ስልክ መግዣና መሸጫ
前往频道在 Telegram
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone
显示更多📈 Telegram 频道 ስልክ መግዣና መሸጫ 的分析概览
频道 ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 52 059 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 2 553,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 605 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 52 059 名订阅者。
根据 02 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 647,过去 24 小时变化为 -32,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.58%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.17% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 300 次浏览,首日通常累积 91 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን
በ #0909255008 ወይም
#0912739699 ላይ ያናግሩኝ
@Abd_phone”
凭借高频更新(最新数据采集于 03 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
52 059
订阅者
-3224 小时
-3347 天
-1 64730 天
帖子存档
52 059
Repost from N/a
📺 ◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
https://t.me/addlist/nEtEJyYJugBmZmM0
52 059
አሁን የምትኖረው ህይወት ነገ የምትተርከው ምርጡ ጊዜህ ነው የስኬት መንገድህ ላይ ታገል ልፋ🦋ይህ አባባል የገባው ብቻ ይሄንን ሊንክ ይጫን 👇👇👇 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=FvT58YdB
52 059
............🧡 ዞያ 🧡..........
በአልዋን ቲዩብ የቀረበ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ...
ታሪኩን ለማግኘት #JOIN በማለት ማግኘት ይቻላል😘
52 059
............🧡 ዞያ 🧡..........
በአልዋን ቲዩብ የቀረበ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ...
ታሪኩን ለማግኘት #JOIN በማለት ማግኘት ይቻላል😘
52 059
"የጠለቀችው ጨረቃ"
ክፍል 14
ፀሀፊ ሱለይማን መሀመድ
ስሜ በእርሷ አፍ ሲጠራ ሁሌም ቢሆን ደስታዬ ወደር አልባ ይሆናል።
አሮማ ሚለውስም ትርጓሜው ታላቅነትን የተላበሰ መስሎ ይታየኛል።
አሮማ ንጉስ አሮማ መሪ አሮማ ባለ ሟል ሚል ታላቅን የስም ፅንስ ሀሳብ የያዘ መስሎ ይታየኛል።
ከስሜ ሳይሆን ከጠሪዋ ፤ ማርታ ሁሌም ቢሆን ደግጋማ ስሜን እንድትጠራ እሻለው።
"እወድሃለው እሺ።" አለችኝ
እኔም ከማንም በላይ እወድሻለው በአንቺ ብዙ መልካምን ነገር አይቻለው ፤ አንቺነትሽ ገዝቶኛል ማንም ሊሆንልኝ ማይችለውን አንቺና ቤተሰቦችሽ ሁናቹልኛል።
ጋሼ እቤቱን እንደ ቤቴ ከመቁጠር አልፎ ስራ ፈልጐ እስካሁን ያለ ምንም ወጪ ቀለቤን እና አዳሬ እየቻለኝ እዚሁ አለሁኝ።
ማዘርም ጉድለቷን ለመሙላት ትችያት የመጣሗትን እናቴን ተክታ ጉድለቴን ሞልታ የእርሷን ፍቅር እያስታወሰችኝ ሁለተኛ እናቴ ሁናልኛለች።
አንድም ቀን ፊቷን ሳታጠቁርብኝ መምጣቴን ባየች ቁጥር ፈገግ እያለችልኝ የብዙ ውለታ ባለ እዳ አድርጋኛለች።
ትርሲት እንኳን ባቅሟ ተንከባክባኛለች ልብሴን መቁሸሹን እየተከታተለች አጥባልኛለች ክፍሌን አፅዳ ሳትለኝ በየቀኑ እራሷ እያፀዳች እዚህ ደርሻለው።
እናቴን በቂ ባይሆንም በእናንተ መልካምነት ከራሴ ለእርሷ ማድረግ ጀምርያለው።
እናቴ ወደዚህ ስመጣ የሰጠችኝ ብር አባቴ የሰጣትን የጆሮ ወርቅ ሽጣ ነው።
ወርቁ ወርቅ ብቻ አልነበረም ትናንትን ጭምር ነው የነገም ማስታወሻ ነበር ትናንቷን ለኔ የሰጠችውን እናቴ ለማስደሰት ሁሌም ቢሆን ህልም ነበረኝ ህልሙ ህልም ሁኖ እንዳይቀር ከጐኔ የነበራቹ እናንተ ናቹ።
አንቺ ከሁሉም በላይ ቀን ሌት ሳይቀር ከጐኔ ሁነሽ ብርታቴ ሆነሽ በክንድሽ አሳልፈሽ እና አሻግረሽ ለዚህ አድርሰሽኛል።
አንቺ ለኔ ብዙ ነሽ ማንነቴ ሳይሆን ምንነቴ የገዛሽ ፤ የመጣሁበት ቦታ ሳይሆን የመጣሁለት አላማ ከጐኔ እንድትቆሚ ያደረገሽ።
ለመለወጥ መጥተው ብዙዎች ከተማ ላይ ወድቀዋል ጐዳና አፍ አውጥታ ብትናገረ ብዙ ተስፋ ያላቸውን ሰዎች መብላቷን ትናገራለች ፣ ብዙ ህልሞች እርሷ ጋ እንዳስቀረች በእፍረት ትናገራለች።
ጐዳና የብዙዎች ነገን ቀምቷል ጐዳና ህልምን አጨናግፏል ይሄንን መከራ ሳልቀምስ ከፍ እንድል አድርጋቹኛል።
ሲሳካልኝ ብዙ ህልም አለኝ ከትናንት የተሻልኩኝ ሁኛለው ነገ ደሞ ብዙዎችን ማሻሽል ወጣት እንደምሆን ተስፋ አደርጋለው። አልኳት
ሁሌም ከጐንህ ነኝ ድልድዩን አብረን እንሻገራለን ወደ ሗላ ስትዞር ከፊትም ከፈለግክኝ አለሁኝ አንተ ለኔ ብዙ ነህ አንተን ማወቅ መፅሀፎችን ማወቅ ነው ጋሽ መኩሪያ አንተን ወደዚህ ስለላኩልን ምስጋና ይገባቸዋል።
"አንተ ከመምጣትህ በፊት በብዙ ነገር ተወጥሬ ፀባዬም የኔ አልመስልሽ እስኪለኝ ድረስ ሆኜ ነበር አንተ መጥተህ ወደ ማንነቴ መለስከኝ ትናንት የነበርኩበትን መጥፎ ማንነት አስረስተህ ዛሬን እንደ አዲስ እንድኖር አድርገህኛል ሲሻህ ወንድም ሲሻህ ጓደኛ ሁነህ ሳቄን መልሰሃል እናቴ አንተን የዚን ያህል ምትወድህ የልጇን ሳቅ ስለመለስክ ህይወቷን ስላተረፍክላት ነው ውለታህ አለብኝ ሁሌም በፈለግከኝ ቦታ አለሁኝ።"
አሁን የቱ ጋ ነሽ?
"የደሴው ሞኝ ከፊትህ ነኛ"
ሞኝ እኮ ነው በብርድ አቁሞ ያፈዘዘሽ።
"ስለምታሳዝነኝ እኮ ነው"
ማለት?
"በል ልብስ ቀይረህ ና ወረኛ" ብላኝ ወደ ቤት ገባች።
ክፍል ገብቼ ቢጃማ ቀይሬ ጋሼ ሰላም ልል ገባሁኝ ከጋሼ ጋ ብዙ ነገሮችን ማውራት ጀምረናል።
ጋሼ በቲቪ የሚያየው የፖለቲካ ዜና የትግራይ እና የገዚው ፓርቲ የጦርነት ጉሰማ ልባችንን እየረበሸው ሀገር እንደ ሀገር እንዳትጠፋ እያሰጋው በየቀኑ እጁ ከሪሞት አይጠፋም።
እነዚህ ሰዎች ምን ነክቷቸዋል ለምን አርፈው አይቀመጡም ሚስኪን የድሃ ልጅ ለሚያልቀው ይላል።
እንደገባሁኝ ሪሞቱን እቀበለውና ጋሼ ይሄ ነገር ይቅርብህ በየቀኑ ሃሳቡና ጭንቀቱ ፊትህ ላይ እየተነበበ ነው አልኩት።
"አሮማዬ እንዲህ የተዋደቅንላት ሀገር የልጆቿን አንድነት እንድናይ እንጂ ልጆቿ እርስ በእርስ እንዲገዳደሉ አይደለም።
ማን ማንን ሊወጋ ነው? አጐትህ ጋ ያንን ሁሉ ትግል ስናረግ ኢትዬዺያን ብለን ነበር አሁን ግን እራሱ ኢትዬዺያ ኢትዬዺያን ልትወጋ ነው።
የጦርነት ትርፉ ንፁሃንን መጉዳት ነው ከላይ ከቀናት አልያም ከወራት በሗላ እጅ ለእጅ በመጨባበጥ ሰላም ያወርዳሉ።
የጦርነቱ ድምፅ እየቀረበ እየረበሸኝ ነው።
ለዛ ነው ትኩረት ማድረጌ" አለና በል እንዳልክ እናውጋማ ስራ እንዴት ነው? አለኝ
ጋሼ ስራ ጥሩ ነው ልጆቹም መልካሞች ናቸው አንድ አንድ ልጆች አስቸጋሪ ባህሪ ያለባቸው አሉ ግን በመተዛዘን እና በጥሩ ቅርበት ነገሮችን እየፈታን ነው።
"ልጄ እንዳከበርከኝ ፈጣሪ ያክብርህ የጓደኛዬ ልጅ እስከዛሬ ድረስ ለሰላምታ በደወለ ቁጥር መልካም ሰው እንዳገናኝሁት እየመሰከረልህ ነው እኔም በአንተ ኩራት እየተሰማኝ ነው።
ልጄ ከፍ ብለህ እኛንም በጓደኞቻችን ከፍ አደረግከን አባት በልጁ ሲኮራ ደስ ይላል ለውጥህ ቅርብ ነው አሉኝ።"
ለውጡማ ቅርብ ነው በሗላ እንዳይረሳን ነው እንጂ አለች ማርታ ፤ እየሰማችን እንደሆነ እኔም ሆነ ጋሼ አላወቅንም ነበር።
ጋሼ እቺን ልጅ አሳርፍልኝ።
አባቢ ዝም በለው ጥጋበኛ ሁንዋል ይሄ ደሴ ተወልዶ ያደገ አይመስልም ጉረኛ ነው አለች።
የደሴ ሰው የት ታቂና? የሄድሽው አንዴ ነው ወገኛ።
ነው አባቢ ነው ከእርሱ ጋ አበርካ ብላ እንደ ህፃን ልጅ አኮረፈች።
እኔ የማን ደጋፊ ልሁን አሉ ወይዘሮ ስንዱ ጨዋታችንን እየተቀላቀሉ።
ለኔ ለኔ ነዋ ማሚ አለች ማርታ።
ቀን እና ማታ ማትለያዩ በምሽት ጨረቃ ለረዝም ሰዓት ግቢ ላይ ምታወሩ የአንተ ወደ ክፍል መግባት እንደ ሩቅ ሀገር መሄድ ሚያስጨንቃት ፀባቹን ሰምተን ማናቀው ልጆች ምን ነው እዚህ ፀበኛ መሰላቹ ወገኞች አባታቹን ሸውዱ እኔን ወይዘሮ ስንዱን ማንም አታሎኝ አያቅም የማንም ደጋፊ አልሆንም በሗላ ለምትስማሙ ሰዎች አሉ።
እኔና ማርታ ምናወራው ጠፋብን ድንጋጤያችንን የሆነውን አሳበቀ ወይዘሮ ስንዱ ይሄን ሁሉ እንዴት አወቁ?
ይቀጥላል…………
@Sweet_Fikir
@Sweet_Fikir
52 059
............🧡 ዞያ 🧡..........
በአልዋን ቲዩብ የቀረበ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ...
ታሪኩን ለማግኘት #JOIN በማለት ማግኘት ይቻላል😘
52 059
ቀኑን በፈገግታ😂
ተንኮል ያቆምኩት ዝርዝር ብር እያለኝ ለረዳቱ 200 ብር ሰጥቼ ረስቼው የወረድኩበት ቀን ነው🚕😂 ለማንኛውም ድፍን ዶላር ለማግኘት #Start ማለት በቂ ነው🤝
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=FvT58YdB
52 059
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+p2K7CMExXnU0ODE0
https://t.me/+p2K7CMExXnU0ODE0
https://t.me/+p2K7CMExXnU0ODE0
52 059
Repost from N/a
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
52 059
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+p2K7CMExXnU0ODE0
https://t.me/+p2K7CMExXnU0ODE0
https://t.me/+p2K7CMExXnU0ODE0
52 059
Repost from N/a
💸😃😗😳😔
😀😀 በጉጉት ሲጠበቅ የ ነበረው የ 👑 ቴዲ አፍሮ 👑 አልበም አጃችን ገብቶል 😀😀
❗️በዚ ያለቀቅነው በ #COPYRIGHT ምክኒያት ነው አልበሙ #14TRACK የያዘ ሲሆን ወደ ሁለተኛ ቻናላችን ተቀላቅለው ያጣጥሙት🙂
52 059
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
52 059
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️
⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
52 059
ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ
አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ዛሬ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇
https://t.me/+f8mC5-YZE21jNWE0
https://t.me/+f8mC5-YZE21jNWE0
52 059
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+p2K7CMExXnU0ODE0
https://t.me/+p2K7CMExXnU0ODE0
https://t.me/+p2K7CMExXnU0ODE0
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
