ch
Feedback
ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliiga

ETHI-JAP GENERAL SECONDARY SCHOOL/ኢትዮ ጃፓን ህዳሴአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት Mana barumsaa Itiyoo Jaappaan Hiddaasee Sadarkaa 2ffaa waliigalaa

前往频道在 Telegram

For students

显示更多
2 191
订阅者
-524 小时
-37 天
+5230 天

数据加载中...

吸引订阅者
9月 '26
九月 '26
+95
在0个频道中
八月 '26
+128
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+160
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+132
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+59
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+56
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+65
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+70
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+87
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+34
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+55
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+62
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+112
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+99
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+146
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+94
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+51
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+34
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+31
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+15
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+28
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+26
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+49
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+60
在2个频道中
Get PRO
九月 '24
+89
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+47
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+260
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+146
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+97
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+105
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+55
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+81
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+53
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+48
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+735
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
29 九月+4
28 九月+1
27 九月+4
26 九月0
25 九月0
24 九月+1
23 九月+3
22 九月+2
21 九月+1
20 九月+1
19 九月+1
18 九月+5
17 九月+1
16 九月+3
15 九月+1
14 九月+6
13 九月+23
12 九月+3
11 九月+4
10 九月+2
09 九月+3
08 九月+3
07 九月+4
06 九月+3
05 九月+5
04 九月+2
03 九月+3
02 九月+5
01 九月+1
频道帖子
ቀን 19/1/2019 ጥብቅ ማስታወቂያ በዛሬው ዕለት የክላስተር ተማሪ ሆኖ After class የጥናት ፎረም ላይ ያልተገኘ የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪ ነገ ሲመጣ ከወላጅ ጋር እንዲመጣ እያሳሰብን ነገር ግን ያለ ወላጅ የሚመጣ ተማሪ መደበኛ ትምህርት የማይስተናገድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ። ማሳሰቢያ ፦ ዛሬ ጥዋት በተላለፈው መልዕክት መሰረት ሁሉም የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ነገ ጥዋት 1:30 ጀምሮ የBefore class ማጠናከሪያ ትምህርት የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን ነገር ግን እስከ 1:45 ያልደረሰ ተማሪ ወደ ቲቶር የማይገባ መሆኑን በጥብቅ እንገልፃለን ። ት/ቤቱ

2
+2
没有文字...
464
3
没有文字...
786
4
በ2018ዓ.ም 12ኛ ክፍል የተፈተናችሁ የት/ቤታችን ተማሪዎች አቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሙያ ዘርፎች ከደረጃ 1-5 በተደራጀ Work Shop ብቁ ባለሙያ ለማደረግ ዝግጅቱን አ
በ2018ዓ.ም 12ኛ ክፍል የተፈተናችሁ የት/ቤታችን ተማሪዎች አቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሙያ ዘርፎች ከደረጃ 1-5 በተደራጀ Work Shop ብቁ ባለሙያ ለማደረግ ዝግጅቱን አጠናቋል ። ስለሆነም ውድ ተማሪዎቻችን እና የተማሪ ወላጆች የዚህ እድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስንል በአክብሮት እንገልፃለን ። ት/ቤቱ
1 948
5
ላልሰሙ ሸር አድርጉ ጥብቅ ነው !!!
1 882
6
ቀን 8/1/2019 ጥብቅ ማስታወቂያ ለት/ቤታችን የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ክላስተር ተማሪዎች በሙሉ ከላይ በስም ዝርዝር የተጠቀሳችሁ ተማሪዎች ነገ ማለትም በ9/1/2019 የመጀመሪያ የቅዳሜ ክላስተር ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ስለሆነ ያለምንም መንጠባጠብ ከጥዋቱ 2:20 ት/ቤት ግቢ እንድትገኙ ስንል በጥብቅ እያሳሰብን ከ2:30 በኋላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን ። ማሳሰቢያ ፦ ነገ የክላስተር ትምህርት ላይ የማይገኝ ተማሪ ሰኞ መደበኛ ትምህርት ላይ የማይስተናገድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ። ት/ቤቱ
1 885
7
Grade 12 natural saturday cluster students.xlsx
1 824
8
2019 GRADE 12 SOCIAL SATURDAY CLUSTER STUDENTS.xlsx
1 773
9
2019 saturday cluster students both ( natural and social).xlsx
1 710
10
ቀን 4/1/2019 ማስታወቂያ ለት/ቤታችን ነባር እና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ በዛሬው ቀን የደብተር ስርጭት ማከናወናችን እና የተማሪዎች መተዳደሪያ ደንብ ገለፃ መደረጉ ይታወቃል ። ስለሆነም ነገ 5/1/2019 የመጀመሪያ የት/ት ቀን ስለሆነ ሙሉ ቀን እስከ 9:00 መሆኑን ተረድታችሁ ዝግጁ እንድትሆኑ እና ከጥዋቱ 2:15 ት/ቤት ግቢ ውስጥ ያልተገኘ ተማሪ እንደማይስተናገድ እንገልፃለን ። ማሳሰቢያ ፦ 1. ሁሉም ተማሪ ዩኒፎርም መልበስ አለበት አዳዲስ ተማሪዎች የነበራችሁበትን ት/ቤት ዩኒፎርም መልበስ አለባችሁ !! 2. ወንድ ተማሪዎች ፀጉራችሁን በ1ሴ.ሜ መስተካከል አለባችሁ 3. ነገ በሰዓቱ ያልተገኘ ተማሪ ደብተር የማይስተናገድ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን ። ት/ቤቱ
2 600
11
没有文字...
2 275
12
+1
没有文字...
2 096
13
没有文字...
1 730
14
没有文字...
1
15
没有文字...
1 666
16
TENTATIVE CLASS SCHDULE OF 2019EC.docx
1
17
#MoE የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምር
#MoE የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንዲያስገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ተማሪዎች ምርጫቸውን ትምህርት ቤት መሄድ ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በኦንላይን ማስገባት ይችላሉ። የምርጫ ማስገቢያ ድረ-ገጹ፦ student.ethernet.edu.et ነው። - በሕክምና ምክንያት ልዩ ሁኔታ ያላቸው፣ - የአካል ጉዳተኛ የሆኑ፣ - ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች - ከ6 ወር በታች ሕፃን የሚያጠቡ እናቶች ተገቢውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ሚኒስቴሩ ገልጿል። #MoE ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
2 849
18
በስህተት ነው ውድ ተከታታዮቻችን!!
497
19
ቀን 28/10/2018                  ማስታወቂያ ውድ የRound 2 የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን ነገ ማለትም በ29/10/2018 መነሻ 1:00 መሆኑን እየገለፅን አንድም ደቂቃ የዘገየ ተማሪ  በራሱ ትራንስፖርት ወደ ፈተና ጣቢያ  የሚሄድ ይሆናል። ለጓደኞቻችሁ ሸር ይደረግ !! ውድ ወላጆች የተለመደ ትብብራችሁን እንድትቸሩን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን ። ውድ ተፈታኞቻችን መልካም ፈተና!!                                                ት/ቤቱ
169
20
በዚ Website ነፃ ኮርስና ቱቶርያሎችን መማር ትችላላችሁ http://Academy.claude.com
3 620