ch
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览

频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 350 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 644,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 351

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 350 名订阅者。

根据 23 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -124,过去 24 小时变化为 1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 39.19%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.86% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 625 次浏览,首日通常累积 1 702 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 24 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。

14 350
订阅者
+124 小时
-327
-12430
帖子存档
ከሃያ ደቂቃ በኋላ Live ስለምንገባ ከስር ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ልትከታተሉን ትችላላችሁ።

♦ በእነ አቶ አካለወልድ ስለተሾመው ሰውዬ (አቶ ጌታሁን ሞርኪ) የተረጋገጡ መረጃዎች፦ 1ኛ) መነኩሴም፣ ቄስም አልነበረም (የፌስቡክና የመታወቂያ ፎቶውን ይመልከቱ) 2ኛ) ባለትዳር ነው (ልጅም አለው
+7
♦ በእነ አቶ አካለወልድ ስለተሾመው ሰውዬ (አቶ ጌታሁን ሞርኪ) የተረጋገጡ መረጃዎች፦ 1ኛ) መነኩሴም፣ ቄስም አልነበረም (የፌስቡክና የመታወቂያ ፎቶውን ይመልከቱ) 2ኛ) ባለትዳር ነው (ልጅም አለው) 3ኛ) የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ አይደለም። የፕሮቴስታንት ተሀድሶ አባል ነው (መታወቂያውን እና በሰውየው ስም የተፈረመውን ደብዳቤ ይመልከቱ) 4ኛ) በገንዘብ ምዝበራና ሥራ በመበደል ከሚሰራበት ወረዳ ቤተ ክህነት የተባረረ ነው (ሌላኛውን ደብዳቤ ይመልከቱ) ☝️

ከኢዩ ጩፋ ጀርባ ያለው መጋረጃ ቢገለጥ ደግሞ ጠሚው እንደሚገኝ ጥርጥር የለውም።
ከኢዩ ጩፋ ጀርባ ያለው መጋረጃ ቢገለጥ ደግሞ ጠሚው እንደሚገኝ ጥርጥር የለውም።

photo content

ኢትዮጵያን፥ አገራችን ማድረግ የከለከሉን ሰዎች አሜሪካንን አገራቸው ማድረግ ከብዷቸዋል። 😆
ኢትዮጵያን፥ አገራችን ማድረግ የከለከሉን ሰዎች አሜሪካንን አገራቸው ማድረግ ከብዷቸዋል። 😆

photo content

photo content

photo content

photo content

የአማራዎችን ዘር ማጥፋት እንደ መብት ለሚቆጥረው ፕሬዝዳንት ☝️

ወዳጄ ሐብታሙ አያሌው እና መዓዛ መሐመድ ጠለስ ቲዩብን ስላስተዋወቃችሁ አመሠግናለሁ። እና ደግሞ በእኛ በአማራዎች ዘንድ የሚታየው የመጠላለፍ መንፈስ ከስሞ የመደጋገፍ ዘመን ይመጣ ዘንድ እመኛለሁ። ☝️

ወዳጄ ሐብታሙ አያሌው እና መዓዛ መሐመድ ጠለስ ቲዩብን ስላስተዋወቃችሁ አመሠግናለሁ። እና ደግሞ በእኛ በአማራዎች ዘንድ የሚታየው የመጠላለፍ መንፈስ ከስሞ የመደጋገፍ ዘመን ይመጣ ዘንድ እመኛለሁ።

መራር ሐቅ ---------- ብአዴን ልክ እንደ ዘመነ ካሴ ሁሉ "እከሌን ፈልገህ እሰር" ተብሎ ከታዘዘ "ለምን" ብሎ ሳይጠይቅ ተፈላጊውን ከገባበት ከተማም ሆነ ጫካ መዝዞ በቁጥጥር ስር ያውለዋል። ስ
መራር ሐቅ ---------- ብአዴን ልክ እንደ ዘመነ ካሴ ሁሉ "እከሌን ፈልገህ እሰር" ተብሎ ከታዘዘ "ለምን" ብሎ ሳይጠይቅ ተፈላጊውን ከገባበት ከተማም ሆነ ጫካ መዝዞ በቁጥጥር ስር ያውለዋል። ስለዚህ ከብአዴን ሕገ ወጥ አፈና ማምለጥ የሚሻ ወገን... ይህ ገረድ ድርጅት ከሚፈነጭባቸው የባሕር ዳር፣ የጎንደር፣ የደብረ ብርሐንና የደሴ አካባቢዎች ለቅቆ ወደ ከሚሴ ልዩ ዞን ማፈግፈግ ይኖርበታል። ለዚያም ነው ደሴ ዙሪያ ሆኖ ወገኑን ከሚጠብቅ ፋኖ ይልቅ ከሚሴ ላይ ሸምቆ ሸዋን የሚያሸብር "ሸኔ የብአዴን የአፈና ዘመቻ አያሰጋውም የምላችሁ!

photo content