋሉ ። Atrafi saving and credit coop, ltd Address ፦ no1- autobis tera sebategna yologiya building 2nd floor. no2- 22 behind golagul tower noah building 2nd flloor. 0926090971 / 0903717173

👇👇👇

በግራፊክስ እና ኤዲቲንግ በቂ ሙያ ያለዉ እና በቋሚነት መስራት የሚፈልግ/የምትፈልግ ። ከታች በተቀመጠዉ ኢሜል ኮንታክት አርጉን ። email :- atrafisolution@gmail.com Atrafi s
በግራፊክስ እና ኤዲቲንግ በቂ ሙያ ያለዉ እና በቋሚነት መስራት የሚፈልግ/የምትፈልግ ። ከታች በተቀመጠዉ ኢሜል ኮንታክት አርጉን ። email :- atrafisolution@gmail.com Atrafi saving and credit coop,Ltd 0903717173 / 0926090971

በአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር እና የቤት መፍትሄ ላይ አዲስ ለምንጀምረዉ ፕሮጀክት በትምህርት ደረጃ እንዲህ ያለዉ እንዲህ ያላት ከምንል ከታች ያለዉን መስፈርት የሚያሟላ ሁሉ በራሳቸዉ ሙሉ እምነት
በአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር እና የቤት መፍትሄ ላይ አዲስ ለምንጀምረዉ ፕሮጀክት በትምህርት ደረጃ እንዲህ ያለዉ እንዲህ ያላት ከምንል ከታች ያለዉን መስፈርት የሚያሟላ ሁሉ በራሳቸዉ ሙሉ እምነት ያላቸዉን አወዳድረን ለመቅጠር ወስነናል ። የስራ መደቡ መጠሪያ ፦ በተመደቡበት የትምህርት ደረጃ ፦ ዲፕሎምና ከዚያ በላይ አስፈላጊ ችሎታ 👇👇👇 ➯ ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለዉ/ት ➯ team sprit መፍጠር የሚችል/የምትችል ➯ ለአዲስ አስተሳሰቦች ክፍት የሆነ አመለካከት ያለዉ/ት ➯ በነገሮች excellence የሆነ/ች ➯ ስራ ለማስፈጸም ሁሌም ከፊት የሚሰለፍ/የምትሰለፍ ➯ ትጉ የሆነ/ች ➯ ስራን የማስፈጸም ብቃት ያለዉ ➯ ጠንካራ የሆነ የመለወጥ መንፈስ ያለዉ/ት ➯ ቅን አሳቢ/ት positive thinker ➯ የስራ ቦታ 👉 አዲስ አበባ ➯ እድሜ ከ25 በላይ ➯ ደሞዝ እንደ ስራ ልምዳችሁ ለቦታዉ እመጥናለዉ የምትሉና በራሳችሁ ሙሉ መተማመን ያላችሁ እስከ ነሐሴ 18/2015 ድረስ ቢሮ በአካል በመምጣት ወይም በኢሜል atrafisolution@gmail.com Cv በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ መልካም እድል 0903717173 / 0926090971

ቀን 06/12/15 አዲስ እቁብ ክፍያ 26 ሽያጭ የወጣ እጣ ቁጥር 41
ቀን 06/12/15 አዲስ እቁብ ክፍያ 26 ሽያጭ የወጣ እጣ ቁጥር 41

ቀን 06/12/15 አዲስ እቁብ ክፍያ 26 የወጣ ዕጣ ቁጥር 08
ቀን 06/12/15 አዲስ እቁብ ክፍያ 26 የወጣ ዕጣ ቁጥር 08

ክቡራን የሳምንት እቁብ አባሎቻችን የሳምንታዊ መዋጮዎቻችሁን በአግባቡ እንድትወጡ እያሳሰብን ። በጋራ ዉላችን መሰረት ከ2 ሳምንት በላይ መዋጮ ሳታደርጉ እጣ ቢደርሳችሁም ሆነ ማንኛዉም አገልግሎት ብት
ክቡራን የሳምንት እቁብ አባሎቻችን የሳምንታዊ መዋጮዎቻችሁን በአግባቡ እንድትወጡ እያሳሰብን ። በጋራ ዉላችን መሰረት ከ2 ሳምንት በላይ መዋጮ ሳታደርጉ እጣ ቢደርሳችሁም ሆነ ማንኛዉም አገልግሎት ብትጠይቁ ማግኘት እንደማትችሉ ተገንዝባችሁ ግዴታችሁን እንድትወጡ እናሳስባለን ። መልካም እድል ። Atrafi saving and credit coop, Ltd 0903717173 / 0926090971

ራስን መሆን ብዙዎቻችሁ ወዳችሁታል ። አንዲ የትም የማይገኝ ስፔሻል ቲፕ ጣል ላርግላችሁ ። ራስ መሆን ውስጥህ ካለዉ ማንነትህ ጋር መስማማት ነዉ ። እንዴት ካልክ ፦ ፦ ጠዋት ልነሳ ስትል ቆይ ብርድ ነዉ ትንሽ ተኛ የሚልህ ፦ አዋጭ ስራ ነዉ ልግባበት ስትል ፦ አረ ተረጋጋ ብትከስርስ ፣ ሰዉ ቢስቅብህስ ፣ እነ እንትና የት ደረሱ የሚልህ ። ስሙም ስምህ ነዉ ፣ መልኩም መልክህ ነዉ ፣ አንተን ራስህን ከምታዉቀዉ በላይ ያዉቅካል ። ካንተ ጋር ተወልዶ ካንተ ጋር አርጅቶ መቃብር አብሮክ ይወርዳል ። ፈረንጆቹ subconscious mind ይሉታል ። ወይም እንዲህ በጥሩ ስራዉ ልትረዳዉ ትችላለህ ፦ ፦ መኪና ስትነዳ ከየት ተነስተህ የት መድረስህን ሳታዉቅ የሚነዳልህ ማለት ነዉ ። ፦ ምግብ በልተህ ከሰዉነትህ አስፈጭቶ በደም አርጎ ሙሉ ሰዉነትህ የሚያዳርስል ማኔጅመንቱ በለዉ ። ፦ መተንፈስህ ሳታዉቅ አስተንፍሶክ ኦክስጅኑን ከተነፈስከዉ ላይ ወስዶ ለሰዉነትህ ህይወት የሚሰጠዉ በለዉ ። ሌላም ብዙ .... ይህ አንተ ትኩረት የማትሰጠዉ ማንነትህ አንተ ፦ ሀብታም ሆንክ ደሃ ፤ ጀግና ሆንክ ፈሪ ፤ የተማርክ ሆን ፊደል ብርቁ ፤ ዴንታዉ አይደለም የእሱ ተልዕኮ አንተን በህይወት አስቆይቶ የተቆረጠልክን ቀን እንድትኖር ማረግ ብቻ ነዉ ። ይሄን ማንነትህን ማወቅ ትልቁ የስኬት ቁልፍህ ነዉ ። እንቀጥላለን ። አትራፊዎች ነን ፦ ተልእኮአችን ወደ እኛ የመጡትን ሀብታሞች እና ሃያሎች አርጎ የገንዘብ ችግራቸዉን በማትረፍረፍ መቀየር ነዉ ። 0903717173 / 0926090971

ራስን መሆን ቀለል አርገን የምናልፈዉ ተራ ሃሳብ አይደለም ። እስቲ ከላይ በቪዲዮ ያለዉን እንመልከት 👆👆👆 መጀመሪያ የተወሰኑ ሰዎች ሆን ብለዉ ድምጽ በጨወ ቁጥር እየተነሱ ይቀመጣሉ ። አንድ የገባች እንግዳ እነሱ ያረጉትን በደመነብ ስትከተል ይታያል ፤ እሱ ብቻ ሳይሆን የሚገርመዉ ከሷ በኋላ የሚመጡትን ሰዎች እንዴት ተጽህኖ እንዳሳረፈችባቸዉ እና ለማይረባ ድምጽ ተገዝተዉ ቁጭ ብድግ ሲሉ ይታያል ። እስቲ ራሳችንን እንመልከት ። ➯ ሀገራችን ላይ ያለን አመለካከት እንዴት ነዉ ? ➯ ስራችን ላይ ያለን አመለካከት እንዴት ነዉ ? ➯ መንፈሳዊ ህይወት ላይ ያለን አመለካከት እንዴት ነዉ ? ➯ ለመሐበራዊ እሴት ያለን አመለካከት እንዴት ነዉ ? ☑️ እስከ አሁንም የእናት የአባቴ ወግ ዉስጥ ነህ ? ☑️አባትህ ሲማርር ኖሮ ኖሮ ምን ጠብ ሳይልለት እንዳለ ወይም እንደሞተ እያወክ አሁንም አንተ በእሱ ሙድ ነህ ። ☑️ አገሬ ከሌላዉ አለም የተለየች ነህ ብለህ የሌላዉን አለም ወግ ፣ ስልጣኔ  ፣ መንፈሳዊ ህይወት ሲያሻህ 666 እየለጠፍክ ሲያሻህ የባህር ማዶ ወግ መጤ እያልክ እያጥላላህ አንተ አሁንም በጭቃ ቤትህ ዉስጥ ነህ ? እኔ ለአንተ ያለኝ ምክር በግ አትሁን ነዉ ። አብዛኛዉ ሰዉ ሰለተስማማበት ነገሩ ልክ ነዉ ማለት አይደለም ። የመገናኛ ታክሲ ይዘህ ቦሌ ለምን አልደረስኩም አይባልም ፤ አስተሳሰብክም ዛሬ ላይ ያደረሰህ ታክስህ ነዉ ። ራስን መሆን አንዱ ሰዎች ፤ አካባቢ ፤ እዉነት የሚመስሉ ግን አላስፈላጊ አመለካከቶችን አዉልቆ መጣል ነዉ ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን ። ከፍ ለማለት ከፈለጉ ብቻ ይቀላቀሉን 0903717173 / 0926717173

ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ። Account number Atrafi saving and credit coop, Ltd ንግድ ባንክ: 1000498226063 ኦሮሚያ ህብረት ስራ
ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ። Account number Atrafi saving and credit coop, Ltd ንግድ ባንክ: 1000498226063 ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593 አቢሲንያ ባንክ: 113029374

ሁለተኛዉ የስኬት መንገድ መቼም እስክታነቡ ሆዳችሁን ቆርጦት ይሆናል  ። እዉነት ነዉ ማን ስኬትን ይጠላል ? እነዛ ከወር እስከ ወር ከዓመት እስከ ዓመት ፈልሰስ ብሎ መኖርን ማን ይጠላል ? ክራይ መጣ አልመጣ ፣ ግብር ጨመረ ቀነስ ፣ ትምህርት ተወደደ ረከሰ ብሎ ሳይጨነቁ መኖርን ማን ይጠላል ? ሁለተኛዉ ጋር ከመግባታችን በፊት ግን ራስን መሆን በደንብ ገብቶናል ? ራስን መሆን ማለት ሰዉን በፍጹም አለመምሰል ማለት ነዉ ። ሰዉን አለመምሰል ሲባል ቡዙዎች የማናስተዉላቸዉን ነገሮች እንመልከት :- አለመምሰል ማለት አለመኖር ማለት ነዉ ። ስንኖር  ግን ማንን ነዉ የመሰልነዉ ? ማንን ነዉ የሆነዉ ብሎ መጠየቅ ? ደሞ የአባት ነዉ ። በሌላዉ መልካም ሰዎችን መምሰልም እንዳለም አንርሳም ማለት ነዉ  ፦ አንድ መንፈሳዊ አስተማሪ የሚለዉ ነገር አለ አስተማሪክ የገባበትን ትገባለህ ፣ የሆነዉን ትሆናለህ ይላል ። ያዉ ሲኦል ከገባ ወይም ገነት ትከተለዋለህ ለማለት ፈልጎ ነዉ ። ወደ ምድሩ ሀሳብ ስንመልሰዉ የምትከተለዉ መምሰል የፈለከዉ ሰዉ የሆነዉን ትሆናለህ ። ለዛ ነዉ ባደጉት አገሮች መካሪ (mentor) የሚያረጉ ሰዎች በብዛት የምናየዉ ፦ ➯ የምትሰማዉ አማራሪዉ ነዉ ? ታዲያ አንተ ምን እንደትሆን ትጠብቃለህ ? ➯ የምታየዉ የጠፋ ፣ የፈረሰ ፣ የወደመ ነዉ ? ታዲያ አንተስ ምን የምታየዉን ላለመሆን ምን ማረጋገጫ አለክ ? ➯ ህይወት ተመሳሳይ ላባ ያላቸዉ ወፎች አብረዉ እንደሚበሩት አይነት ነች ። ወዳጄ ራስክን መሆን ማለት ? ➯ ከፍ ካሉት ጋር አብረህ መብረር ማለት ነዉ ➯ ከአመስጋኞች ጋር በምንም ሁኔታ ዉስጥ አብሮ ማመስገን ነዉ ➯ ከጨለማ ዉስጥ ብርሃንን ማየት ነዉ ➯ እግርና እጅ ለሃሳብ እንደሚገዙ አዉቆ ሀሳብን ለበጎና ለቀና አመለካከት ብቻ ማስገዛት ነዉ ። ሁለተኛዉ ደሞ .......

ስኬት ለራቃራቃችሁ ኑሮ ኡኡኡ ላስባላችሁ ተስፋም ለራቃችሁ ምን አስባችሁ ነው ግን በዚህ ሙድ መኖር የተመቻችሁ ? አረ ማርሽ ቀይሩ ወይ ቦታ ልቀቁ ? ዝም ብሎ ያለስኬት መኖር አይደብርም ? እና ምን እናርግ ብለህ ትጠይቀኝ/ቂኝ ይሆናል መልሱ እንዲ ነው ። እንዴት ነው ችስታነት ተመችቶካል ? እንዴት ነው ማማረር ተመችቶካል ? እንዴት ነው ከሰው በታች መሆን ተመችቷችዋል? ብዬ እኔም እጠይቅካለው ? መልስ አጣው እንጂ እንደ አንተ ጠያቂ መች ጠፋ የምትለኝ ከሆነ ? ሀብታምነት በነፃ አይገኝም  😂 ከፍለክ ውሰደው ፤ ደስ ይበልህ ዛሬ የቦነስ ቀን ነው ሀብታምነትን እንካ በነፃ ! መጀመሪያ ድህነት ምርጫ ነዉ ፤ ለዛ ነዉ ደሃ የሆንከው ፤ መቼም አታፍርም ሀብታም ለመሆን ልስረቅ ትል ይሆናል ። አጨበጨብኩልህ ስረቅ እዛዉ ቂሌንጦ ጊዜ ካለኝ መጥቼ እጠይቅካለው ። እኔን ከጠየከኝ ስኬት እንደዚህ ነዉ ።፦ የሚያዉቁት ሰዎች ድብቅ ስላረጉት ዋጋዉ ዉድ ነዉ እንደ እኛ ያሉ ደጋጎች ግን ሁሉም ሰዉ እንዲሳካለት ስለሚፈልጉ በነፃ ይለግሱካል ። የመጀመሪያ  የስኬት መስፈርት ከራስክ ጋር ታረቅ አንተ ፦ አንተ ብቻ ነክ ፤ ሰዎችን ሌሎችን ልትመስል አትችልም ። ሁለተኛዉ ደሞ .........

አቢሲንያ ባንክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ሰላም ለእናንተ ይሁን ። በአትራፊ የቤት መፍትሄ የ3ኛ ዙር ቤት ተመዝጋቢዎች የመመስረቻ ጉባኤያችንን ቅዳሜ ሐምሌ 15/2015 በካፒታል ሆቴል ውስጥ አድርገና
አቢሲንያ ባንክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ሰላም ለእናንተ ይሁን ። በአትራፊ የቤት መፍትሄ የ3ኛ ዙር ቤት ተመዝጋቢዎች የመመስረቻ ጉባኤያችንን ቅዳሜ ሐምሌ 15/2015 በካፒታል ሆቴል ውስጥ አድርገናል ። የመስከረም ፀሐይ ከመውጣቱ በፊት የመሬት ባለቤት መሆንና ሁለት ዓመት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የቤት ባለቤት መሆን ከፈለጉ በቀጣይ ሊንክ ባለው ፎርም ይመዝገቡና ፣ ግራ ቀኝ ሳይሉ አዲስ ዓመትን በስኬት ይጀምሩ ። https://forms.gle/6ugckcQUGkBHcQYv7

ሰላም ለእናንተ ይሁን ። በአትራፊ የቤት መፍትሄ የ3ኛ ዙር ቤት ተመዝጋቢዎች የመመስረቻ ጉባኤያችንን ቅዳሜ ሐምሌ 15/2015 በካፒታል ሆቴል ውስጥ አድርገናል ። የመስከረም ፀሐይ ከመውጣቱ በፊት የመሬት ባለቤት መሆንና ሁለት ዓመት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የቤት ባለቤት መሆን ከፈለጉ በቀጣይ ሊንክ ባለው ፎርም ይመዝገቡና ፣ ግራ ቀኝ ሳይሉ አዲስ ዓመትን በስኬት ይጀምሩ ። https://forms.gle/6ugckcQUGkBHcQYv7

photo content
+7

ሰላም ለእናንተ ይሁን ። በአትራፊ የቤት መፍትሄ የ3ኛ ዙር ቤት ተመዝጋቢዎች የመመስረቻ ጉባኤያቸውን ቅዳሜ ሐምሌ 15/2015 በካፒታል ሆቴል ውስጥ አድርገናል ። የመስከረም ፀሐይ ከመውጣቱ በፊትና
+9
ሰላም ለእናንተ ይሁን ። በአትራፊ የቤት መፍትሄ የ3ኛ ዙር ቤት ተመዝጋቢዎች የመመስረቻ ጉባኤያቸውን ቅዳሜ ሐምሌ 15/2015 በካፒታል ሆቴል ውስጥ አድርገናል ። የመስከረም ፀሐይ ከመውጣቱ በፊትና ሁለት ዓመት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የቤት ባለቤት መሆን ከፈለጉ በቀጣይ ሊንክ ባለው ፎርም ይመዝገቡና ፣ ግራ ቀኝ ሳይሉ አዲስ ዓመትን በስኬት ይጀምሩ ። https://forms.gle/6ugckcQUGkBHcQYv7

Repost from N/a
ቀን 22/11/15 አዲሱ እቁብ ክፍያ 24 የወጣ የሽያጭ እጣ ቁጥር 45
ቀን 22/11/15 አዲሱ እቁብ ክፍያ 24 የወጣ የሽያጭ እጣ ቁጥር 45