Assaye Derbie
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览
频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 353 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 647,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 354 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 353 名订阅者。
根据 20 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -147,过去 24 小时变化为 -10,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 37.49%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.56% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 381 次浏览,首日通常累积 1 659 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 39。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 21 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。
14 353
订阅者
-1024 小时
-427 天
-14730 天
帖子存档
14 354
ከሰሞኑን በማወቅም ይሁን ባለማወቅ "እኔም ስኳድ ነኝ" የማለትና ስኳድነትን ወደ ሕዝብ የማስጠጋት ዘመቻ ተጀምሯል፡፡ ልክ እንደዚሁ ሁሉ የጥቂት ግለሰቦች መጠሪያ እና መታወቂ የሆነውን ስኳድነት አንዳንድ ጸረ አማራዎች የአንድ አካባቢ ወገኖችን ለማሸማቀቂያ አገልግሎትነት ሲጠቀሙበት አይተናል፡፡ ስለዚያም ሲባል ስኳድ ማለት ምን ማለት ነው? የሚወክለውስ ማንን ነው? ባሁኑ ሰዓትስ የአማራን ፖለቲካ ወዴት እየወሰደው ነው? በሚለው ጥያቄ ዙሪያ ግልጽ ግልጹን ልንናገር ከተፍ ብለናል፡፡
14 354
ጀግናው የአማራ ፋኖ በታች አርማጭህ ማሰሮ ደንብ በተደረገ ውጊያ የማረካቸውን የ16ኛው ክፍለ ዘመን ወራሪዎች በምታዩት መልኩ አዳራሽ ውስጥ ጠቅጥቆ በመቀለብ ላይ ይገኛል።በእነሱ ምትክ የተማረኩት ፋኖዎች ቢሆኑ ኖሮ ግን ከረሸኗቸው በኋላ አስከሬናቸውን ይለጥፉልን ነበር።
14 354
ሲከፋፍል ከርሞ ፥ ልዩነት ሲዘራ
ማታኮስ ከጅሎ ፥ አማራን ከአማራ
የክፍፍል ወሬው ፥ ለዜና ሳያበቃ
አርማጭሆ ታጭዶ ፥ ጎጃም ላይ ተወቃ።
ዝንታለም አማራ!!
አሳዬ ደርቤ
#Share
14 354
+2
የባሕር ዳር ሕዝብ የፋኖዎችን ትዕዛዝ ተፈጻሚ አድርጓል።
ድል ፥ ፍትሐዊ ጥያቄ ላነገበው አማራ!!
ድል ፥ የሠራትን አገር ለተዘረፈው አማራ!!
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
