ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል

前往频道在 Telegram

የስውሯ ማርያም ገዳም ትክክለኛ ገጽ ዘወትር እሁድ ከአዲስ አበባ የደርሶ መልስ ጉዞ እናዘጋጃለን ጉዞ ለመመዝገብ 0982268080 0920665577 ጉዞ ለመመዝገብና ፀሎት ለማስያዝ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ

显示更多
5 075
订阅者
-424 小时
-197 天
-2130 天
帖子存档
ዛሬ ና ትናንት በስውሯ ማርያም ሁለት ሰዎች በክራንች መተው በእግራቸው ቆመው ሄዱ 7 ሰዎች ከካንሰር ዳኑ እንዲሁም አንድ ወንድ ከኤችአይቪ ዳነ ለዘመናት ልጅ የሌላቸው ልጅ አገኙ ክብር ለድንግል ማር
+4
ዛሬ ና ትናንት በስውሯ ማርያም ሁለት ሰዎች በክራንች መተው በእግራቸው ቆመው ሄዱ 7 ሰዎች ከካንሰር ዳኑ እንዲሁም አንድ ወንድ ከኤችአይቪ ዳነ ለዘመናት ልጅ የሌላቸው ልጅ አገኙ ክብር ለድንግል ማርያም ዛሬ ና ትናንት በስውሯ ማርያም ሁለት ሰዎች በክራንች መተው በእግራቸው ቆመው ሄዱ 7 ሰዎች ከካንሰር ዳኑ እንዲሁም አንድ ወንድ ከኤችአይቪ ዳነ ለዘመናት ልጅ የሌላቸው ልጅ አገኙ ክብር ለድንግል ማርያም ❤ቀጣይ የገዳሙ ጉዞ ጥቅምት 18 እሮብ ና ጥቅምት 20 አርብ ና ቅዳሜ ጥቅምት 21 አዳር ና ደርሶ መልስ ና ጥቅምት 22 እሁድ 0982268080 0920665577 0970302223 ይደውሉ

ቀጣይ የገዳሙ ጉዞ ነገ ጥቅምት 11 እሮብ ና ጥቅምት 13 አርብ ና ቅዳሜ ጥቅምት 14 አዳር ና ደርሶ መልስ ና ጥቅምት 15 እሁድ 0982268080 0920665577 0970302223 ይደውሉ
+1
ቀጣይ የገዳሙ ጉዞ ነገ ጥቅምት 11 እሮብ ና ጥቅምት 13 አርብ ና ቅዳሜ ጥቅምት 14 አዳር ና ደርሶ መልስ ና ጥቅምት 15 እሁድ 0982268080  0920665577   0970302223 ይደውሉ

የእመቤታችን አመታዊ ክብረ በአል በስውሯ ማርያም ገዳም ዛሬ በደማቁ ተከበረ🙏
+4
የእመቤታችን አመታዊ ክብረ በአል በስውሯ ማርያም ገዳም ዛሬ በደማቁ ተከበረ🙏

ዛሬ በእናታችን በስውሯ ማርያም ገዳም ከ16 በላይ እናቶች ለአመታት ልጅ የሌላቸው ልጅ ስውሯ ማርያም ሰታቸው መሰከሩ የአንድ አባት አይን በቅቤ እምነቶ በራ ና ሞተ የታባል ሰው ከሞት በጸበሎ ተነሳ
+4
ዛሬ በእናታችን በስውሯ ማርያም ገዳም ከ16 በላይ እናቶች ለአመታት ልጅ የሌላቸው ልጅ ስውሯ ማርያም ሰታቸው መሰከሩ የአንድ አባት አይን በቅቤ እምነቶ በራ ና  ሞተ የታባል ሰው ከሞት በጸበሎ ተነሳ ክብር ለድንግል ማርያም ❤ቀጣይ ጉዞ ሀምሌ 1 እሮብ ደርሶ መልስ ና ሀምሌ 3 አርብ ደርሶ መልስ ና ሀምሌ 4 ቅዳሜ አዳር ና ደርሶ መልስ እሁድ ሀምሌ 5 ደርሶ መልስ አለ 0920665577   0982268080   0970302223 ይደውሉ

ዛሬ በእናታችን በስውሯ ማርያም ለዘመናት ልጅ የሌላቸው ልጅ ስውሯ ማርያም ሰታቸው መተው መሰከሩ እንዲሁም ከካንሰር በሽታ የዳኑም መሰከሩ ክብር ለድንግል ማርያም ቀጣይ ጉዞ ሰኔ 17 እሮብ ና ሰኔ 1
+6
ዛሬ በእናታችን በስውሯ ማርያም ለዘመናት ልጅ የሌላቸው ልጅ ስውሯ ማርያም ሰታቸው መተው መሰከሩ እንዲሁም ከካንሰር በሽታ የዳኑም መሰከሩ ክብር ለድንግል ማርያም ቀጣይ ጉዞ ሰኔ 17 እሮብ ና ሰኔ 19 አርብ ደርሶ መልስ ና ሰኔ 20 ቅዳሜ አዳር ና ደርሶ መልስ ና እሁድ ሰኔ 21 ደርሶ መልስ ጉዞ አለ 0920665577 0982268080 0970302223 ይደውሉ ስውሯ ማርያም ለደጆ ታብቃቹ

ዛሬ በስውሯ ማርያም ገዳም ብዙዎች ከካንሰር ከተለያየ በሽታድነው መሰከሩ እንዲሁም ብዙዎቹ ልጅ የሌላቸው ለዘመናት ስውሯ ማርያም ልጅ ሰታቸው መተው መሰከሩ ክብር ለድንግል ማርያም❤ቀጣይ ጉዞ ግንቦት
+5
ዛሬ በስውሯ ማርያም ገዳም ብዙዎች ከካንሰር ከተለያየ በሽታድነው መሰከሩ እንዲሁም ብዙዎቹ ልጅ የሌላቸው ለዘመናት ስውሯ ማርያም ልጅ ሰታቸው መተው መሰከሩ ክብር ለድንግል ማርያም❤ቀጣይ ጉዞ ግንቦት 28 አርብ ደርሶ መልስ አለ በድጋሜ ግንቦት 29 ቅዳሜ ና እሁድ ግንቦት 30 ደርሶ መልስ 0920665577   0970302223  0982268080 ይደውሉ

ዛሬ በስውሯ ማርያም ያየነው ነገር ከአቅም በላይ ነው አይኖ የማያየው እናት አባቶች ማጥንት እያጠኑ ጸሎት በሚያደርሱበት ጊዜ አይኖ በራ ዛሬ በአውደምህረቶም መሰከረች ክብር ለድንግል ማርያም ❤ቀጣይ
+5
ዛሬ በስውሯ ማርያም ያየነው ነገር ከአቅም በላይ ነው አይኖ የማያየው እናት አባቶች ማጥንት እያጠኑ  ጸሎት በሚያደርሱበት ጊዜ አይኖ በራ ዛሬ በአውደምህረቶም መሰከረች ክብር ለድንግል ማርያም ❤ቀጣይ ጉዞ ግንቦት 12 እሮብ ደርሶ መልስ ና ግንቦት 13 ሀሙስ ደርሶ መልስ ግንቦት 14 አርብ ና ግንቦት 15 ቅዳሜ ና ግንቦት 16 እሁድ አለ 0920665577  0982268080  0970302223 ይደውሉ በገዳሙ ጉዞ ይጎዙ

ዛሬ በእናታችን በስውሯ ማርያም ገዳም ስንባረክ ዎልን ሀለት ሰዎች ተገንዘው ሞተው በእምነቶ ና በጸበሎ ከሞት ተነሱ ከአስር ሰው በላይ ካንሰር ዳነ የሶስት ሰው አይናቸው በርቶ መሰከሩ ልጅ የሌላቸው
+6
ዛሬ በእናታችን በስውሯ ማርያም ገዳም ስንባረክ ዎልን ሀለት ሰዎች ተገንዘው ሞተው በእምነቶ ና በጸበሎ ከሞት ተነሱ ከአስር ሰው በላይ ካንሰር ዳነ የሶስት ሰው አይናቸው በርቶ መሰከሩ ልጅ የሌላቸው ገድል አዝለው ልጅ ወልደው በአውደምህረቶ መሰከሩ ክብር ለድንግል ማርያም ❤የቅቤ እምነቶ ይሰጣል❤የገዳሙ ጉዞ  ሚያዚያ 28 እሮብ ና ሚያዚያ 30 አርብ  ደርሶ መልስ አለ በድጋሜ ግንቦት 1 ቅዳሜ ና ግንቦት 2እሁድ ደርሶ መልስ  አለ 0920665577  0982268080  0970302223  0983624444 ይደውሉ ይመዝገቡ ስውሯ ማርያም ለደጆ ታብቃቹ

ዛሬ የእመቤታችን ወረሃዊ ክብረ በአል በእናታችን በስውሯ ማርያም ገዳም አከበርን ከሞት የተነሳው ብላቴናው በስውሯ ማርያም በቅበዕ ቅዱሱ ዛሬ በአውደምህረቶ መሰከሩ ክብር ለድንግል ማርያም ❤የቅቤ እም
+4
ዛሬ የእመቤታችን ወረሃዊ ክብረ በአል በእናታችን በስውሯ ማርያም ገዳም አከበርን ከሞት የተነሳው ብላቴናው በስውሯ ማርያም በቅበዕ ቅዱሱ ዛሬ በአውደምህረቶ መሰከሩ ክብር ለድንግል ማርያም ❤የቅቤ እምነቶ ይሰጣል❤የገዳሙ ጉዞ ሚያዚያ 23 አርብ  ደርሶ መልስ አለ በድጋሜ ሚያዚያ 24 ቅዳሜ ና ሚያዚያ 25እሁድ ደርሶ መልስ  አለ 0920665577  0982268080  0970302223  0983624444 ይደውሉ ይመዝገቡ ስውሯ ማርያም ለደጆ ታብቃቹ

አይኔ ከዚ በሆላ ተጋረደ ማየት አልችልም ነበር የስውሯ ማርያም ጸበል እና ቅቤ እምነቱን ተጠሸምኩኝ በሶስተኛው ቀን አይኔ በራ እልልልልል ብላቹ የስውሯ ማርያምን አመስግኑልኝ
አይኔ ከዚ በሆላ ተጋረደ ማየት አልችልም ነበር የስውሯ ማርያም ጸበል እና ቅቤ እምነቱን ተጠሸምኩኝ በሶስተኛው ቀን አይኔ በራ እልልልልል ብላቹ የስውሯ ማርያምን አመስግኑልኝ

በቅቤ እምነቶ ከሞት ወደ ህይወት የመጣው ብላቴና መተው መሰከሩ ክብር ለድንግል ማርያም
በቅቤ እምነቶ ከሞት ወደ ህይወት የመጣው ብላቴና መተው መሰከሩ ክብር ለድንግል ማርያም

ዛሬ በስውሯ ማርያም ብላቴናው ሞቶል ተብሎዶክተሮቹ ብለው እናትየው ልጄን ልሰናበተው ብላ ቅቤ እምነቶን ስቀባው ወድያው ተነሳ ይህ ብቻ አይደለም አይንም በራ ክብር ለድንግል ማርያም ቀጣይ ጉዞ የእመቤ
+4
ዛሬ በስውሯ ማርያም ብላቴናው ሞቶል ተብሎዶክተሮቹ ብለው እናትየው ልጄን ልሰናበተው ብላ ቅቤ እምነቶን ስቀባው ወድያው ተነሳ ይህ ብቻ አይደለም አይንም በራ ክብር ለድንግል ማርያም ቀጣይ ጉዞ የእመቤታችን ወረሃዊ በአል ሚያዚያ 21 እሮብ ደርሶ መልስ ና አርብ ሚያዚያ 23 ደርሶ መልስ ቅዳሜ ሚያዚያ 24 ና እሁድ ሚያዚያ 25 ደርሶ መልስ አለ 0920665577 0982268080 0970302223 ይደውሉ በገዳሙ ጉዞ ይጎዙ

ለሀያ አመት በኪንታሮት በስኳር በደም ግፊት እሰቃይ ነበር በመዳኒት ነደድኩኝ ስውሯ ማርያም ገዳም መጣው አድኝኝ ብዬ መዳኒቶቹን ደጆ ጣልኩኝ አልቅሼ ነገርኳት ይኸው ሙሉ ለሙሉ ዳንኩኝ እልልልል ብላቹ
ለሀያ አመት በኪንታሮት በስኳር በደም ግፊት እሰቃይ ነበር በመዳኒት ነደድኩኝ ስውሯ ማርያም ገዳም መጣው አድኝኝ ብዬ መዳኒቶቹን ደጆ ጣልኩኝ አልቅሼ ነገርኳት ይኸው ሙሉ ለሙሉ ዳንኩኝ እልልልል ብላቹ አመስግኑልኝ

Repost from N/a
ስውሯ ማርያም ገዳምን ማገዝ አስራታችሁን መስጠት ለምትፈልጉ 1000520675047 ስውሯ ቅድስት ማርያም ንግድ ባንክ

የቅቤ እምነቶ ይሰጣል❤የገዳሙ ጉዞ እሮብ ሚያዚያ14 ደርሶ መልስ አለ በድጋሜ ሚያዚያ 17 ቅዳሜ ና ሚያዚያ 18 እሁድ ደርሶ መልስ አለ 0920665577 0982268080 0970302223 098362
የቅቤ እምነቶ ይሰጣል❤የገዳሙ ጉዞ እሮብ ሚያዚያ14 ደርሶ መልስ አለ በድጋሜ ሚያዚያ 17 ቅዳሜ ና ሚያዚያ 18 እሁድ ደርሶ መልስ አለ 0920665577 0982268080 0970302223 0983624444 ይደውሉ ይመዝገቡ ስውሯ ማርያም ለደጆ ታብቃቹ

የምታዩት ብላቴና መናገር አይችልም ነበር ስውሯ ማርያም ገዳም መጥቼ እንደሰው ልጅ እማዬ እንኳን ይበለኝ አንደበቱን ክፈችልኝ ብዬ አልቅሼ ነገርኳት ይኸው አንደበቱ ተከፈተ እልልልልል
የምታዩት ብላቴና መናገር አይችልም ነበር ስውሯ ማርያም ገዳም መጥቼ እንደሰው ልጅ እማዬ እንኳን ይበለኝ አንደበቱን ክፈችልኝ ብዬ አልቅሼ ነገርኳት ይኸው አንደበቱ ተከፈተ እልልልልል

የምታዩት ብላቴና መናገር አይችልም ነበር ስውሯ ማርያም ገዳም መጥቼ እንደሰው ልጅ እማዬ እንኳን ይበለኝ አንደበቱን ክፈችልኝ ብዬ አልቅሼ ነገርኳት ይኸው አንደበቱ ተከፈተ እልልልልል
የምታዩት ብላቴና መናገር አይችልም ነበር ስውሯ ማርያም ገዳም መጥቼ እንደሰው ልጅ እማዬ እንኳን ይበለኝ አንደበቱን ክፈችልኝ ብዬ አልቅሼ ነገርኳት ይኸው አንደበቱ ተከፈተ እልልልልል