uz
Feedback
Atrafi Solution / አትራፊ

Atrafi Solution / አትራፊ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Atrafi Solution / አትራፊ analitikasi

Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 118 obunachidan iborat bo'lib, Biznes toifasida 5 011-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 394-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 118 obunachiga ega bo‘ldi.

18 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -308 ga, so‘nggi 24 soatda esa -2 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 7.48% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 4.49% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 056 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 634 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 9 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 19 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Biznes toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 118
Obunachilar
-224 soatlar
-427 kunlar
-30830 kunlar
Postlar arxiv
1 አጭር ጊዜ ብድር ምንድ ነው ? 2 አጭር ጊዜ ብድር መበደር የሚችለው ማነው ? 3 ወለዱ / አገልግሎት ክፍያው ስንት ነው ? እነዚህን የመሳሰሉት ጥያቄዎች በአብዛኛው ሰው በመጠየቃችን እንደሚከተለ
1 አጭር ጊዜ ብድር ምንድ ነው ? 2 አጭር ጊዜ ብድር መበደር የሚችለው ማነው ? 3 ወለዱ / አገልግሎት ክፍያው ስንት ነው ? እነዚህን የመሳሰሉት ጥያቄዎች በአብዛኛው ሰው  በመጠየቃችን እንደሚከተለው እናብራራዋለን ። ፦ አጭር ጊዜ ብድር ነጋዴ ለሆኑ ግለሰቦች የምንሰጠው ብድር ሲሆን ማንኛውም አይነት ቁጠባ የማይቆጠብበት እና ከወለድ ነፃ የሆነ የብድር አይነት ነው ። ፦ ከስሙ እንደምንረዳው አጭር ጊዜ ብድር አንድ ተበዳሪ ከተበደረ በኋላ ክፍያውን በ3 ወር ከፍሎ ማጠናቀቅ ይጠበቅበታል ። ፦ አጭር ጊዜ ብድር ለአዲስ ስራ ጀማሪዎች የማይሆን ብድር ሲሆን አንድ ተበዳሪ ይህን ብድር ለመበደር ቢያንስ አንድ ዓመት በስራ ውስጥ ማለፍ ይጠበቅበታል ። ፦ ብድሩን በአብዛኛው ተበዳሪዎች በሳምንት ጊዜ ውስጥ ስለሚበደሩት  ለቤት ኪራይ ፤ ለስቶክ ፣ ስራቦታቸውን በእቃ ለመሙላት ፣ ለግምሩክ ቀረጥ ፣ እጅግ አስቸኳይ ለሚፈለጉ ወጪዎችና እና ተመሳሳይ ለሆኑ ነገሮች ይበደሩታል ። ፦ ብድሩ ምንም አይነት ወለድ የማይታሰብበት ሲሆን 10% ያልበለጠ የአገልግሎት ክፍያ ይከፈልበታል ። ፦ ስልክ አይደውሉ በአካል ይምጡ በእርግጠኝነት ያተርፋሉ ። Atrafi saving and credit coop, ltd Address ፦ no1- autobis tera sebategna yologiya building 2nd floor. no2- 22 behind golagul tower noah building 2nd flloor.

አድራሻ ቁጥር 1 ፦ መርካቶ ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቁጥር 2 ፦ 22 ጎላጉል ህንፃ ጎን ኖህ ህንፃ ላይ ሁለተኛ ፎቅ ከመደወል በአካል ቢመጡ ይጠቀማሉ። Atrafi saving and credit coop, ltd

እንኳን ደስ አለን አዲሱ ቢሮዋችን ተከፍቶዋል አድራሻ ፦ ጎላጉል ህንፃ ጎን ኖህ ህንፃ (city point) ላይ 2ኛ ፎቅ ። መጥተው ይጠቀሙ Atrafi saving and credit coop, ltd 0
እንኳን ደስ አለን አዲሱ ቢሮዋችን ተከፍቶዋል አድራሻ ፦ ጎላጉል ህንፃ ጎን ኖህ ህንፃ (city point) ላይ 2ኛ ፎቅ ። መጥተው ይጠቀሙ Atrafi saving and credit coop, ltd 0903717173 /0989717172

አፓርታማ ለመግዛት 20 ሚሊየን በጣም ውድ ነው ። በ10 ሚሊየን እራሱ እንዴት ይገዛል ? 5 ሚሊየን ብርም ሲበዛበት ነው ። ግን ከላይ በተጠቀሱት የብር መጠን ካልሆነ በቀር ደሞ ምንም መግዛት አይቻ
አፓርታማ ለመግዛት 20 ሚሊየን በጣም ውድ ነው ። በ10 ሚሊየን እራሱ እንዴት ይገዛል ? 5 ሚሊየን ብርም ሲበዛበት ነው ። ግን ከላይ በተጠቀሱት የብር መጠን ካልሆነ በቀር ደሞ ምንም መግዛት አይቻልም ፤ ገና ዋጋውን እየጨመረ ይሄዳል ፤ የቻሉት ይጠቀልሉታል ሌላው የበይ ተመልካች ይሆናል ።  ግን እኮ እርሶ ዳር ቆመው ጨመረ ! ጨመረ ! እያሉ ሊጨነቁ ፣ ሊቆዝሙ አይገባዎትም ፣ የምር ህብረት አጥተው ነው እንጂ እጅግ በአነሰ ዋጋ የቤት ባለቤት መሆን እኛ እውን አድርገነዋል ። የሚያስፈልጓት ቀላል ነው አንደርሶ ፍላጎት ካለቸው ጋር ለምን አብረው አይገነቡም ? አንድ አይነት ፍላጎት ያላቸውን ሰዎችን ለማገናኘት ደሞ አትራፊዎች አለን ። አጅግ በቀለጠፈ እና በህግ በአግባብ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ከሚገምቱት በላይ እኛ እጅግ ፈጣኖች ነን ። ነገሩን በአጭሩ ስናብራራው 40 ሰዎች በፍሎር 4 ቤት ቢገነቡ በ10 ፎቅ ሁሉንም ተደራሽ ማረግ ይቻላል ። ይህን በግምት ሳይሆን ከዚህ በፊት በሁለት ዙር ያሳካነውን አሁን በሶስተኛው ዙር እርሶ እንዲቀላቀሉ እየጋበዝኖት ነው ።  ብዙዎች አንዳንድ አጋጣሚዎችን በህይወት አንድ ጊዜ ብቻ ይገኛል ይላሉ ፤ በእርግጠኝነት ይሄኛው ግብዣ አንደኛው ነው ። ለበለጠ መረጃ ፎርሙን አንብበው ቤት ከፈለጉ ብቻ ይሙሉት ። https://forms.gle/ha9rDGHaA9zfj7Lo6

አዲስ እቁብተኞች ክፍያ 14

ነባር እቁብ የወጣ እጣ 12 እና 100 ክፍያ 37 ቀን 28/08/15 መልካም እድል
ነባር እቁብ የወጣ እጣ 12 እና 100 ክፍያ 37 ቀን 28/08/15 መልካም እድል

አዲሱን እቁብ የገባችሁ የመጪው ቅዳሜ 12ኛ ክፍያ መሆኑን አውቃችሁ ከሆዲው ክፍያችሁን አስተካክሉ ። ግዢ እና ተመሳሳይ አገልግሎት ስትጠይቁ ቀድሞ ለመስተናገድ በተገቢው መንገድ አስቀድሞ መቆጠብ መስፈርቱ እንደሆነ ልናስታውስ እንወዳለን ። ይቅናችሁ ። Atrafi saving and credit coop, Ltd Autobis tera yologiya building 2nd floor.

photo content

photo content

ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ፎርዋርድ አድርጉ ።

📌

ነባር እቁብ የወጣ እጣ ቁጥር 71 ክፍያ 33 ሳምንት ቀን 30/07/15
ነባር እቁብ የወጣ እጣ ቁጥር 71 ክፍያ 33 ሳምንት ቀን 30/07/15

የስራ ማስታወቂያ አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር አዲስ በሚከፍተው 22 አካባቢ ብራንች ኦፊሱና ሰባተኛ ባለው ለዋናው ቡሮ ማስፋፊያ በሚከተሉት የስራ መደቦች ላይ ማስታወቂያዎችን አውጥቶዋል ፦ 1ኛ ፦
የስራ ማስታወቂያ አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር አዲስ በሚከፍተው 22 አካባቢ ብራንች ኦፊሱና ሰባተኛ ባለው ለዋናው ቡሮ ማስፋፊያ በሚከተሉት የስራ መደቦች ላይ ማስታወቂያዎችን አውጥቶዋል ፦ 1ኛ ፦ የስራ መደቡ = ሲኒየር አካውንታንት (senior accountant ) ፦ አግባብ ካለው  ተቋም ዲግሪ ያለው/ት ፦ የስራ ልምድ ፦   5 ዓመት በላይ ፦ ብዛት ፦ 2 ፦ በገንዘብ ቁጠባና ብድር ወይም በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ ላይ የስራ ልምድ ያለው ሰው ይበረታታል ። ፦ ጾታ ፦  አይለይም ፦ ደሞዝ ፦ በስምምነት 2ኛ ፦ የስራ መደቡ = አካውንታንት ( accountant ) ፦ አግባብ ካለው  ተቋም ዲግሪ ያለው/ት ፦ Excel እና ተመሳሳይ የአካውንቲንግ ሶፍትዌር ላይ በቂ ብቃት ያለው/ት ፦ የስራ ልምድ ፦  0 - 5 ዓመት ፦ ብዛት ፦ 7 ፦ በገንዘብ ቁጠባና ብድር ወይም በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ ላይ የስራ ልምድ ያለው ሰው ይበረታታል ። ፦ ጾታ ፦  አይለይም ፦ ደሞዝ ፦ በስምምነት 3ኛ ፦ የስራ መደቡ መጠሪያ = ማርኬቲንግ ( marketing ) ፦ አግባብ ካለው  ተቋም ዲግሪ / ዲፕሎማ ያለው/ት ፦ ሶሻል ሚዲያ ላይ በቂ ተሳትፎ ያለው/ት ፦ የስራ ልምድ ፦  0 - 5 ዓመት ፦ ብዛት ፦ 2 ፦ ጾታ ፦  አይለይም ፦ ደሞዝ ፦ በስምምነት መመዘኛውን የሚያሟሉ አመልካቾች አስከ ሚያዚያ 08/2015 ድረስ በአካል አውቶብስ ተራ ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ወይም atrafisolution@gmail.com በኢሜል የትምህርት መረጃዎን መላክ ይችላሉ ።

ክቡራን ደንበኞቻችን ከፍተኛ በሆነ የስልክ ጥሪ ምክንያት ፈላጎታችሁን እያስተናገድን እንዳልሆነ ተረድተናል ። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ችግሩ የሚቀረፍ መሆኑን እየገለጽን በትህግስት እንድትጠብቁን ስንል በትህትና እንገልፃለን ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር

Geolokatsiya

አድራሻ

አድራሻ አውቶብስ ተራ ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ።