uz
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ስልክ መግዣና መሸጫ analitikasi

ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 51 878 obunachidan iborat bo'lib, Texnologiyalar & Aralashmalar toifasida 2 551-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 607-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 51 878 obunachiga ega bo‘ldi.

05 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -1 606 ga, so‘nggi 24 soatda esa -64 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.53% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.19% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 274 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 101 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 1 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 06 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Texnologiyalar & Aralashmalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

51 878
Obunachilar
-6424 soatlar
-3167 kunlar
-1 60630 kunlar
Postlar arxiv
❝ #የቁማር_ፍቅር ❞ ልብ አንጠልጣይ #የፍቅር ታሪክ እነሆ ጀባ ልንላችሁ ነው!! በተወዳጇ ፀሀፊ « ሀፍሳ » የተፃፈ ፍቅርን መተሳሰብን እና መስዋትነትን ለወደዱት እራስን መስጠትን ፍንትው አርጎ የ
❝ #የቁማር_ፍቅር ❞ ልብ አንጠልጣይ #የፍቅር ታሪክ እነሆ ጀባ ልንላችሁ ነው!! በተወዳጇ ፀሀፊ « ሀፍሳ » የተፃፈ ፍቅርን መተሳሰብን እና መስዋትነትን ለወደዱት እራስን መስጠትን ፍንትው አርጎ የሚያሳይ ድንቅ ታሪክ 😱 በቅርብ ቀን ወደናንተ ይደርሳል 😱    👇👇👇 JOIN 👇👇👇

ሴት ከሆንሽ እባክሽን ተጠንቀቂ! ፡ ወንድ ከሆንክ ለምታውቃቸው የ ሴት ወዳጆችክ ሼር አድርግ እና የበኩልህን ተወጣ... : ወላሂ ውሸት አይደለም ገብተው ይመልከቱ። 😱 Open||ክፈት

🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁   የታሪኩ ርዕስ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🦋 #Part 1⃣6⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር............. 16 አንዴ ስደትን መርጬ መጥቻለሁ ምንም አማራጭ የለኝም መጀገን ብቻ ነው ከፊቴ ያለው ነገር ያስፈራል ባህሩን ሳየዉ እዉላለሁ .....,ግን  ይሄን ባህር ተሻግሬ እሄደዉ ይሆን ????እላለሁ.......    ቀኑ መሽ አሁንም ጀልባዋ አልመጣችም በጣም ጨለመ .....ደላላዉ ጨለማዉን ተገን አድርጎ ....ተነሱ ወደ ጅቡቲ ከተማ መመለስ አለብን ጀልባው በሆነ ምክንያት  አልመጣም አለን ........ ያለን ሌላ እድል ከጅቡቲ ተነስተን በተጆራ አድርገን ሃዩ መድረስ ነው እዚያ ነው ፡፡ እንደልብ ጀልባ የሚገኝው ሃዩ የሚባል ቦታ ነዉ አለን .... በምሽቱ በእግራችን ወደ ጅቡቱ መመለስ ጀመርን...ከጅቡቲ መኪና ደላላዉ ይዞ ወደ ሀዩ የሚባለዉ ለመሄድ ግድ ወደ ጅቡቲ መመለስ አለብን   . የያዝነዉ ስንቃችን አለቀ አንዳንድ አብረውን ያሉ ሴቶች ከያዙት በሶ እና ስኳር ነው የምንቅመው ምክንያቱም ማበስበሻ ውሃ ከየት መጥቶ .....    በምንጓዝበት ጊዜ ደላላዉ ሂዱ ሲለን እንሄዳለን ቀሙ ሲለን እንቆማለን....  ከልዩ ሃይሎች ከድንበር ወታደሮች እየተደበቅን እያደባን ነው የምንሄደው ........ በምንገዱ ላይ ደግሞ ደፍጠው የሚጠብቁ ዘራፊዎችም አሉ ፡፡ ጅቡቲ ከተማው ልንገባ የተወሰነ ርቀት እንደቀረን ዘራፊወች ደረሱብን ....... ደላላው እኛን ወደ ሆነ ሸለቆ ግቡ ብሎ አስገባን እሱና ጓደኞቹ ረጃጅም ጀገራቸውን ይዘው ከመጡ እንፋለማለን ይላሉ የእነሱ ስራ የደም እንጀራ ነው      ሸለቆው ውስጥ ተደብቀናል ድንገት በያዝነው ባትሪ ወደ ሸለቆዉ ስናበራ ......ከፊት ለፊታችን የተከማቸ የሴቶች ጡት ማስያዣ ፓንት ክሪም እና የተቀላቀለ ስስ ቀሚስ አለ፡፡ .....   ሳየየዉ ግራ ገባኝ ይሄ ጡት መያዣ እና ፓንት ምንድን ነዉ ብለን??? ቅድም ላይ አትፍራ አንዴ መጥተሀል ዱአ አድርግ ያለኝን ሰዉየ  ጠየኩት ከተወሰኑት በስተቀር ብዙዎቻችን ስደት የመጀመሪያችን ነዉ........... .....  ሰዉየዉም እንዲህ አለኝ ..... ....ሴትና ወንዱ እዚህ ጅቡቲ ከገቡ ቡሀላ መራራ ሒወት መሆኑን ሲያቁት ..ስደትን ቀላል መስሏቸዉ ግን ከባድ መሆኑን ሲያዩ ተስፋቸዉ ይሟጠጣል   ..ወይ ሳዉዲ ሳይገቡ ወይ ሀገራቸዉ ላይመለሱ ተስፋ ይቆርጣሉ ፡፡ የኛ የመጨረሻችን ህይወት ሊሆን ይችላል ቤተሰብ ጋር አንገናኝም ወደ ኢትዮ መመላሻ ብር የለንም ደላሎቹ በልተዉት ጨርሰዋል፡፡  እዚህም የሚበላ የሚጠጣ አጥተን ልንሞት እንችላለን. በማለት፡፡  ዱንያዉ አላማረልንም በስሜታችን እንኳ እንርካ በማለት ...ዝሙት በመስራት  ስሜታቸዉን አርክተዉ አንዴ ያሰብነዉ አልተሳካልንም እዚሁ እስክንሞት ላይፋችንን እናሳልፍ ብለው እዚህ ሸለቆ ዉስጥ ነዉ ዚና የሚሰሩት .....ከተሳካላቸዉ  ከዚህ ቦታ ወደ ጀልባው ለመሳፈር የሚሄዱት.... .....በባህር በጀልባ እየሄድን ጀልባዉ ሊሰምጥ ስለሚችል ....ልንሞት እንችላለን ብለዉ ስለሚያስቡ ዚና የሚሰሩበት ቦታ ነዉ ...አለኝ ......     ብቻ ያስገርማል ጉድ ነዉ ያልኩት.... ስደት አስቸጋሪ ነዉ አላህ ይጠብቃችሁ...አረ የምን ይጠብቃችሁ...እኔ ስደትን በባህር አልመክርም..... አረ ገና ነዉ የኔ ጉድ..       ሁኔታው ተረጋጋ ዘራፊዎቹ ሄዱ.....ከሸለቆዉ ወጥተን እንደምንም ጅቡቲ ከተማው ገባን፡፡          ጠዋት ደላላው ወደተባለው ቦታ የሚወስደን የሶማሊ ሹፌር መኪና ተኮናተረ....... ጉዞ ወደ ተጆራ ከተማ መሄድ ጀመርን  ...ተጆራ ከደረስን ቡሀላ ነዉ ወደ ሀዩ ከተማ የምንደርሰዉ  ርቀቱ ብዙ ነው...ከጅቡቲ ሀዩ በጣም እርቀት አለዉ  ከደሴከተማ... አዲስ አበባ የሶስት ዙር ልዩነት አለዉ  ቢያንስ ከ1000 ኪሎሜትር በላይ እርቀት አለዉ.....   በእግሩ ከጅቡቲ ወደ ሀዩ   የሚሄድ ሰዉ ቢያንስ አንድወር ጊዜ በመንገድ ያሳልፍ ይሆናል ፡፡ እኛ በመኪና ነዉ ከተጆራ ደግሞ ቀጥታ ወደ ሀዩ እንሄዳለን ፡፡ በመሃል ፍተሻ አለ የጅቡቲ ፖሊሶች የስደተኛ ብር ካገኙ አይምሩም ይወስዱብሀል  ወይ ሰጥተሀቸው ታልፋለህ ........ ከሌለህ ወይም ብር አልሰጥም ካልክ  ከመኪና አስወርደዉ አስረውህ ወደኋላ ድንበር ላይ አምጥተው ይጥሉሃል    በየቦታዉ የፍተሻ ኬላ አለ .....በየፍተሻው ላይ እንቆማለን ሹፌሩ ይደራደራቸዋል ...ፍተሻ ቦታ ያሉት ወታደሮች ጋር ስለሚተዋወቁ ብዙም አያጠብቁም የሰጣቸውን ብር ተቀብለው ያሳልፉናል፡፡እንደዚህ ያንን ሁሌ ኬላ ፍተሻ አልፈን     ምሽት አካባቢ ተጆራ ደረስን፡፡  ተጆራ ከተማው ጫፍ ላይ ከመኪና ስንወርድ የከተማይቷ ወጣቶች ተደራጅተዉ  መዝረፍ የለመዱት ልክ እንደኮንትሮ ባንድ እቃ ሊሻሙን እየሮጠው መጡ ...... Part 1⃣7⃣ ከመቶ 👍 በኋላ ይለቀቃል❤ ይ.....,ቀ......... .............ጥ......,ላ........ል @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

ማጣትን አትፍሩ! @Alif_quotes || @Alif_quotes ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️🙏 ✨#share & #like✨
ማጣትን አትፍሩ!
@Alif_quotes || @Alif_quotes      ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️       ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️🙏         ✨#share & #like

የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔 የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።👨‍💻 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://
የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔 የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።👨‍💻 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/_LCzm1hD-3Q0ZmE0 https://t.me/addlist/_LCzm1hD-3Q0ZmE0

😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ከኢተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳