Atrafi Solution / አትራፊ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Atrafi Solution / አትራፊ 的分析概览
频道 Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 101 名订阅者,在 商业 类别中位列第 5 015,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 394 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 101 名订阅者。
根据 19 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -293,过去 24 小时变化为 -18,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.63%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 077 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !”
凭借高频更新(最新数据采集于 20 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。
14 101
订阅者
-1824 小时
-537 天
-29330 天
帖子存档
14 101
የእቁብ እጣ የደረሳችሁ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን ።
እቁቡን በግዢ መስተናገድ የፈለጋችሁ ማሟላት ያለባችሁን ቅድመ ሁኔታ እንደሚከተለው ለቀነዋል ።
1ኛ የታደሰ መታወቂያ/መንጃ ፈቃድ/ ፓስፖርት
2ኛ ያላገባ የታደሰ ወይም የጋብቻ ሰርተፍኬት
3ኛ በስራ ላይ ያለ ሰው ከሆነ የመንግስት እዳ የሌለበት
4ኛ 10% የግዢ ቅድመ ክፍያ
5ኛ ቀድሞ የሚከፈል የሚጥለውን ብር የ10 ሳምንት እቁብ ቁጠባ
6ኛ ከብድር ጋር ጨምሮ መውሰድ የፈለገ የብድሩን ቅድመ ቁጠባ ክፍያ
7ኛ የመኪና እቁብ ከሆነ የሚገዛለትን መኪና ያሲዛል ካልሆነ ተመጣጣኝ ዋስ ያቀርባል አነስ ላሉ ብሮች ከሰው ዋስ ጀምሮ እስከ ቼክ ያለውን በቢሮ ይታይለታል ።
8ኛ ዋናዎቹ ከላይ ያሉት ሲሆኑ ቀሪ መሟላት ያለባቸው ነገሮች በመተዳደሪያ ደንባችን መሰረት ተፈጻሚ ይሆናሉ።
ለዚህም በበላይነት ስራውን የምትከታተል በቢሮዋችን ሲኒየር አካውንታት አለመወርቅ ገዳሙ ተመድበዋል።
ማጠቃለያ ለእቁብተኞች
፦ ምን ግዜም እጣ ሲወጣ የሙሉ ሳምንት ክፍያ የከፈለ ብቻ የሚስተናገድ ሲሆን የሙሉ ሳምንት ክፍያ ያልከፈለ እጣ ቢወጣለትም ተመላሽ እንደሚሆን እናሳውቃለን ።
በተጨማሪም ግዢ ጠይቃችዉ ዶክመንት አሟሉ የተባላችሁም እጣ ውስጥ የማትገቡ መሆኑን እናሳውቃለን ።
Atrafi saving and credit coop, Ltd
0903717173 /0989717172
14 101
ካሉበት ሆነው መክፈል ይችላሉ ከእርሶ የሚጠበቀው ትራንስፈር ያረጉበትን ስክሪን ሻት ወይም ደረሰኝ ፎቶ አንስተው 0903717173 ላይ በቴሌግራም ይላኩልን ።
14 101
ልማት ባንክ ያወጣውን ስልጠና እንድትጠቀሙ አትራፊ ያበረታታል።
ስልጠናውን ከወሰዳችሁ በኋላ ለምትጀምሩት ስራ ቢያንስ 30% በቅድመ ቁጠባ በልማት ባንክ ትጠየቃላችሁ ። ለመጀመሪያ 30% የሚሆናችሁን ቁጠባ እኛ ጋር ብትጀምሩ የሚከተሉትን እድሎች (advantage) ታገኛላቹ ።
ሀ/ ልማት ባንክ ለሚፈልግባችሁ ቅድመ ቁጠባ 30% ክፍያችሁን የምታሟሉበት ሁኔታ ይመቻቻል ።
ለ/ ራዕያችሁ ትልቅ ፕሮጀክት ከሆነ ፤ እንደ እናንተው ፍላጎት ካለቸው ሰዎች ጋር በጋራ ቅድመ ቁጠባችሁን የምታሟሉበትን አትራፊ ያመቻቻል ።
ሐ/ ወደ ስራ ስትገቡ ልማት ባንክ የሚጠይቃችሁን የስራ ፕሮፖዛል ማዘጋጀት እና ብድር ለማግኘት ሂደቱ ( process ) እንዲቀላችሁ አትራፊ ያግዛችኋል ።
መ/ በድጋሚ አስተውሉ ልማት ባንክ መመዝገቡ እና መሰልጠኑ ማንም የሚያረገው ነገር ነው ፣ ዋናውና አስፈላጊው ነገር በቀጣይ ያሉትን ነገሮች ሟሟላት ላይ ነው ፦
1ኛ ፦ ቅድመ ቁጠባ ሟሟላት ።
2ኛ ፦ ለስራ የሚያስፈልገውን የተደራጀ የስራ ፕሮፖዛል ማቅረብ ።
3ኛ ፦ ጉዳዩን ከግብ የሚያደርስላችሁ አማካሪና ጉዳይ አስፈፃሚ ማግኘት ።
እነዚህን ሁሉ በአንድ ቦታ ከአትራፊ ያገኛሉ ። ገንዘብ ላይ ስላለን ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ በቂ ምክር እንሰጣለን ።
ማጠቃለያ ፦
በኋላ ከመጨናነቅ እና ያገኙትን እድል ከማበላሸት፤ በጊዜ መስመር ይዘርጉ ።
ያናግሩን ።
Atrafi saving and credit coop, Ltd
0903717173 / 0989717172
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
