ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል
الذهاب إلى القناة على Telegram
የስውሯ ማርያም ገዳም ትክክለኛ ገጽ ዘወትር እሁድ ከአዲስ አበባ የደርሶ መልስ ጉዞ እናዘጋጃለን ጉዞ ለመመዝገብ 0982268080 0920665577 ጉዞ ለመመዝገብና ፀሎት ለማስያዝ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ
إظهار المزيد5 075
المشتركون
-424 ساعات
-197 أيام
-2130 أيام
أرشيف المشاركات
5 075
+4
ዛሬ ና ትናንት በስውሯ ማርያም ሁለት ሰዎች በክራንች መተው በእግራቸው ቆመው ሄዱ 7 ሰዎች ከካንሰር ዳኑ እንዲሁም አንድ ወንድ ከኤችአይቪ ዳነ ለዘመናት ልጅ የሌላቸው ልጅ አገኙ ክብር ለድንግል ማርያም
ዛሬ ና ትናንት በስውሯ ማርያም ሁለት ሰዎች በክራንች መተው በእግራቸው ቆመው ሄዱ 7 ሰዎች ከካንሰር ዳኑ እንዲሁም አንድ ወንድ ከኤችአይቪ ዳነ ለዘመናት ልጅ የሌላቸው ልጅ አገኙ ክብር ለድንግል ማርያም ❤ቀጣይ የገዳሙ ጉዞ ጥቅምት 18 እሮብ ና ጥቅምት 20 አርብ ና ቅዳሜ ጥቅምት 21 አዳር ና ደርሶ መልስ ና ጥቅምት 22 እሁድ 0982268080 0920665577 0970302223 ይደውሉ
5 075
+1
ቀጣይ የገዳሙ ጉዞ ነገ ጥቅምት 11 እሮብ ና ጥቅምት 13 አርብ ና ቅዳሜ ጥቅምት 14 አዳር ና ደርሶ መልስ ና ጥቅምት 15 እሁድ 0982268080 0920665577 0970302223 ይደውሉ
5 075
+4
ዛሬ በእናታችን በስውሯ ማርያም ገዳም ከ16 በላይ እናቶች ለአመታት ልጅ የሌላቸው ልጅ ስውሯ ማርያም ሰታቸው መሰከሩ የአንድ አባት አይን በቅቤ እምነቶ በራ ና ሞተ የታባል ሰው ከሞት በጸበሎ ተነሳ ክብር ለድንግል ማርያም ❤ቀጣይ ጉዞ ሀምሌ 1 እሮብ ደርሶ መልስ ና ሀምሌ 3 አርብ ደርሶ መልስ ና ሀምሌ 4 ቅዳሜ አዳር ና ደርሶ መልስ እሁድ ሀምሌ 5 ደርሶ መልስ አለ 0920665577 0982268080 0970302223 ይደውሉ
5 075
+6
ዛሬ በእናታችን በስውሯ ማርያም ለዘመናት ልጅ የሌላቸው ልጅ ስውሯ ማርያም ሰታቸው መተው መሰከሩ እንዲሁም ከካንሰር በሽታ የዳኑም መሰከሩ ክብር ለድንግል ማርያም ቀጣይ ጉዞ ሰኔ 17 እሮብ ና ሰኔ 19 አርብ ደርሶ መልስ ና ሰኔ 20 ቅዳሜ አዳር ና ደርሶ መልስ ና እሁድ ሰኔ 21 ደርሶ መልስ ጉዞ አለ 0920665577 0982268080 0970302223 ይደውሉ ስውሯ ማርያም ለደጆ ታብቃቹ
5 075
+5
ዛሬ በስውሯ ማርያም ገዳም ብዙዎች ከካንሰር ከተለያየ በሽታድነው መሰከሩ እንዲሁም ብዙዎቹ ልጅ የሌላቸው ለዘመናት ስውሯ ማርያም ልጅ ሰታቸው መተው መሰከሩ ክብር ለድንግል ማርያም❤ቀጣይ ጉዞ ግንቦት 28 አርብ ደርሶ መልስ አለ በድጋሜ ግንቦት 29 ቅዳሜ ና እሁድ ግንቦት 30 ደርሶ መልስ 0920665577 0970302223 0982268080 ይደውሉ
5 075
+5
ዛሬ በስውሯ ማርያም ያየነው ነገር ከአቅም በላይ ነው አይኖ የማያየው እናት አባቶች ማጥንት እያጠኑ ጸሎት በሚያደርሱበት ጊዜ አይኖ በራ ዛሬ በአውደምህረቶም መሰከረች ክብር ለድንግል ማርያም ❤ቀጣይ ጉዞ ግንቦት 12 እሮብ ደርሶ መልስ ና ግንቦት 13 ሀሙስ ደርሶ መልስ ግንቦት 14 አርብ ና ግንቦት 15 ቅዳሜ ና ግንቦት 16 እሁድ አለ 0920665577 0982268080 0970302223 ይደውሉ በገዳሙ ጉዞ ይጎዙ
5 075
+6
ዛሬ በእናታችን በስውሯ ማርያም ገዳም ስንባረክ ዎልን ሀለት ሰዎች ተገንዘው ሞተው በእምነቶ ና በጸበሎ ከሞት ተነሱ ከአስር ሰው በላይ ካንሰር ዳነ የሶስት ሰው አይናቸው በርቶ መሰከሩ ልጅ የሌላቸው ገድል አዝለው ልጅ ወልደው በአውደምህረቶ መሰከሩ ክብር ለድንግል ማርያም ❤የቅቤ እምነቶ ይሰጣል❤የገዳሙ ጉዞ ሚያዚያ 28 እሮብ ና ሚያዚያ 30 አርብ ደርሶ መልስ አለ በድጋሜ ግንቦት 1 ቅዳሜ ና ግንቦት 2እሁድ ደርሶ መልስ አለ 0920665577 0982268080 0970302223 0983624444 ይደውሉ ይመዝገቡ ስውሯ ማርያም ለደጆ ታብቃቹ
5 075
+4
ዛሬ የእመቤታችን ወረሃዊ ክብረ በአል በእናታችን በስውሯ ማርያም ገዳም አከበርን ከሞት የተነሳው ብላቴናው በስውሯ ማርያም በቅበዕ ቅዱሱ ዛሬ በአውደምህረቶ መሰከሩ ክብር ለድንግል ማርያም ❤የቅቤ እምነቶ ይሰጣል❤የገዳሙ ጉዞ ሚያዚያ 23 አርብ ደርሶ መልስ አለ በድጋሜ ሚያዚያ 24 ቅዳሜ ና ሚያዚያ 25እሁድ ደርሶ መልስ አለ 0920665577 0982268080 0970302223 0983624444 ይደውሉ ይመዝገቡ ስውሯ ማርያም ለደጆ ታብቃቹ
5 075
አይኔ ከዚ በሆላ ተጋረደ ማየት አልችልም ነበር የስውሯ ማርያም ጸበል እና ቅቤ እምነቱን ተጠሸምኩኝ በሶስተኛው ቀን አይኔ በራ እልልልልል ብላቹ የስውሯ ማርያምን አመስግኑልኝ
5 075
+4
ዛሬ በስውሯ ማርያም ብላቴናው ሞቶል ተብሎዶክተሮቹ ብለው እናትየው ልጄን ልሰናበተው ብላ ቅቤ እምነቶን ስቀባው ወድያው ተነሳ ይህ ብቻ አይደለም አይንም በራ ክብር ለድንግል ማርያም ቀጣይ ጉዞ የእመቤታችን ወረሃዊ በአል ሚያዚያ 21 እሮብ ደርሶ መልስ ና አርብ ሚያዚያ 23 ደርሶ መልስ ቅዳሜ ሚያዚያ 24 ና እሁድ ሚያዚያ 25 ደርሶ መልስ አለ 0920665577 0982268080 0970302223 ይደውሉ በገዳሙ ጉዞ ይጎዙ
5 075
ለሀያ አመት በኪንታሮት በስኳር በደም ግፊት እሰቃይ ነበር በመዳኒት ነደድኩኝ ስውሯ ማርያም ገዳም መጣው አድኝኝ ብዬ መዳኒቶቹን ደጆ ጣልኩኝ አልቅሼ ነገርኳት ይኸው ሙሉ ለሙሉ ዳንኩኝ እልልልል ብላቹ አመስግኑልኝ
5 075
Repost from N/a
ስውሯ ማርያም ገዳምን ማገዝ አስራታችሁን መስጠት ለምትፈልጉ 1000520675047 ስውሯ ቅድስት ማርያም ንግድ ባንክ
5 075
የቅቤ እምነቶ ይሰጣል❤የገዳሙ ጉዞ እሮብ ሚያዚያ14 ደርሶ መልስ አለ በድጋሜ ሚያዚያ 17 ቅዳሜ ና ሚያዚያ 18 እሁድ ደርሶ መልስ አለ 0920665577 0982268080 0970302223 0983624444 ይደውሉ ይመዝገቡ ስውሯ ማርያም ለደጆ ታብቃቹ
5 075
Repost from ስውሯ ማርያም ገዳም ቻናል
የምታዩት ብላቴና መናገር አይችልም ነበር ስውሯ ማርያም ገዳም መጥቼ እንደሰው ልጅ እማዬ እንኳን ይበለኝ አንደበቱን ክፈችልኝ ብዬ አልቅሼ ነገርኳት ይኸው አንደበቱ ተከፈተ እልልልልል
5 075
የምታዩት ብላቴና መናገር አይችልም ነበር ስውሯ ማርያም ገዳም መጥቼ እንደሰው ልጅ እማዬ እንኳን ይበለኝ አንደበቱን ክፈችልኝ ብዬ አልቅሼ ነገርኳት ይኸው አንደበቱ ተከፈተ እልልልልል
