uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

FERESሰኞች INFO 📢

FERESሰኞች INFO 📢

Відкрити в Telegram

ይህ ቻናል ከፈረስ ትራንስፖርት ድርጅት ለፈረስኞች አስፈላጊና ወቅታዊ እንዲሁም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን የምናስተላልፍበት ቻናል ነው፡፡

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу FERESሰኞች INFO 📢

Канал FERESሰኞች INFO 📢 (@feresdriversinfo) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 26 007 підписників, посідаючи 857 місце в категорії Транспорт та 1 409 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 26 007 підписників.

За останніми даними від 28 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 280, а за останні 24 години на 12, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 15.31%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 5.76% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 3 981 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 1 498 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 4.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“ይህ ቻናል ከፈረስ ትራንስፖርት ድርጅት ለፈረስኞች አስፈላጊና ወቅታዊ እንዲሁም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን የምናስተላልፍበት ቻናል ነው፡፡”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 29 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Транспорт.

26 007
Підписники
+1224 години
+1017 днів
+28030 днів
Архів дописів
#ውድ_ፈረሰኞች! 🐎🐎 📢 ከፈረስ ጋር ሁሌም ከመረጃ አይራቁ! 🫴ስለ ፈረስ አገልግሎቶች፣ አዳዲስ ዝመናዎች፣ ጠቃሚ ማስታወቂያዎች እና ለእርስዎ የሚጠቅሙ መረጃዎችን በቀላሉና በፍጥነት ለማግኘት
#ውድ_ፈረሰኞች! 🐎🐎 📢 ከፈረስ ጋር ሁሌም ከመረጃ አይራቁ! 🫴ስለ ፈረስ አገልግሎቶች፣ አዳዲስ ዝመናዎች፣ ጠቃሚ ማስታወቂያዎች እና ለእርስዎ የሚጠቅሙ መረጃዎችን በቀላሉና በፍጥነት ለማግኘት ይፈልጋሉ? 📲 አሁኑኑ QR Code-ውን ስካን በማድረግ የፈረስ OFFICIAL የቴሌግራም ቻናልን ይቀላቀሉ! ✅ አዳዲስ መረጃዎችን በወቅቱ ያግኙ። ✅ ስለ ፈረስ አገልግሎቶችና ዝመናዎች ይከታተሉ። ✅ ጠቃሚ ማስታወቂያዎችን አያምልጥዎ። 📱በአንድ ስካን፣ ብዙ መረጃ፣ ዛሬውኑ ይቀላቀሉን!💫 #ፈረስ_ይለያል 🐎 #ፈረስ_ያደርሳል #TelegramChannel

Repost from FERES ፈረስ
🎊 ፈረስ በርካቶችን 5000 ብር በየሳምንቱ እየሸለመ ይገኛል! 🎉✨ 🚘 ከፈረስ ጋር ሲሰሩ ከርስዎ የሚጠበቅብዎትበየሳምንቱ ከሰኞ እስከ እሁድ የፈረስ መተግበርያን ተጠቅመው ከመንገድ ላይ (Stre
🎊 ፈረስ በርካቶችን 5000 ብር በየሳምንቱ እየሸለመ ይገኛል! 🎉✨ 🚘 ከፈረስ ጋር ሲሰሩ ከርስዎ የሚጠበቅብዎትበየሳምንቱ ከሰኞ እስከ እሁድ የፈረስ መተግበርያን ተጠቅመው ከመንገድ ላይ (Street Pickup) የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በአነስተኛ የካንስሌሽን መጠን በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ማጠናቀቅ ብቻ ነው!!! ✅እንደዚሁም የደንበኛ አገልግሎት ሙያዊ ስነምግባርን በጠበቀ መልኩ በማስተናገድ በየዕለቱ 350 ብር እንደዚሁም በየሳምንቱ በ5000 ብር ሽልማት እናበሻብሽዎታለን ። 🎁🎉 📱ብዙ ሺዎች መርጠውን በየዕለቱ ከኛ ጋር ይሰራሉ ። ፈረስን ይዞ ወጥቶ ሳይሰሩ መግባት አይታሰብም ።እኛ ጋር ሁሌም ስራ አለ ።💪🔥 #ፈረስ_ይለያል💯 #ፈረስ_ያደርሳል🐎🎊

#ውድ_ፈረሰኞች.... 💚 8% ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት..... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯💯 📌 ሁሌም ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ከልብ እናመሰግናለን🙏 ቤተሰቦቻችንን
#ውድ_ፈረሰኞች.... 💚 8% ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት..... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯💯 📌 ሁሌም ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ከልብ እናመሰግናለን🙏 ቤተሰቦቻችንን በአክብሮት እና በታማኝነት ማገልገል ተቀዳሚ ተግባራችን ነው!! #መርጠውን_ከእኛ_ጋር_ስለሚሰሩ_ከልብ_እናመሰግናለን🙏 #ፈረስ_ይለያል💯💯 #ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎

✨ከመደበኛ ጥሪዎች በተሻለ የኪሎ ሜትር ታሪፍ በፈረስ የኮርፖሬት💵💰 🟢 የኮርፖሬት ስራዎችን ሲሰሩ ከመደበኛ ጥሪዎች በተሻለ የኪሎ ሜትር ታሪፍ 💵💰 ገቢዎን የሚያሳድጉበት ሲሆን ጉዞዎን እንዳጠ
✨ከመደበኛ ጥሪዎች በተሻለ የኪሎ ሜትር ታሪፍ በፈረስ የኮርፖሬት💵💰 🟢 የኮርፖሬት ስራዎችን ሲሰሩ ከመደበኛ ጥሪዎች በተሻለ የኪሎ ሜትር ታሪፍ 💵💰 ገቢዎን የሚያሳድጉበት ሲሆን ጉዞዎን እንዳጠናቀቁም ክፍያዎት በሴኮንዶች ውስጥ ወደ ኢ-ብር አካውንትዎ ይገባልዎታል።  🟢 የኮርፖሬት አገልግሎትም ፈረስ ትራንስፖርት ለድርጅትዎች የሚያቀርበው አገልግሎት ሲሆን ሁሌም የሚያስተናግዷቸው ደንበኞች የድርጅት ሰራተኞች ስለሆኑ እርስዎም ጥሪዎችን ተቀብለው ሲያስተናግዱ ለደህንነትዎ ፈፅመው አይሰጉም!!  🫴ሁሌም ከፈረስ ጋር በመስራት ህይወትዎን በዘመናዊ አገልግሎቶች ያቅልሉ።✨ #የፈረስ_ኮርፖሬት_ይለያል!!!

💫🎉ፈረስ_ኤክስፕረስ_ያስተናግዱ_ገቢዎን_ያሳድጉ! 🎉💫 🎁 ይፍጠኑ!!⚡️ እጅግ በርካታ አሽከርካሪዎች በርካታ የ ኤክስፕረስ ጥሪዎችን በማስተናገድ ገቢያቸውን በእጥፍ በማሳደግ ላይ ይገኛሉ። እር
💫🎉ፈረስ_ኤክስፕረስ_ያስተናግዱ_ገቢዎን_ያሳድጉ! 🎉💫 🎁 ይፍጠኑ!!⚡️ እጅግ በርካታ አሽከርካሪዎች በርካታ የ ኤክስፕረስ ጥሪዎችን በማስተናገድ ገቢያቸውን በእጥፍ በማሳደግ ላይ ይገኛሉ። እርስዎም በርካታ የፈረስ ኤክስፕረስ ጥሪዎችን በማስተናገድ ገቢዎን በእጥፍ ያሳድጉ! 🎉🌟 #ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው 🐎 🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍❇️ #ፈረስ_ይለያል💯 #ፈረስ_ያደርሳል 🐎🚖

#ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎🐎 📱ዘወትር የተቀበሉትን ጥሪዎች መተግበሪያዎትን ለደንበኛዎ በማሳየት ጉዞዎትን ያስጀምሩ! በማናቸውም ጊዜ ለሚፈጠሩ አለመግባባቶች እባክዎትን ወደ 📞6386 ይደውሉ! ስለመል
#ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎🐎 📱ዘወትር የተቀበሉትን ጥሪዎች መተግበሪያዎትን ለደንበኛዎ በማሳየት ጉዞዎትን ያስጀምሩ! በማናቸውም ጊዜ ለሚፈጠሩ አለመግባባቶች እባክዎትን ወደ 📞6386 ይደውሉ! ስለመልካም ስነምግባርዎት ከልብ እናመሰግንዎታለን🙏🙏🙏 #ፈረስ_ይለያል💯💯 #ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎

#ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎🐎 🚘የፈረስ ኮርፐሬት ስራዎትን እንደጨረሱ ክፍያዎት ወዲያውኑ ወደ ኢብር አካውንትዎ ይገባልዎታል። 🏦 በኢብር የገባልዎትን ገንዘብ ወደፈለጉት የባንክ አካውንትዎ በቀላሉ ማስ
+5
#ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎🐎 🚘የፈረስ ኮርፐሬት ስራዎትን እንደጨረሱ ክፍያዎት ወዲያውኑ ወደ ኢብር አካውንትዎ ይገባልዎታል። 🏦 በኢብር የገባልዎትን ገንዘብ ወደፈለጉት የባንክ አካውንትዎ በቀላሉ ማስተላለፍ ይችላሉ። 💵 በኢብር የገባልዎትን ገንዘብ ባቅራቢያዎ ካለ ማንኛውም የኢብር ፣ የCOOP  ወይም የካፊ ቅርንጫፎች  ወደ ጥሬ ገንዘብ መቀየር ይችላሉ። 📲 በተጨማሪም በኢብር ማንኛውንም ግብይት በተለያዩ ሱፐር ማርኬቶች መገበያየት የሚችሉ ሲሆን በተጨማሪም በቀላሉ ⛽️ ነዳጅ መሙላት እንደዚሁም👮‍♂️ የትራፊክ ቅጣትዎን መክፈል ይችላሉ። 🟢 ለፈረስ ኮርፐሬት ስራዎች ቅድሚያ ስለሚሰጡ ከልብ እናመሰግናለን 🙏 #ፈረስ_ኮርፖሬት_ይለያል #ፈረስ_ያደርሳል

💫🎉ፈረስ_ኤክስፕረስ_ያስተናግዱ_ገቢዎን_ያሳድጉ! 🎉💫 🎁 ይፍጠኑ!!⚡️ እጅግ በርካታ አሽከርካሪዎች በርካታ የ ኤክስፕረስ ጥሪዎችን በማስተናገድ ገቢያቸውን በእጥፍ በማሳደግ ላይ ይገኛሉ። እርስዎም በርካታ የፈረስ ኤክስፕረስ ጥሪዎችን በማስተናገድ ገቢዎን በእጥፍ ያሳድጉ! 🎉🌟 #ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው 🐎 🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍❇️ #ፈረስ_ይለያል💯 #ፈረስ_ያደርሳል 🐎🚖

💰ገቢዎትን ማሳደግ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ፈረስ ኤክስኪዩቲቭ ጥሪዎችን ያስተናግዱ !📱 📲 ከፍተኛ የስራ ፍሰትና ፍትሃዊ የስራ ስርጭት ባለው ፈረስ ትራንስፖርት የተሻለ ገቢ ያግኙ 💸 🚘 ፈረስ
💰ገቢዎትን ማሳደግ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ፈረስ ኤክስኪዩቲቭ ጥሪዎችን ያስተናግዱ !📱 📲 ከፍተኛ የስራ ፍሰትና ፍትሃዊ የስራ ስርጭት ባለው ፈረስ ትራንስፖርት የተሻለ ገቢ ያግኙ 💸 🚘 ፈረስ ኤክስኪዩቲቭ በመስራት ገቢዎትን ያሳድጉ ፣ የተሻለ ቴክኖሎጂ  ፣ እጅግ አነስተኛ ኮሚሽን እንዲሁም የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሆናሉ። ✨ ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው!!!👌 🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍 #ፈረስ_ይለያል💯    #ፈረስ_ያደርሳል 🐎

#ለስራ_ዝግጁ_ነዎት❓ 💬 ውድ ፈረሰኞች ፈረስ ትራንስፖርት በየዕለቱ እጅግ በርካታ ጥሪዎችን እንደሚያስተናገድ ይታወቃል ታዲያ እርስዎም ከፈረስ ጋር አብረው በመስራት ገቢዎን እንዲያሳድጉ የሚያስችሎት
#ለስራ_ዝግጁ_ነዎት❓ 💬 ውድ ፈረሰኞች ፈረስ ትራንስፖርት በየዕለቱ እጅግ በርካታ ጥሪዎችን እንደሚያስተናገድ ይታወቃል ታዲያ እርስዎም ከፈረስ ጋር አብረው በመስራት ገቢዎን እንዲያሳድጉ የሚያስችሎትን ጠቃሚ ጥቆማዎች በመተግበር ሁሌም እራስዎን ለስራ ዝግጁ ማድረግ አይርሱ፡፡ 🚙 ወደ ስራ ከመግባትዎ በፊት የመኪናዎትን ደህንነት በየዕለቱ ይፈትሹ። ⛽️ ለስራዎ የሚሆንዎትን በቂ ነዳጅ ይሙሉ፡፡ 📲 ስልክዎትን በበቂ ሁኔታ ቻርጅ ያድርጉ እንዲሁም ስልክዎ በቂ የመደወያ እና የኢንተርኔት ዳታ እንዳለው ያረጋግጡ ⏰ የስራ ሰዓትዎችን እና ብዙ የስራ ፍሰት ያለባቸውን አካባቢዎች ለይቶ ማወቅ ወሳኝ በመሆኑ የፈረስን Heatmap በመመልከት እየተንቀሳቀሱ ወደስራ ይቅረቡ 🚫 የተቀበሏቸውን ጥሪዎች ያለአግባብ ባለመሰረዝ የ Job acceptance ratioን ከፍ ያድርጉ ⚙️ ሁሌም "Play Store" ላይ በመግባት "Google map" "Google Play Service" እንዲሁም "Carrier Service" ን በማዘመን የፈረስ መተግበሪያዎት በተቀላጠፈ መልኩ እንዲሰራ ያድርጉ 📲📍#ሀሰተኛ ወይም #አሳሳች የካርታ መተግበሪያ (#Fake_GPS) አይጠቀሙ፡፡ ❌ 🙏 ሁሌም ለደንበኞችዎ መልካም መስተንግዶ እና ጥሩ የደንበኛ አገልግሎትን ይስጡ በዚህም የተሻለ ቲፕ እንዲያገኙ ያስችሎታል💯 👉 በጉዞ ወቅት የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን በትዕግስት ይፍቱ #ፈረስ_ይለያል💯💯💯 #ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎

⚖️ ሚዛናዊ የስራ ስርጭት ! 🟢 የፈረስ የስራ ስርጭት 100% በሲስተም ላይ የተመሰረተ ነው!! 💬 ፈረስ ሁሌም ዘመኑን የሚመጥን የቴክኖሎጂ አማራጭዎችን በመጠቀም የቤተሰቦቹን ተጠቃሚነት ለማረጋገ
⚖️ ሚዛናዊ የስራ ስርጭት ! 🟢 የፈረስ የስራ ስርጭት 100% በሲስተም ላይ የተመሰረተ ነው!! 💬 ፈረስ ሁሌም ዘመኑን የሚመጥን የቴክኖሎጂ አማራጭዎችን በመጠቀም የቤተሰቦቹን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ተግቶ በመስራት ላይ ይገኛል።  በዋነኝነትም ሙሉ በሙሉ በሲስተም ላይ የተመሰረተ የአሰራር ስርዓትን ዘርግቶ ፍትሃዊ የስራ ክፍፍል እንዲኖር ማስቻሉ ልዩ እና ተመራጭ ያደርገዋል👌 🟢 አነስተኛ ኮሚሽን... የተሻለ አገልግሎት... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍 @Deskdigitalmarketing1 #ፈረስ_ይለያል💯   #ፈረስ_ያደርሳል 🐎

#ውድ_የፈረስ_ቤተሰቦች 📲ሁሌም Play Store ላይ በመግባት የ Google Maps መተግበሪያዎን ማዘመን (Update) ማድረግ አይዘንጉ። 🟢 በፈረስ ትራንስፖርት የሚደረግ የስራ ስርጭት ፍትሃዊ
#ውድ_የፈረስ_ቤተሰቦች 📲ሁሌም Play Store ላይ በመግባት የ Google Maps መተግበሪያዎን ማዘመን (Update)  ማድረግ አይዘንጉ።  🟢 በፈረስ ትራንስፖርት የሚደረግ የስራ ስርጭት ፍትሃዊ እና ሙሉ ለሙሉ በሲስተም ላይ የተመሰረተ ሲሆን ሁሌም ለስራው (ለደንበኛው) የቀረበ አሽከርካሪ ጥሪውን ይቀበላል በመሆኑም የ Google Maps መተግበሪያዎን ማዘመን የተሻለ የስራ ፍሰትን እንዲያገኙ እንዲሁም የፈረስ መተግበሪያዎ ከፈረስ ሲስተም ጋር ያለ እክል ተናቦ እንዲሰራልዎ ለማድረግ ያግዝዎታል። #ሁሌም_የተሻለ_አገልግሎት_ለመስጠት_ተግተን_በጋራ_እንሰራለን 🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👌 #ፈረስ_ይለያል💯    #ፈረስ_ያደርሳል 🐎