ch
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

前往频道在 Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

显示更多

📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览

频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 51 878 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 551,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 607

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 51 878 名订阅者。

根据 05 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 606,过去 24 小时变化为 -64,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.53%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.19% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 274 次浏览,首日通常累积 101 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

凭借高频更新(最新数据采集于 06 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。

51 878
订阅者
-6424 小时
-3167
-1 60630
帖子存档
ሴት ከሆንሽ እባክሽን ተጠንቀቂ! ፡ ወንድ ከሆንክ ለምታውቃቸው የ ሴት ወዳጆችክ ሼር አድርግ እና የበኩልህን ተወጣ... : ወላሂ ውሸት አይደለም ገብተው ይመልከቱ። 😱 Open||ክፈት

😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ከኢተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳 😳ኢንተርኔት በነፃ ቴሌግራም ለመጠቀም😳

🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁   የታሪኩ ርዕስ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 1⃣5⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር.............          ድሬዳዋ ደረስኩ ከዛም ለጅቡቲ የወር ቪዛ ገዛሁ . ..... ድሬዳዋ መናሀሪያ ልክ ስገባ ስደተኝነቴ ተሰማኝ ማንም ይገፈትረሃል ከኢትዮ ወጥተህ ሌላ አገር ድንበር  እንደገባህ ያክል ማንኛውም ሰው ባዕድ ይሆንበሃል ......መኪናው ጉዞ ጀመረ በየኬላው ፍተሻ አለ ገንዘብ አምጣ አለበለዚያ አታልፍም ይሉሀል ላንዱ መቶ ለሌላውም እንዲሁ እየቦጨክ ነው የምትሄደው አልሰጥም ካልክ ህጋዊነትህ ቪዛህ ዋጋ አይኖረውም እስረኛ አድርገው ደወሌ ድንበሩ ይጥሉሃል ፡፡ እኔ ቪዛ ገዝቸ እንደዚህ የሆንኩ በእግራቸው የሚጓዙት ምን ሊገጥማቸው እንደሚችል አስቡት    የስደት መከራ መጀመሪያየ አንድ አለ ከዚያም  እንደምንም ብየ ጅቡቲ ገባሁኝ  .ለሰአዲ  ጅቡቲ ሁኜ  ደወልኩላት ..ድምፄን ስሰማ አለቀሰች....አብሽር አላህ ይርዳህ ....ዱአ እያደረኩ ነዉ ምንም አትሆንብኝም አለችኝ.....  አንድ ሰዉ በተደጋጋሚ አቤቱታውን የሚሰማው ያጣና መጨረሻ ላይ የፃፈው ማመልከቻውን ፅፎ ጨርሶ መጨረሻ ላይ ግልባጭ_ለፈጣሪ_ይላል:: እኔም ፈጣሪየን ብቻ ተማምኛለሁ፡፡   ታላቅ እህቴ በኡምራ ሄዳ ሳውዲ ወደ ሰባት አመት ሆኗታል ስልኳን ብይዝም እንደምመጣ አልደወልኩላትም   .....ጅቡቲ ስደርስ ብዙ የአገሬን ሰወች ሀርቡ የማቃቸዉን አገኝሁ የተሳቢ መኪና ሹፌሮች እና በእግራቸው እየተሰደዱ ጂቡቲ ስራ ፍለጋ የሄዱ ብዙ አሉ....    ወደሳውዲ ለመሄድ የሚመጣው ሃበሻ ሴት ወንዱ ብዛት ያስገርማል...እንዴ እንደዚህ ኢትዮ መኖር አሰጠልቶታል ማለት ነዉ ??? ወይ ሂወት ለአንዱ ሀልጋ ስትሆን ለአንዱ ቀጋ ሁኗ የመኖርን ነገር በቅጡ ሳናቀዉ ስደት ወይ ሞት ፊለፊት መጋፈጥ ሰዉ ብቸኛ መፍትሄ አድርጓል.....እኔ ግን ከእነዚህ ሰዎች እለያየለሁ  ሰአዲን ከማጣት ብየ ነዉ እንጂ ሀገሬ ተከብሬ እየሰራሁ ለራሴ ሳልሆን አልቀርም እያልኩ ተስፋ ሰንቂያለሁ ፡፡           አንዱ  ጂቡቲ ሀገር የሚገኝ ሀርቡ ላይ የማቀዉ ሰዉ ወደ ሳውዲ የሚልከኝ ደላላ አብሮ አፈላለገኝ  በጣም ብዙ ደላላወች ነበሩ ...ይሄ አሪፍ ደላላ ነዉ ብሎ ከአንድ ደላላ ጋር  አገናኘኝ...... ግን የሚገርማችሁ በጣም ብዙ ደላላዎች አሉ ሰዉን ለማግኘት ብር  ፍለጋ አፈንፍነው ነው የማይቀበጥሩት ነገር የለም.... ሁሉም ደላሎች እኔ እሻላለሁ ነዉ የሚሉት ግን እኔ የያዝኩት ደላላ ታማኝ ነዉ ብለዉኛል....እሱም ከኔ ዉጭ ሌሎች ምሰዎች  ነበሩ እንደዚህ አለን >>>>>መንገድ ሰላም ነዉ  መንገድ ላይ ምንም የሚያስቸግር  ..ሳትቸገሩ ሳይርባችሁ ሳይጠማችሁ ሳዉዲ ትገባላችሁ እያለ ተስፋ ሰጠን... <<<<<<<<   ከሁሉም ስደተኞች እኔ በእድሜየ ትንሽ ነበርኩ...አብረዉኝ የሚሄዱት ገና ልጅ ነህ ሰርተህ ተጫዉተህ ሳትጠግብ ሒወትን በቅጡ ሳታያት ምን ስደት አስመረጠህ የሚሉኝ አሉ በተዘዋዋሪ አንዳንድ ቧልተኛ በልጅነትህ ለመክበር ፈልገህ ነዉ ወይ የሚለኝም አይጠፋም....ሰዉ እንደፈለገ ቢያወራ እኔ የራሴ ምክንያት አለኝ....ሰዉ አንድ ዉሳኔን የሚወስነዉ ያለምክንያት አይደም..ያንን ዉሳኔ ግን ጣፈጠም መረረም መቀበል ግድ ይላል.....     .ደላላዉን ካገናኙኝ ቡሀላ ዛሬዉኑ ከዚህ መሄድ አለብን ... በጅቡቲ ከተማ ባህር ዘንድ ላሳፍራችሁ ብሎ በምሽት ከባህር ዳርቻ ላይ ወሰደን እዚያው ነጋብን ጀልባዋ ሳትመጣ ቀረች ፡፡ . ......በዚያ አካባቢ ግመል የሚጠብቁ ሶማሊዎች አሉ ትንሽ ትንሽ አማርኛ መናገር ይሞክራሉ ባህሩ ሲያዩት ያምራል ግን ውሃውን ስትቀምሰው ጨውነው ከዳርቻው ላይ ቆሜ ባህር ባህሩን እያየሁ ብጥልቀት እያሰብኩ... አንዱ ሶማሊ ጠጋብሎ እንዲህ አለኝ .........እጁን ወደባህሩ መሃል ቀስሮ ያንን ታየዋለህ አለኝ ፊት ለፊት ወደሚታየው ባህር እያሳየኝ ........እኔም አዎ ይታየኛል  አልኩት .....ሱማሌዉም አመንክም አላመንክም ትናትና 21 ሰወች አሳፍራ ስትሄድ የነበረችው ጀልባ እዚያ ጋር ተገልብጣለች ....21 ሰምጠዉ ቀርተዋል.....እሬሳቸዉ እንኳን አልወጣም አለኝ . ........ እኔም ደነገጥኩኝ የምለዉ ጠፋብኝ እንደዚህ ሰዉ ይሞታል ብየ አስቤ አላቅም ምን ይሻለኛል ???  የምንሄድበት ባህር ያስፈራል አንዴ ሰዉነቴን ፍርሀት ወረረኝ...በሰማሁት ወሬ በድንጋጤ አፈ ደረቀ ...ለማን ላማክር እያልኩ በአንዴ ተደናገጥኩኝ........   ሶማሌዉ የነገረኝን  አብረውኝ ለመሻገር ወደነበሩት ሰወች ተመልሸ ትናንት ጀልባ ሰምጣ 21 ሰዎች ሙተዋል ብየ  ነገርኳቸው >>>>>>>>>>>ፍርሃቴ ፊቴ ላይ ይነበባል ..... አንዱ ከተቀመጠበት ቆም አለና እንደዚህ ከፈራህ ለምን መጣህ???? እኔ ከኢትዮ ኑሮ እዚህ ባህር ሰምጬ ብሞት ይሻለኛል....ሲጀመር ስደት መጥፎ ነዉ ሲሉ አልሰማህም እንዴ በተለያዩ ቴሌቪዥን program ሲቀርብ የነበረዉ ሁሉ ዉሸት አይደለም.......እኔ ይሄ ሁሉ ግፍ ፈተና እንዳለዉ አቃለሁ ከአሁን በፊት መጥቼ ነበር ... ይሄንን ፈተና አምኜበት ቆርጬ ነዉ የመጣሁት ....,ስለሆነም አንዴ መጥተሀል የሚደርሰዉን የጌታ ዉሳኔ መቀበል ነዉ ፈርተህ አታስፈራን ....አንዴ መጥተናል መመለስ አንችልም  ፈጣሪ ካለው በእኛም አይቀርም ዝም ብለህ ዱአ አድርግ  አለኝ እዉነቱን ነዉ በዚህ በርሀ ከባህር ጎን ቁመን እዛ ማዶ እየተመለከትኩ አለፈዉ ይሆን እያልኩ ዱአ ከማረግ ዉጭ አማራጭ የለኝም........ከቤተሰብ ከዘመድ ተልይተህ ፈተና ከመቀበል ዉጭ ሂወት አልጋ በአልጋ አትሆንም....ሒወት ማለት ስደት ላይ እንደ መብራት ማጥፋት ያህል ቀላል መስሎ ግን ተራራ እንደመግፋት የከበደ አሳዛኝ የሒወት ዉሳኔ ነዉ... ከዛም..... Part 1⃣6⃣ ይ..........ቀ...... ............ጥ..........ል @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

💔ከተከፋችሁ ፣ ህይወት ካስጠላችሁ ኢሆ ቻናል ለናንተ ነው የተከፈተው💔 😔 ተቀላቀሉን 😔
💔ከተከፋችሁ ፣ ህይወት ካስጠላችሁ ኢሆ ቻናል ለናንተ ነው የተከፈተው💔 😔 ተቀላቀሉን 😔

🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁   የታሪኩ ርዕስ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🦋 #Part 1⃣4⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር............. እኔም ለኢማማችን እንደዚህ አልኳቸዉ....... ኡስታዝ አመሰግናለሁ ለኔ እንደምታስቡ አቃለሁ ግን አሁን ማግባት አልፈልግም አልኳቸዉ .....ኡስታዝም አንተ ታቃለህ ከድሬ እኔ ሀቄን አድርሻለሁ አሉኝ .......ለመወሰን ጊዜ አልወሰደብኝም ...እኔ ማግባት የምፈልገዉ ሰአዲን ነዉ ..ኢማማችን ያመጡልኝን ሚስት ለማየት እንኳ አልጓጓሁም.....       .............   ምን ላድርግ ሳስብ ውየ ሳስብ አድራለሁ ሀሳቤ ሰአዲ ናት እንዴት ብየ ከሌላ እለምዳለሁ .....አላህ ሆይ አባቷ እሺ ይበለኝ ...አላህ  ሆይ ከሰአዳ ሀሳብ ገላግለኝ አንተ ምን ይሳንሀል ሰአዲን የግሌ አድርግልኝ እያልኩ ለሊት እየተነሳሁ ረከአተይን እየሰገድኩ እያለቅስኩ ጌታየን እለምነዋለሁ፡፡ ወይኔ ለቅሶየ ለአላህ ፍርቻ ባለቅስበት ስንት ወንጀሎቹ በተማሩክ...ግን ፍቅር የሚሉት የማይከፈል እዳ ነዉ  ...........ዱአየ ቢዘገይም ግን ሰአዳን እንደማገባት እርግጠኛ ነኝ.....            ሰአዲም ጋር መደዋወሉን ተያይዘነዋል...አንድ ቀን ምን ብሰራ መለወጥ እችላሀሁ ?? ብር ካላገኘሁ ሰአዲን አላገኛትም...ምን ልስራ እያልኩ የሀሳብ መአት ሳወጣ ሳወርድ ...ባስብ ባስብ ምንም የመጣልኝ ሀሳብ ብር ያላቸዉ የሚሰሩት እንጂ በደሀ አቅሜ የሚሰራ አይደለም ነበር.....  ድንገት አንድ ሀሳብ ብልጭ አለኝ...ከሁሉም ሀሳብ ትክክለኛ ከአለሁበት ድህነት የሚያወጣኝን  አስታወስኩ.... የመጣልኝ ሀሳብ #ስደት ብቻ ነዉ መፍትሄዉ ብየ እራሴን አሳመንኩኝ...... በባህር ወደ ውጭ ሀገር ሒጄ  ቢያንስ 2 አመት  ሰርቸ መጥቸ ሰአዳን ማግባት ብቻ ነዉ መፍትሄዉ ብየ አሰብኩኝ..... ውስጤ ሌላ አማራጭ አጣሁ ...ብቻየን ቤተሰብ ጓደኛ ዘመድ ሳላማክር በበሀር ወደ ዉጭ ሀገር ለመሄድወሰንኩኝ....በድህነት ምክንያት ሰአዲ የሌላ ስትሆን ማየት አልፈልግም እሷ የሌላ ሁና ባያት በጭራሽ እኔ ይሄንን ፍርድ መቀበል አልችልም.........             ለሰአዲም ጊዜ ሳላባክን  ደውየ የማማክርሽ ነገር አለ እንገናኝ አልኳት                                   እሺ ብላኝ ተገናኘን ከዛም ያስበኩትን አንድ ባንድ ነገርኳት ሳዉዲ አረብያ በበሀር አድርጌ ልሄድ ወስኛለሁ ብየ ነገርኳት ......ሰአዳም ደነገጠች ፊቷ በአንዴ ተቀያየረ  ጥሩ ሃሳብ አላሰብክም አይሆንም.....በጭራሽ እኔ አልስማማም ..., ከዚህ ሃሳብ ይልቅ በባዶ መጋባት አሪፍ እንደሆነና ውጭ የሚለውን ቃል መስማት አልፈልግም ዳግመኛ በበሀር ዉጭ ሀገር እሔዳለሁ እንዳትለኝ አለችኝ.        .......ሰአዲ  ከወሰነች ወሰነች ስትቆጣም ታስፈራለች ስትስቅም የሚያለቅስ ሰው ቢሆን የማሳቅ አቅሙ አላት እያካበድኩ አይደለም የሰአዲ የተፈጥሮ ስጦታዋ ነዉ፡፡ ........እኔም  እንደዚህ አልኳት ሰአዲ እስከዛሬ በብዙ ሃሳብሽ እስማማለሁ ...ግን ይሄ ነዉ ያለኝ መፍትሄ ዘመድ አበድሮኝ ንግድ መነገድ አልችል...ከቤተሰብ ብር መቀበል አልችል የቤተሰቦቼን የኑሮ ሁኔታ ቲቂያለሽ....እስኪ አንች ይሄንን እሽ በይኝ አልኳት . .....ሰአዲም ብለምናት ብለምናት ወደ ዉጭ ሀገር ስደትን አልስማማ አለችኝ........ ....በዚህ ሀሳብ ሳንስማማ ተለያየን፡፡      ከተወሰነ ቀን በኋላ በብዙ መጨቃጨቅ እኔም በአቋሜ ስለጠነከርኩ ሰአዲ እኔን አይሆንም ብትለኝም እኔ መሔድ አለብኝ ብየ ስለወሰንኩ እራሴን ስላሳመንኩ .......ሳትወድ በግዷ መስፈርት አውጥታ ተስማማን፡፡  የሰአዲ መስፈርትም >>>>>በአላህ ቃል ልንጋባ ላንታታው ላንለያይ በደረስኩበት ቦታ ሁሉ ላሳውቃት ከ 2 አመት በላይ ላልቆይና .....ከ2 አመት በላይ  ከቆየሁ ቃሏን የማፍረስ መብት እንዳላት ነገረችኝ፡፡<<<<<<<<<<< እኔም እሺ ብየ ሰአዲ ጋር ምንም ቢሆን እንደምወዳት ቃሏን ላታጥፍ ሁለት አመት ያህል ልትጠብቀኝ እኔም በምጓዝበት ጊዜ የምሆነዉን ላሳዉቃት በአላህ ስም ሁለታችንም ቃል ተጋባን፡፡ .        ማስታወሻ ጉርድ ፎቶዋን ሰጠችኝ እኔም ፎቶየን ሰጠሇት  አደራ በቃላችን እንገኝ ማንም ቃሉን እንዳያጥፍ ተባብለን.....ጊዜ መፍጀት አያስፈልግም  ነገ ባጃጁን ለታማኝ ሹፌር ሰጥቼ ከሀርቡ እወጣለሁ አልኳት.... .......ሰአዲ አይኗ ሊፈርጥ እስከሚደርስ ድረስ አለቀሰች ...ያ ሲያዩት የሚያሳሳ ፊቷ እና አፍንጫዋ አንዴ ወደ ቀይነት ተቀየረ...   ሰአዲ ብታለቅስም እኔ ግን አንዴ ወስኛለሁ ወንድ ልጅ ቆረጠ ደፋር እና ጪስ መዉጫ አያጣም እያልኩ እራሴን አሳመንኩኝ .........ምንም አልፈራም በዱአሽ አትርሺኝ ከአላህ ጋር 100% እርግጠኛ ነኝ አንቺ የኔ ነሽ አልኩኝ..........እሷ ስለያት ብታለቅስም  ሳንወድ በግዳችን  ተለያየን ፡፡ ፍቅሬን ለማሳካት በብር ማነስ ምክንያት ማጣት ስለማልፈልግ በሀላሉ አላህ ባለዉ መሰረት የኔ ለማድረግ በባህር ወደ ዉጭ ሀገር ልሄድ ነዉ....      እናቴን ቀደም ብየ ነግሪያት ነበር.... ዱአ አድርጊልኝ ልሄድ ነዉ.... አልኩኝና ጠዋት ፓስፖርቴን ይዤ በድሬዳዋ አርጌ ወደ ሳውዲ ለመሄድ ገና  ጉዞየን ጀመርኩ. . Part 1⃣5⃣ ይ......,ቀ....... .............ጥ.......ላ.........ል 🤙🤙ምን ያህል ሰዉ ታሪኩን እንደሚከታተለዉ ለማወቅ እና ቀጣዩን ክፍል Part ➊➎ ቶሎ እንዲፓሰት ከፈለጉ መስማማታቸሁን እና ታሪኩን መዉደዳችሁን በLike🤙🤙 ይግለፁ 👌 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

ልብ አንጠልጣይ #በኢስላማዊ አደብ የተዋዛ የፍቅር ታሪኮችን እንደጉድ የሚያገኙበት ብቸኛው ቻናል join አድርገው ይቀላቀሉ!
ልብ አንጠልጣይ #በኢስላማዊ አደብ የተዋዛ የፍቅር ታሪኮችን እንደጉድ የሚያገኙበት ብቸኛው ቻናል join አድርገው ይቀላቀሉ!

#እናት እና #ልጅ 😭 😭አንዲት እናት ሁልጊዜም ልጇን ትደበድበው ነበር። የሚደንቀው ግን ልጁ በደበደበችው ቁጥር አንድም ቀን አልቅሶ አያውቅም። ለማንም ተጎዳሁ ብሎም ስሞታ ተናግሮም አያውቅም። ለምንም መታሽኝ ብሎም ጠይቋት አያውቅም። ብቻ ድብደባው ሲበረታበት ሮጦ ያመልጣታል።  ይህ ልጅ አድጎ ትዳር ያዘ። ትዳርም ከያዘ በኋላ እናቱ እርሱን መደብደብ አላቆመችም ነበር … ከዓመት በኋላ ልጁ እናቱን😱........read more      ሙሉ ለማንበብ ይሄን ይጫኑ 📥 ይጫኑ

Repost from N/a
💸😃😗😳😔 አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸 የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+DWmNA5w0xLExYjRk https://t.me/+DWmNA5w0xLExYjRk
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+DWmNA5w0xLExYjRk https://t.me/+DWmNA5w0xLExYjRk

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ