ስልክ መግዣና መሸጫ
前往频道在 Telegram
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone
显示更多📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览
频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 52 069 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 552,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 604 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 52 069 名订阅者。
根据 01 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 710,过去 24 小时变化为 -43,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.60%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.18% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 311 次浏览,首日通常累积 96 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን
በ #0909255008 ወይም
#0912739699 ላይ ያናግሩኝ
@Abd_phone”
凭借高频更新(最新数据采集于 02 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
52 069
订阅者
-4324 小时
-3737 天
-1 71030 天
帖子存档
52 069
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+7nbHwti5qPQyNzg0
https://t.me/+7nbHwti5qPQyNzg0
https://t.me/+7nbHwti5qPQyNzg0
52 069
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
52 069
ማርያምን ዝም ብላችሁ join በሉ
😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪሰበር ነው ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት 🙏
52 069
Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር
ዴርቶ ጋዳ
ዣንቶዣራ
ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝
https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0
52 069
ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ
አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇
https://t.me/+tp_KUbSGLN9hYmI8
https://t.me/+tp_KUbSGLN9hYmI8
52 069
Repost from N/a
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
52 069
Repost from FN SPORTS በኢትዮጵያ™
በዚህ በተጧጧፈ ነቆራ እንደ የትሮል ቻናል ያልተቀላቀለ ሰው የተበደለ የለም👌
ምን ትጠብቃለህ ሊንክ ነክተህ ተቀላቀል😁👇👇👇
https://t.me/+j3su9dwjQ_w3Yzc8
52 069
Repost from Ei Du 💃
🥰ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇
https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0
52 069
Repost from N/a
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
52 069
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
52 069
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
52 069
አእምሮዬ ከሷ ውጪ ሌላን ነገር ማሰብ ተሳነው ፍቅር ሌሊቱን ሙሉ የወደድከውን
ሰው ቁጭ ብለህ እንድታስቡlብ የሚያደርግ ነው እንቅልፍ ሲወስድህም እንኳ የወደድከውን ሰው በህልምህ የምታይበት ነው።
ከመተኛቴ በፊት ለማርቲ ቴክስት ለማስቀመጥ አወጣሁኝ ከፊት የነበረው የተደወለው ስልክ የወይዘሮ ስንዱ ስለ ነበር አይቼው አለፍኩኝ።
ማርቲ ምድር ላይ ደግሜ የመኖር እድል ቢሠጠኝ በተመሳሳይ የምድግመው አንቺን ማፍቀር እና የዛሬውን ምሽት ነው ከልቤ አፈቅርሻለው ብያት ደክሞኝ ስለነበር መልሷን እየጠበቅኩኝ ብዙ ሳይቆይ እንቅልፍ አሸለበኝ፡፡
በጠዋቱ ተነስቼ ስልኬን ስመለከት ማርቲ ቴክስት አስቀምጣልኝ ነበር።
የምፈልገው ሁሉ ከምፈልገውም
በላይ አንተ ጋ አለ ፍለጋዬ አብቅቷል እኔም አፈቅርሃለው ደሞ ደክሞሃል ተኛ ነገ በጠዋት ተነስ ቁርስ አብረን እንበላለን።
ሻወር ወሰድኩና ማርታን እንድትወጣ ለመጥራት ወደ መደወያው ስገባ፡፡
12 ሚስድኮል ይላል የማርታ እናት ብቻ ይህን ሁላ ጊዜ እንደማይደውሉ ስላወቅኩ በጣም ተደናግጬ ስከፍተው እማዬ ናት፡፡
በፍቅር ሀይቅ ውስጥ ሰጥሜ እናቴን አጉላላሁዋት ብዬ ክፉኛ ተፀፀትኩ ደጋግሜ ብደውልም ስልኩ አይነሳም፡፡
አእምርዬ በጭንቀት ሊፈነዳ ነው መደወሌን ግን አላቆምኩም ስልኩ ተነሳ ፡፡
ሄሎ እማዬ አስጨነቅሽኝ እኮ ሰላም አይደለም? ማታኮ ሳይለንት ሆኖ አላየሁትም እያልኩ መልስ ሳልጠብቅ ላይ በላይ የተፈጠረውን ማስረዳት ጀመርኩኝ ያነሳችው ግን እናቴ ሳትሆን ትንሹ ወንድሜ ነበር፡፡
"አሮማ ናቲ ነኝ እማዬ ..."
#ይቀጥላል@Sweet_Fikir
@Sweet_Fikir
@Sweet_Fikir
52 069
"የጠለቀችው ጨረቃ"
ክፍል 17
ፀሀፊ ሱለይማን መሀመድ
"አሮማዬ?" አለችኝ
በምድር ላይ ውዱ እና ንፁህ የብዙዎች ምኞት እና ፍላጐት የሆነው እጇ እኔ ላይ ሲያረፍ ያለፉትን አመታት መከራና ስቃይ የማስራሳት አቅምን የተቸርኩ ያህል አንዳች የደስታ ስሜት ሰውነቴን ወረረኝ።
ስሜቷን አልፎ የመጣ አንዳች ኃይል እንጂ የእርሷ ትእዛዝ እንዳልሆነ የገባኝ እጄን በያዘችበት ቅፅበት ስትለቀው ነው።
ዛሬም እንደ እራት ግብዛዎቿ በምንም እንድትቀድመኝ ስላልፈለኩ እጇን እኔው እራሴ መልሼ አፈፍ አድርጌ ይዤ በድፍረት ፍቅሬን ልገልፅላት ወሰንኩ፡፡
ማርቲ? አፈቅርሻለሁ
አፈቅርሻለው ስልሽ እየቀለድኩ
ወይም እየተጫወትኩ አይደለም፤
ቃሉ የውስጥ ማንነቴ ግልባጭ ነው።
ለኔ ካንቺ በላይ መልካም ሴት የለም ህልሜም ስኬቴም አንቺ ነሽ ከጎኔ ሆነሽ ዛሬዬ ላይ እንድደሰት ለነገዬን ደግሞ ይበልጥ እንድጥር አድርገሽኛል፡፡
የሴትነት ተምሳሌት የስነ-ስርዐት ቁንጮ የውበት ድካ እና የአስተዋይነትን ጥግ ጠቅልሎ የያዘን የንግስና ካባ ፈጣሪ በታላቅ ጥበቡ ያላበሰሽ ድንቅ እንስት ነሽ ከማንምና ከምንም በላይ ታስፈልጊኛለሽ፡፡
የኔ ፍቅር?
እንዴትና ለምን እንዳፈቀርኩሽ አትጠይቂኝ ብቻ ሳላስበው ባልጠበቅኩት መንገድ ልቤ ውስጥ ገባሽና ህይወቴን ብሩህ አደረግሽው።
አውቃለው ምን አልባት አንቺ እንደ ወንድም ይሆናል ምትወጂኝ የእኔ ግን ስሜት ከዛ አለፈ ልብሽ ሁለመናዬን ገዛኝ አባቢ እና ማሚ ምን ሊሉ እንደሚችሉ አላቅም ብቻ ግን አፍቅሬሻለው በመጀመርያ ቀን እይታዬ ነበር ልቤ ላይ ያስቀመጥኩሽ ያ ድህነት ያጠቆረው ማጣት ያገረጣው ማንነቴ ለአንቺ ክብር አይመጥንም ብዬ ነበር ዝም ማለቴ ልቤን ተው እያልኩ ማስተኛቴ አፍቅርያታለው ሲለኝ ዋሽተሀል ድሃ አያፈቅርም ብዬ ነበር የመለስኩት።
ይህን ስላት እጆቿ እየተንቀጠቀጡ ቢሆንም ይበልጥ ጭምቅ አድርጋ ያዘችኝ፡፡
በእያንዳንዱ እንቅስቃሴሽ ውስጥ አብሬሽ ብሆንና አንቺን ከኔ ሊነጥቀኝ የሚችልን አካል ብከላከለው ብዬ ተመኝቻለሁ፡፡
ከቀጠርሽኝ ቦታ ላይ ሌላ ወንድ ተቀምጦ ሳይ የተሰማኝ የመቀደም ስሜት ዳግመኛ እንዲሰማኝ አልፈቅድም ህይወቴን ካንቺ ውጪ ማሰብ አልፈልግም፡፡
የኔ ውድ ለኔ ብዙ ሁነሻል ብዙ አድርገሽልኛል ከእያንዳንዱ የህይወት ገፄ ጀርባ የአንቺ አስተዋፆ በጉልህ ተፅፎ ይገኛል።
ለውድ እና ውብ አንገቷ ማረፍያ ይሆን ብዬ አስቤ የገዛሁላትን ሀብል ከቀኝ ኪሴ አውጥቼ ቀና ስል እነዛ ጨረቃን የሚያስንቁ ከከዋክብት የደመቁ አይኖቿ በእምባ ተሞልተዋል መናገር ፈልጋ ውስጧ ያለውን ስሜት እምባ ቀደመው፡፡
ከተቀመጥኩበት ተነስቼ ፍቃዷን ሳልጠይቅ እሷ ካለችበት ወንበር ኋላ ተሰየምኩ እጆቼን በትከሻዋ ላይ አሳልፌ ሀብሉን አሰርኩላት፡፡
ከተቀመጠችበት ቀስ እያለች ተነሳችና ወደኔ ዞረች፡፡
የፀዳው ማንነቷ በእንባ የረጠቡ አይኖቿን አልፎ ውስጥ አጥንቴ ድረስ ተሰማኝ ሰው እንዴት እያለቀሰ እንዲህ ውብ ይሆናል??
የማናውቀው ሀይል ጎትቶ ይበልጥ አቀራረበን የሚያውድ ጠረኗን አለፍ አለፍ እያለ ሽው ሚለው ንፋስ ያስምገኝ ጀመር፡፡
ልቤ ምቱ ጨመረ እየፈራሁም ቢሆን ወደከንፈሮቿ ተጠጋሁ የትንፋሿ ሙቀት እኔን ብቻ ሳይሆን አለምን ሁሉ በእጇ የማስገባት ያህል ሀይል አለው ....አይኖቿን ጨፍና ውብ ከናፍሮቿን በከንፈሬ ግዛት ስር አኖረቻቸው፡፡
ምድር ላይ ከሁለታችን ውጪ ሌላ ሰው ያልተፈጠረ እስኪመስለን ድረስ ታላቅ በሆነ የመፈላለግ ግለት ውስጥ ሆነን አለምን ረሳናት፡፡
በመሀል ስልኬ በተደጋጋሚ እየጠራ እንደሆነ ባስተውልም ከስሜቱ መውጣት ስላልፈለኩ ዝም አልኩት ማርታ ቀና ብላ ሳታየኝ እቅፌ ውስጥ ተሸጎጠች፡፡
አዎ ዛሬ ላይ ከትናንት የተሻልኩ ሰው ነኝ ጥሩ ገቢ አለኝ በስራዬም ከእለት ወደእለት እድገትን እያገኘሁ ነው ከእቅዴ ቀድሜ እናቴን ማስደሰት ችያለሁ፡፡
እኔን ለማኖር ስትል ስትለፋና ስትደክም በጭስ የተጎሳቆለ መልኳን በመጠኑም ቢሆን መመለስ ችያለሁ፡፡
ከሁለት ሳምንታት በፊት ደሴ የሄደው አጎቴ በቤተሰቡ ለውጥ እጅግ መገረሙንና
እናቴም ከምንግዜውም በበለጠ ሙሉ ጤንነት ላይ መሆኗን ስለነገረኝ ያለሁበት የደስታ ስሜት እጥፍ ድርብ ሆኗል፡፡
ማርቲ ትናንትም ዛሬም አብራኝ ነች ትናንት በነተበ በቆሸሸ ልብሴ ሆኜ በፈገግታ እጇን ዘርግታ ተቀብላኛለች ዛሬም ስኬቴ በጣሙን ወደኔ በተጠጋ ሰዐት አብራኝ ነች ነገ ደግሞ ከሷ ጋር ሆኜ ትልቅ ከፍታ ላይ እንደምደርስ አልጠራጠርም፡፡
ከሹክሹክታ ትንሽ ከፍ ባለ ድምፅ "አሮማዬ እኔም ከልቤ አፈቅርሀለው የነበረኝን ማንነት እንድቀይር አድርገከኛል ባንተ የእናትነት ክብር ቦታውን ሲያገኝ አይቻለሁ፡፡
ሴትነት ከፍ ያለ ማንነት እንደሆነ አውርተህ ብቻ ሳይሆን በታላቅ አክብሮትህ በተግባር የምታሳይ ነህ አንተ ማለት የልጆቼ አባት እንዲሆን ለዘመናት ሳልመው የነበረው ሰው ነህ፡፡
በምንም ምክንያት ላጣህ አልፈልግም፡፡
የዛኔ "ሰላም" በምሽት ስትደውልልህ ሳይ ርስቴን የወሰደችብኝ መሰለኝ ውስጤ አብዝቶ ጠላት፡፡
ከሩቅ ያለምኩት የፍቅር ብርሃኔ ሲጨልም ታየኝ የኔ መሆንክን ቀድሜ ለራሴ ነግሬው ስለነበር እንጡራ ሀብቱ በሙሉ እንደተዘረፈበት ሰው ባዶነት ተሰማኝ፡፡
እንደማትርቀኝ ቃል ግባልኝ?" አለችና ከእቅፌ ወጥታ ሽቅብ ትመለከተኝ ጀመር፡፡
ቃል እገባልሻለሁ የኔ ውድ ሁሉ ነገሬ ያንቺ ነው ከንግዲህ ቀረ ምለው ነገር የለኝም አይዞሽ ሰላም'ም ደሞ ቀን ቀን ብቻ እንድትደወል እንግራታለው ብዬ አሾፍኩባት፡፡
ፍልቅልቅ ሳቋን ለቀቀችው ራታችንን በልተን በሰጠሗት ስጦታ በመገረም እና ለስጦታው ደጋግማ በማመስግን ለረዥም አመት ተፈላልጐ እንዳልተገናኝ ሰው በናፍቆት እቅፌያት ከሆቴሉ ወጣን።
ወክ እያደረግን ቤት ደረስን ገና ከበሩ ስንደርስ ወይዘሮ ስንዱ ለምን አመሻቹ በሚል እይታ አንድም በየደስታ ስሜት ባጀበው ፈገግታ ተቀበሉን፡፡
"እንዴት አመሸሽ ማሚ" አለች ማርታ
እኔም አስከትዬ ደህና አመሸሽ ማሚ አልኩኝ፡፡
ወይዘሮ ስንዱ አንቱታውን ተወኝ እንደ ማርታ ጥራኝ ቢሉኝም አልቻልኩም ነበር ዛሬ ግን እንዴት እንደሆነ በማላውቀው ስሜት ማሚ አልኳት።
ወይዘሮ ስንዱም
"እኔማ ከቤቴ ሆኜ ምን እሆናለሁ ብላችሁ ነው እናንተ ሀሳብ አስገባችሁኝ እንጂ እንደው ስልካቹንም አታዩ?" አሉን፡፡
ሁለታችንም በሀፍረት አንገታችንን ደፋን ፤ ሲደውሉ የነበሩት እሳቸው እንደሆኑ ገባኝ፡፡
ማርታ ቀበል አድርጋ "ስልኬ ሳይለንት ላይ ሆኖ እኮ ነው ማሚዬ አስጨነቅኩሽ ኣ" ብላ ጥምጥም አለችባቸው፡፡
እየተሳሳቁ ወደ ቤት ሊገቡ ሲሉ ደህና እደሩ ማሚ ደክሞኛል አረፍ ልበል አልኩ በማስፈቀድ ዘዬ ፤ ወይዘሮ ስንዱም በል ና አባትህን ሰላም ብለህው ትገባለህ ምን ነው ረሳህ ዛሬ ልጄ አለች ማሚ።
እኔ ረስቼው አልነበረም ጋሼ ያደረግነውን ሁሉ ያወቁብን ስለመሰለኝ ሀፍረት ይዞኝ እንጂ።
ልብስ ሳልቀይር ገብቼ ጋሼን ሰላም ብዬው ብዙም ሳልቆይ ወደክፍሌ አቀናሁ ማርታም በአይኗ ሰላምታን ሰጠችኝ ፡፡
ክፍሌ እንደገባሁ የዛሬ ውሎዬን እያሰብኩ ልቤ ሀሴት አደረገ እሷም እንደምትወደኝ ባምንም በዚህ ደረጃ ግን ታፈቅረኛለች ብዬ አላሰብኩም ነበር ከተናገረቻቸው ቃላት በላይ አይኗ በፍቅር ትኩሳት እኔን መመልከቱ የሚንቀጠቀጡ እጆቿ እና የትንፋሿ ፍጥነት እውነተኛ ስሜቷን ያሳብቁ ነበር፡፡
በምትወዱት ሰው ከመወደድ የበለጠ ደስታ ለምድር አልተሰጣም ብል ማጋነን አይሆንም፡፡
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
