ch
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览

频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 350 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 644,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 351

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 350 名订阅者。

根据 23 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -124,过去 24 小时变化为 1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 39.19%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.86% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 625 次浏览,首日通常累积 1 702 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 24 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。

14 350
订阅者
+124 小时
-327
-12430
帖子存档
ፍትሕ ፥ መታሠር ባለባቸው አካላት ለታሠሩ ንጹሐን
ፍትሕ ፥ መታሠር ባለባቸው አካላት ለታሠሩ ንጹሐን

photo content

እኅታችን መአዛ መሐመድ - የ2023 ‹‹የዓለም አቀፍ የጀግና ሴቶች ሽልማት›› (International Women of Courage Awards) አሸናፊ ሆናለች፡፡ እንኳን ደስ አለሽ መዓዚ!
እኅታችን መአዛ መሐመድ - የ2023 ‹‹የዓለም አቀፍ የጀግና ሴቶች ሽልማት›› (International Women of Courage Awards) አሸናፊ ሆናለች፡፡ እንኳን ደስ አለሽ መዓዚ!

ከአምስት ደቂቃ በኋላ ከላይ ያለውን ሊንጭ ተጭነው ይከታተሉን ዘንድ ጋበዝን

በተቀዳሚ ሙፍቲ የሥልጣን ቦታ የተተኩት አባት በትርፍ ጊዜያቸው ፓትርያርክ ሆነው ማገልገል ሳይፈልጉ አልቀሩም 😆 የሚሻለው መከባበሩ ነውና "ይቅርብዎት" በሏቸው!
በተቀዳሚ ሙፍቲ የሥልጣን ቦታ የተተኩት አባት በትርፍ ጊዜያቸው ፓትርያርክ ሆነው ማገልገል ሳይፈልጉ አልቀሩም 😆 የሚሻለው መከባበሩ ነውና "ይቅርብዎት" በሏቸው!

ሙስና ባስ የተሳፈረች ጥበብ የጠራችኝ ቀን... . . . ይሄውም ማስታወቂያ ከአዲስ አበባ የቀላል ባቡር ድርጅት የተኮረጀ ሲሆን የዣንጥራርን ተንቀሳቃሽ ምሥል ከዶሮና በጎች ጋር ቀላቅሎ እያሳየ ከአውቶብሱ ውስጥ የትኛውንም አይነት እንስሳ ይዞ መግባት ክልክል መሆኑን ይናገራል። . . . ከጭኔ ላይ ተቀምጣ እንዲሁም በጫማዋ የአውቶብሱን ወለል ተረግጣ ማስቲካ ስታላምጥ የነበረችው አጭር ኮረዳም ክሬን ላይ ወይንም ክሪክ ላይ የተቀመጠች ይመስል እግሯ ተሰቅሎ ወለሉን መንካት ተሳናት፡፡ . . . ከጎኔ ተቀምጦ የታቦር ዋሚን መጽሐፍ ወደሚያነብበው ወጣት ፊቴን አዙሬ ‹‹ልጂቷን ውጋት እየተሰማት ስለሆነ እሱን መስኮት ዝጋላትማ›› በማለት ስነግረው ‹‹ያልተከፈተ መስኮት መዝጋት የሚቻለው እንዴት ነው›› የሚል ጥያቄ ካቀረበልኝ በኋላ ‹‹በዚያ ላይ ደግሞ የአገራችን ብርድ ደረትን እንጂ መቀመጫን አይወጋም›› እያለ ያወጋ ጀመር፡፡ በዚህም ንግግሩ በሰውነቴ ላይ ግሎባል ዋርሚንግ ሲከሰት እየተሰማኝ ዝጋው ያልኩትን መስኮት "ክፈተውማ" ስለው ከጎጃምና ከወሎ የሚመጣውን አስፓልት መዝጋት የለመደው ወጣት አልከፍትም›› በማለት ገገመ፡፡ . . . . ሙሉ ትረካውን በድምጽና በምስል ለመስማት ከላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ

photo content

ከወዳጆቻችን መሀከል ስንቶቻችሁ ጠለስ ቲዩብን Subscribe አድርጋችኋል? ከስር ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ Subscribe አድርጉን እስቲ? https://youtube.com/@telestube-

ከአምስት ደቂቃ በኋላ ከስር ባለው ሊንክ Live ስለምንገባ ጠለስ ቲዩብን ሰብስክራይብ አድርገው ይጠብቁን።

ከአምስት ደቂቃ በኋላ ከስር ባለው ሊንክ Live ስለምንገባ ጠለስ ቲዩብን ሰብስክራይብ አድርገው ይጠብቁን።

እንደዚህ ያሉ ቀልዶችን ስመለከት በ ጄት ሲያስፈራራን የከረመው ሰውዬ እንዳይደበድበን እሰጋለሁ 😆 https://youtube.com/@telestube-
እንደዚህ ያሉ ቀልዶችን ስመለከት በ ጄት ሲያስፈራራን የከረመው ሰውዬ እንዳይደበድበን እሰጋለሁ 😆 https://youtube.com/@telestube-

ኡስታዜ!! ሳከብርህ እኮ!! ጠላቶቻችሁን ከመዝለፍ ይልቅ ጀግኖቻችሁን ከፍ ከፍ ማድረግ ልመዱ!! https://youtube.com/@telestube-
ኡስታዜ!! ሳከብርህ እኮ!! ጠላቶቻችሁን ከመዝለፍ ይልቅ ጀግኖቻችሁን ከፍ ከፍ ማድረግ ልመዱ!! https://youtube.com/@telestube-

photo content

"አትሩጡ!!" "እምነታችሁ ያድናችኋል።" "ፈረሰኛው ይመጣል።" "እንደዚህ እንዳስለቀሱንማ አይኖሩም።"
"አትሩጡ!!" "እምነታችሁ ያድናችኋል።" "ፈረሰኛው ይመጣል።" "እንደዚህ እንዳስለቀሱንማ አይኖሩም።"