ስልክ መግዣና መሸጫ
前往频道在 Telegram
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone
显示更多📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览
频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 51 878 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 551,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 607 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 51 878 名订阅者。
根据 05 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 606,过去 24 小时变化为 -64,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.53%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.19% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 274 次浏览,首日通常累积 101 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን
በ #0909255008 ወይም
#0912739699 ላይ ያናግሩኝ
@Abd_phone”
凭借高频更新(最新数据采集于 06 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
51 878
订阅者
-6424 小时
-3167 天
-1 60630 天
帖子存档
51 878
❝ #የቁማር_ፍቅር ❞ ልብ አንጠልጣይ #የፍቅር ታሪክ እነሆ ጀባ ልንላችሁ ነው!!
በተወዳጇ ፀሀፊ « ሀፍሳ » የተፃፈ
ፍቅርን መተሳሰብን እና መስዋትነትን ለወደዱት እራስን መስጠትን ፍንትው አርጎ የሚያሳይ ድንቅ ታሪክ 😱 በቅርብ ቀን ወደናንተ ይደርሳል 😱
👇👇👇 JOIN 👇👇👇
51 878
ሴት ከሆንሽ እባክሽን ተጠንቀቂ!
፡
ወንድ ከሆንክ ለምታውቃቸው የ ሴት ወዳጆችክ ሼር አድርግ እና የበኩልህን
ተወጣ...
:
ወላሂ ውሸት አይደለም ገብተው ይመልከቱ።
😱 Open||ክፈት
51 878
51 878
🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁
የታሪኩ ርዕስ
😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓
🦋 #Part 1⃣6⃣
✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ
............የደሀ ልጅ ፍቅር.............
16
አንዴ ስደትን መርጬ መጥቻለሁ ምንም አማራጭ የለኝም መጀገን ብቻ ነው ከፊቴ ያለው ነገር ያስፈራል ባህሩን ሳየዉ እዉላለሁ .....,ግን ይሄን ባህር ተሻግሬ እሄደዉ ይሆን ????እላለሁ.......
ቀኑ መሽ አሁንም ጀልባዋ አልመጣችም በጣም ጨለመ .....ደላላዉ ጨለማዉን ተገን አድርጎ ....ተነሱ ወደ ጅቡቲ ከተማ መመለስ አለብን ጀልባው በሆነ ምክንያት አልመጣም አለን
........ ያለን ሌላ እድል ከጅቡቲ ተነስተን በተጆራ አድርገን ሃዩ መድረስ ነው እዚያ ነው ፡፡
እንደልብ ጀልባ የሚገኝው ሃዩ የሚባል ቦታ ነዉ አለን ....
በምሽቱ በእግራችን ወደ ጅቡቱ መመለስ ጀመርን...ከጅቡቲ መኪና ደላላዉ ይዞ ወደ ሀዩ የሚባለዉ ለመሄድ ግድ ወደ ጅቡቲ መመለስ አለብን
. የያዝነዉ ስንቃችን አለቀ አንዳንድ አብረውን ያሉ ሴቶች ከያዙት በሶ እና ስኳር ነው የምንቅመው ምክንያቱም ማበስበሻ ውሃ ከየት መጥቶ .....
በምንጓዝበት ጊዜ ደላላዉ ሂዱ ሲለን እንሄዳለን ቀሙ ሲለን እንቆማለን.... ከልዩ ሃይሎች ከድንበር ወታደሮች እየተደበቅን እያደባን ነው የምንሄደው
........ በምንገዱ ላይ ደግሞ ደፍጠው የሚጠብቁ ዘራፊዎችም አሉ ፡፡ ጅቡቲ ከተማው ልንገባ የተወሰነ ርቀት እንደቀረን ዘራፊወች ደረሱብን
....... ደላላው እኛን ወደ ሆነ ሸለቆ ግቡ ብሎ አስገባን እሱና ጓደኞቹ ረጃጅም ጀገራቸውን ይዘው ከመጡ እንፋለማለን ይላሉ የእነሱ ስራ የደም እንጀራ ነው
ሸለቆው ውስጥ ተደብቀናል ድንገት በያዝነው ባትሪ ወደ ሸለቆዉ ስናበራ ......ከፊት ለፊታችን የተከማቸ የሴቶች ጡት ማስያዣ ፓንት ክሪም እና የተቀላቀለ ስስ ቀሚስ አለ፡፡
..... ሳየየዉ ግራ ገባኝ ይሄ ጡት መያዣ እና ፓንት ምንድን ነዉ ብለን??? ቅድም ላይ አትፍራ አንዴ መጥተሀል ዱአ አድርግ ያለኝን ሰዉየ ጠየኩት ከተወሰኑት በስተቀር ብዙዎቻችን ስደት የመጀመሪያችን ነዉ...........
..... ሰዉየዉም እንዲህ አለኝ
..... ....ሴትና ወንዱ እዚህ ጅቡቲ ከገቡ ቡሀላ መራራ ሒወት መሆኑን ሲያቁት ..ስደትን ቀላል መስሏቸዉ ግን ከባድ መሆኑን ሲያዩ ተስፋቸዉ ይሟጠጣል ..ወይ ሳዉዲ ሳይገቡ ወይ ሀገራቸዉ ላይመለሱ ተስፋ ይቆርጣሉ ፡፡ የኛ የመጨረሻችን ህይወት ሊሆን ይችላል ቤተሰብ ጋር አንገናኝም ወደ ኢትዮ መመላሻ ብር የለንም ደላሎቹ በልተዉት ጨርሰዋል፡፡ እዚህም የሚበላ የሚጠጣ አጥተን ልንሞት እንችላለን. በማለት፡፡ ዱንያዉ አላማረልንም በስሜታችን እንኳ እንርካ በማለት ...ዝሙት በመስራት ስሜታቸዉን አርክተዉ አንዴ ያሰብነዉ አልተሳካልንም እዚሁ እስክንሞት ላይፋችንን እናሳልፍ ብለው እዚህ ሸለቆ ዉስጥ ነዉ ዚና የሚሰሩት .....ከተሳካላቸዉ ከዚህ ቦታ ወደ ጀልባው ለመሳፈር የሚሄዱት....
.....በባህር በጀልባ እየሄድን ጀልባዉ ሊሰምጥ ስለሚችል ....ልንሞት እንችላለን ብለዉ ስለሚያስቡ ዚና የሚሰሩበት ቦታ ነዉ ...አለኝ ......
ብቻ ያስገርማል ጉድ ነዉ ያልኩት.... ስደት አስቸጋሪ ነዉ አላህ ይጠብቃችሁ...አረ የምን ይጠብቃችሁ...እኔ ስደትን በባህር አልመክርም.....
አረ ገና ነዉ የኔ ጉድ..
ሁኔታው ተረጋጋ ዘራፊዎቹ ሄዱ.....ከሸለቆዉ ወጥተን እንደምንም ጅቡቲ ከተማው ገባን፡፡
ጠዋት ደላላው ወደተባለው ቦታ የሚወስደን የሶማሊ ሹፌር መኪና ተኮናተረ....... ጉዞ ወደ ተጆራ ከተማ መሄድ ጀመርን ...ተጆራ ከደረስን ቡሀላ ነዉ ወደ ሀዩ ከተማ የምንደርሰዉ ርቀቱ ብዙ ነው...ከጅቡቲ ሀዩ በጣም እርቀት አለዉ ከደሴከተማ... አዲስ አበባ የሶስት ዙር ልዩነት አለዉ ቢያንስ ከ1000 ኪሎሜትር በላይ እርቀት አለዉ.....
በእግሩ ከጅቡቲ ወደ ሀዩ የሚሄድ ሰዉ ቢያንስ አንድወር ጊዜ በመንገድ ያሳልፍ ይሆናል ፡፡ እኛ በመኪና ነዉ ከተጆራ ደግሞ ቀጥታ ወደ ሀዩ እንሄዳለን ፡፡ በመሃል ፍተሻ አለ የጅቡቲ ፖሊሶች የስደተኛ ብር ካገኙ አይምሩም ይወስዱብሀል ወይ ሰጥተሀቸው ታልፋለህ ........ ከሌለህ ወይም ብር አልሰጥም ካልክ ከመኪና አስወርደዉ አስረውህ ወደኋላ ድንበር ላይ አምጥተው ይጥሉሃል
በየቦታዉ የፍተሻ ኬላ አለ .....በየፍተሻው ላይ እንቆማለን ሹፌሩ ይደራደራቸዋል ...ፍተሻ ቦታ ያሉት ወታደሮች ጋር ስለሚተዋወቁ ብዙም አያጠብቁም የሰጣቸውን ብር ተቀብለው ያሳልፉናል፡፡እንደዚህ ያንን ሁሌ ኬላ ፍተሻ አልፈን ምሽት አካባቢ ተጆራ ደረስን፡፡
ተጆራ ከተማው ጫፍ ላይ ከመኪና ስንወርድ የከተማይቷ ወጣቶች ተደራጅተዉ መዝረፍ የለመዱት ልክ እንደኮንትሮ ባንድ እቃ ሊሻሙን እየሮጠው መጡ ......
Part 1⃣7⃣ ከመቶ 👍 በኋላ ይለቀቃል❤
ይ.....,ቀ.........
.............ጥ......,ላ........ል
@Sweet_Fikir
@Sweet_Fikir
51 878
Repost from አሊፍ ኢስላሚክ መግቢያ
ማጣትን አትፍሩ!@Alif_quotes || @Alif_quotes ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️🙏 ✨#share & #like✨
51 878
የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔
የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን
እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።👨💻
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/addlist/_LCzm1hD-3Q0ZmE0
https://t.me/addlist/_LCzm1hD-3Q0ZmE0
51 878
😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳
😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳
😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳
😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳
😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳
😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳
😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳
😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳
😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳
😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳
😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳
😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳
😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳
😳ከኢተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳
😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳
😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳
😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳
😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
