uk
Feedback
Atrafi Solution / አትራፊ

Atrafi Solution / አትራፊ

Відкрити в Telegram

ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Atrafi Solution / አትራፊ

Канал Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 14 101 підписників, посідаючи 5 015 місце в категорії Бізнес та 2 394 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 14 101 підписників.

За останніми даними від 19 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -293, а за останні 24 години на -18, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 7.63%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає N/A% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 1 077 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 0 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 9.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 20 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Бізнес.

14 101
Підписники
-1824 години
-537 днів
-29330 день
Архів дописів
photo content

የድል ሳምንት የካቲት ወር እንደ ንስር አሞራ ከፍ ብለን ከአዋፋት በላይ ደምቀን የመንታይበት ጊዜያችን ነው ። እኔ ከሰማያዊ ዘር በመወለዴ ከሞት በኋላ የሚመጣውን ዓለም ተስፋ አደርጋለው ። በምድር
የድል ሳምንት የካቲት ወር እንደ ንስር አሞራ ከፍ ብለን ከአዋፋት በላይ ደምቀን የመንታይበት ጊዜያችን ነው ። እኔ ከሰማያዊ ዘር በመወለዴ ከሞት በኋላ የሚመጣውን ዓለም ተስፋ አደርጋለው ። በምድር ካለው ልቤን ሞቅ የሚያረገኝ ነገር ቢኖር ግሳታቸው የአንበሳ ፣ ቁጣቸው የመብረቅ ፣ ትህትናቸው የመላህክት ከሆነ ደምተው ካከበሩኝ ወድቀው ከፍ ካረጉኝ አባቶች መገኘቴ ነው ። እኔ የኋላዬን አልረሳም ፤ በኋላ ታሪኬ ግን እስረኛ አይደለውም ። እኔ እጠይቃለው ፦ የቱ ነው የኛ አሁን ታሪካችን ? የታል ቴክኖሎጂው ? የታለ ሰማይ ጠንቀስ ህንፃው ? የታለ ኢንዱስትሪው ? የታለ ፈጠራው ? ወዘተ ... እንንቃ እንችላለን ፣ ታሪካችን የምንዘክር ሳይሆን የምናስቀጥል ትውልድ እንሁን ። እኛም በፋይናንስ በኩል እናንተን ለማገዝ አለን ፤ ገንዘብ ከሚሰበስብ ሳይሆን ራህይ ካለው አና ሰዎችን ከሚደግፍ ተቋም መቀላቀል አብዝቶ ማትረፍ ነው ። የሃብት ታሪክዎን ከእኛ ጋር ይጻፉ ። አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ፨ እንኳን ለአድዋ በዓል አደረሳችሁ ፨ አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር 0903717173 / 0989717172

ሰው ሁሉ የፈለገውን መግዛት ቢችል አቤት ... .... እቺ አለም አንዱን በውን መኪና ታስነዳለች ሌላውን በህልሙ ታስጋልባዋለች ። ሌላወን በዉን ቪላ ላይ አስተኝታ ፤ ሌላውን ከሳር ፍራሹ ላይ በህል
ሰው ሁሉ የፈለገውን መግዛት ቢችል አቤት ...   .... እቺ አለም አንዱን በውን መኪና ታስነዳለች ሌላውን በህልሙ ታስጋልባዋለች ።  ሌላወን በዉን ቪላ ላይ አስተኝታ ፤ ሌላውን ከሳር ፍራሹ ላይ በህልም ዱባይ ታሳድራለች ። የዛሬ አምስት ዓመት እንዴት ትሆናለህ ቢባል ያለፉት አምስት ቀናት እንዳሳለፍከው ይባላል ። በቁስ ዓለም ላይ ያሉ ነገሮች ሁሉ የራስ ለማድረግ ገንዘብ ያስፈልጋል ። ገንዘብ ደሞ እንደሚባለው ገለባ ነው ፡ አየር ላይ ለዘራው የሚበተን ለሰበሰበው የሚቋጠር ። አንተ ገንዘብህን የት ነው የምትዘራው ? የምትዘራው የሚመለስ ፣ የሚበዛ መሆኑ ላይ እርግጠኛ ሁን ። ለምሳሌ አትራፊ ላይ 100ሺ ብትዘራ (ብትቆጥብ) በ6 ወሩ 400ሺ ትወስዳለህ ብቻ ባስቀመጥከው ልክ 4 እጥፍ ማለት ነው ።  ይህ ነው እንግዲ ገንዘብን መልካም ቦታ መዝራት ( ማስቀመጥ ) ማለት ። ዛሬም እያደገ ከመጣው ህብረታችን እንዲቀላቀሉ ይጋበዛለ ፣ መንገዶ እንዲሳካና የገንዘብ ችግሮ እንዲቀረፍ ከፈለጉ ዛሬውኑ ይቀላቀሉን ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ። 0903717173 / 0989717172

የድል ሳምንት የካቲት ወር እንደ ንስር አሞራ ከፍ ብለን ከአዋፋት በላይ ደምቀን የመንታይበት ጊዜያችን ነው ። እኔ ከሰማያዊ ዘር በመወለዴ ከሞት በኋላ የሚመጣውን ዓለም ተስፋ አደርጋለው ። በምድር
የድል ሳምንት የካቲት ወር እንደ ንስር አሞራ ከፍ ብለን ከአዋፋት በላይ ደምቀን የመንታይበት ጊዜያችን ነው ። እኔ ከሰማያዊ ዘር በመወለዴ ከሞት በኋላ የሚመጣውን ዓለም ተስፋ አደርጋለው ። በምድር ካለው ልቤን ሞቅ የሚያረገኝ ነገር ቢኖር ግሳታቸው የአንበሳ ፣ ቁጣቸው የመብረቅ ፣ ትህትናቸው የመላህክት ከሆነ ደምተው ካከበሩኝ ወድቀው ከፍ ካረጉኝ አባቶች መገኘቴ ነው ። እኔ የኋላዬን አልረሳም ፤ በኋላ ታሪኬ ግን እስረኛ አይደለውም ። እኔ እጠይቃለው ፦ የቱ ነው የኛ አሁን ታሪካችን ? የታል ቴክኖሎጂው ? የታለ ሰማይ ጠንቀስ ህንፃው ? የታለ ኢንዱስትሪው ? የታለ ፈጠራው ? ወዘተ ... እንንቃ እንችላለን ፣ ታሪካችን የምንዘክር ሳይሆን የምናስቀጥል ትውልድ እንሁን ። እኛም በፋይናንስ በኩል እናንተን ለማገዝ አለን ፤ ገንዘብ ከሚሰበስብ ሳይሆን ራህይ ካለው አና ሰዎችን ከሚደግፍ ተቋም መቀላቀል አብዝቶ ማትረፍ ነው ። የሃብት ታሪክዎን ከእኛ ጋር ይጻፉ ። አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ፨ አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር 0903717173 / 0989717172

አዲስ የጀመርነው እቁብ ሶስት ሳምንት ብቻ የሞላው ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ በሚቀጥለው ሊንክ ይመዝገቡ እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️ እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇 https://forms.gle/KLKDsuTi
አዲስ የጀመርነው እቁብ ሶስት ሳምንት ብቻ የሞላው ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ በሚቀጥለው ሊንክ ይመዝገቡ እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️ እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇  https://forms.gle/KLKDsuTiDGJeS6R8A 0903717173 / 0989717172

ክፍያ ሳምንት 27 የወጣ እጣ ቁጥር 19 ቀን 17/06/15
ክፍያ ሳምንት 27 የወጣ እጣ ቁጥር 19 ቀን 17/06/15

እጅግ አትራፊ የሆነውን አክስዮናችንን ይግዙ ። በዓመት 40 - 60 ፐርሰንት ተጠቃሚ ይሁኑ ። ነባር የሆናችሁ ማሳደግ እንዲሁም አዲስ የሆናችሁም መግዛት ትችላላችሁ ። በስራ መደራረብ ምክንያት ወደ
እጅግ አትራፊ የሆነውን አክስዮናችንን ይግዙ ። በዓመት 40 - 60 ፐርሰንት ተጠቃሚ ይሁኑ ። ነባር የሆናችሁ ማሳደግ እንዲሁም አዲስ የሆናችሁም መግዛት ትችላላችሁ ። በስራ መደራረብ ምክንያት ወደ ቢሮ መምጣት ካልቻሉ ካሉበት ሆነው አክስዮን መግዛት ይችላሉ ። ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 0903717173 / 0989717172 አድራሻ አውቶቡስ ተራ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር

ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ። Account number Atrafi saving and credit coop, Ltd ንግድ ባንክ: 1000498226063 ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593 አቢሲንያ ባንክ: 113029374

በዚህ ምድር ብዙ አይነት የሀብት ማግኛ መንገድ አለ ። እንደ ብድር ግን ቀላሉ የሃብት ምንጭ የለም ። ከእኛ ይበደሩ ። Atrafi saving and credit coop, Ltd 0903717173 098
በዚህ ምድር ብዙ አይነት የሀብት ማግኛ መንገድ አለ ። እንደ ብድር ግን ቀላሉ የሃብት ምንጭ የለም ። ከእኛ ይበደሩ ። Atrafi saving and credit coop, Ltd 0903717173 0989717172

ሰላም ለእናንተ ይሁን በአጀማመራችን ሳይሆን በአሪፍ በአጨራረሳችን እንለያለን ፤የእኛ ህብረት መገለጫው አጨራረሱ ማማሩ ነው ። እቁብ ተመዝግባችሁ ክፍያችሁን በአግባቡ ያስገባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
ሰላም ለእናንተ ይሁን በአጀማመራችን ሳይሆን በአሪፍ በአጨራረሳችን እንለያለን ፤የእኛ ህብረት መገለጫው አጨራረሱ ማማሩ ነው ። እቁብ ተመዝግባችሁ ክፍያችሁን በአግባቡ ያስገባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ። ክፍያ ገቢ ያላረጋችሁ ደሞ ክፍያችሁን እንድታስገቡ እናሳስባለን። አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር 0903717173 /0908717172

ክፍያ ሳምንት 25 ቀን 04/06/15 የወጣ እጣ ፦ 82 እና 65
ክፍያ ሳምንት 25 ቀን 04/06/15 የወጣ እጣ ፦ 82 እና 65

ክፍያ ሳምንት 24 ቀን 27/05/15 እጣ ፦ ሽያጭ ክፍያ ሙሉ መክፈል ለምትፈልጉት ማንኛውም አገልግሎት ቅደመ መስፈርት ነው ።

አዲስ የጀመርነው እቁብ አንድ ሳምንት ብቻ የሞላው ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ በሚቀጥለው ሊንክ ይመዝገቡ እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️ እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇 https://forms.gle/KLKDsuTi
አዲስ የጀመርነው እቁብ አንድ ሳምንት ብቻ የሞላው ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ በሚቀጥለው ሊንክ ይመዝገቡ እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️ እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇  https://forms.gle/KLKDsuTiDGJeS6R8A 0903717173 / 0989717172

የወጣ እጣ ቁጥር
የወጣ እጣ ቁጥር

photo content

እጣ አወጣጣችን ከጥቂት ደቂቃ በኋላ በቲክ ቶክ በቀጥታ ይተላለፋል።

መጨመር ምንድን ነው ? መብዛትስ ? ከፍ ማለትስ ? የሚለው ጥያቄ እየደጋገመ በአእምሮዎ ይመላለስቦት ይሆናል ። መጨመር በእኛ እይታ ምንም የተለየ ቀመር የለውም ለምሳሌ እኛ ጋር 100ሺ ቢቆጥቡ 40
መጨመር ምንድን ነው ? መብዛትስ ? ከፍ ማለትስ ? የሚለው ጥያቄ እየደጋገመ በአእምሮዎ ይመላለስቦት ይሆናል ። መጨመር በእኛ እይታ ምንም የተለየ ቀመር የለውም ለምሳሌ እኛ ጋር 100ሺ ቢቆጥቡ 400ሺ አርገው ይወስዳሉ ። ይህ የሚሆነውም በአስማት አይደለም ለሚቆጥቡትም ብር ክብር እንሰጣለን ፤ ሃብቱንም በፍታዊነት ለሁሉም እናዳርሳለን  ፤ ለዚህም እጅግ የበዙ ምስክሮች አሉን ። ነቃ ነቃ ይበሉ እስከ አሁን አባላችን ካልሆኑ ይህ ጥሪ ለእርሶ ነው ነገ አይበሉ ዛሬውኑ ይህን ከብረት የጠነከረ ፤ አስደማሚ ግስጋሴ ላይ ያለውን ህብረታችንን ይቀላቀሉ  ። እኛ ሁሌም ለእርሶ አለን ብዙ አይጨነቁ ትንሽ ይቆጥቡና አብዝተው ይውሰዱ ። አትርፈው እየጨመሩ ይሂዱ ። Atrafi saving and credit coop, Ltd 0903717173 / 0989717172

አዲስ የጀመርነው እቁብ አንድ ሳምንት ብቻ የሞላው ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ በሚቀጥለው ሊንክ ይመዝገቡ እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️ እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇 https://forms.gle/KLKDsuTi
አዲስ የጀመርነው እቁብ አንድ ሳምንት ብቻ የሞላው ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ በሚቀጥለው ሊንክ ይመዝገቡ እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️ እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇  https://forms.gle/KLKDsuTiDGJeS6R8A 0903717173 / 0989717172