𝗔𝗽𝗼𝘀𝘁𝗼𝗹𝗶𝗰 𝗦𝗼𝗻𝗴𝘀 ℠
前往频道在 Telegram
💠“እኔም በበገና ስለ እውነትህ አመሰግንሃለሁ፤ የእስራኤል ቅዱስ አምላክ ሆይ፥ በመሰንቆ እዘምርልሃለሁ።” መዝሙር 71፥22 for any comment 👉 @ApoSonBot 💥YouTube https://www.youtube.com/c/ApostolicSongs 💥Facebook https://www.fb.com/ApoSongs 💥Instagram https://www.instagram.com/apostolic_songs
显示更多2 953
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
数据加载中...
吸引订阅者
九月 '24
九月 '24
+184
在0个频道中
八月 '24
+36
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+425
在1个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在2个频道中
Get PRO
四月 '24
+192
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+53
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+135
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+285
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+159
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+101
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+169
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+340
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+27
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+35
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+25
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+22
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+36
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+25
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+18
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+26
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+34
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+33
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+42
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+35
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+49
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+43
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+33
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+47
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+40
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+42
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+31
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+29
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+27
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+22
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+76
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+41
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+39
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+65
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+79
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+40
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+68
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+68
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+50
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+59
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+781
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 25 九月 | 0 | |||
| 24 九月 | +2 | |||
| 23 九月 | 0 | |||
| 22 九月 | 0 | |||
| 21 九月 | +6 | |||
| 20 九月 | 0 | |||
| 19 九月 | 0 |
频道帖子
እንኳን ለ33ኛው ዓመት የዋራ ቤቴል አለም አቀፍ ጉባኤ በሰላም አደረሳችሁ!
በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የዲጂታል ሚዲያ አገልግሎት መቋቋሙ ይታወሳል። የሚዲያ አገልግሎት ክፍሉ ስራውን በይፋ የጀመረ ሲሆን፣ ቤተክርስቲያንን በሚመጥን ደረጃ ዝግጅቱን ለማቅረብ እንቅስቃሴ መጀመሩን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው።
አገልግሎቱም እንደ መነሻ “አሜን-የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን መልቲ ሚዲያ አገልግሎት” የተሰኘ የቴሌግራም ቻናል የከፈተ ሲሆን በቅርቡ ለታሰቡት የማህበራዊና ዲጂታል ሚዲያ አማራጮች እንደ መደላድል የምንጠቀምበት አማራጭ ይሆናል። ከዚህም በተጨማሪ ከክፍሉ የሚተላለፉ የጅማሬ ማስታወቂያዎችና ዝግጅቶች ወደ ቅዱሳን የሚደርሱበት መንገድ ይሆናል።
Link: https://t.me/AmenApostolicMedia
የዲጂታል ሚዲያ አገልግሎት ክፍል
| 2 | የአባታችን የአምላካችንና የጌታችን ብሩካን ሁሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን!
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በይዲድያ መዘምራን ህብረት በኦሮምኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን 2ኛ የዝማሬ ሰንዱቅ (Album) ለመታነጽና ለበረከት እንዲሆንላችሁ ወደ እናንተ በዚህ እሁድ ያቀርባል።
ሐዋርያው ጳውሎስ በ2ኛ ቆሮንቶስ 9፥12 “ደግሞ በብዙ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይበዛል፤” እንዳለ የዝማሬ ጸጋ ከላይ በተቀበሉ ወንድሞችና እህቶች የሚዘጋጁትን መዝሙሮች በትክክለኛው መንገድ በማግኘት ምስጋናችን ለእግዚአብሔር እንዲበዛ ምክንያት እንደሚሆኑልን እምነታችን ብሎም ጸሎታችን ነው።
በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ በቴሌግራም ቦት @ApostolicPayBot ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።
የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
ህዳር 2016 ዓ.ም
Source: @ApostolicSongsApp | 0 |
| 3 | ስደክም የሚያግዝ የሚረዳ ጸጋ
ጉልበትን የሚያድስ ኢየሱስ አለ አንተ ጋር
ወደ ጸጋህ ዙፋን ምህረት ወዳለበት
ልቤን እያፈሰስኩ እግርህ ስር ልንበርከክ | 0 |
| 4 | ማን ይሆን የሱስ በፊትህ
ዝቅ ብሎ የሚያገለግል
ከልቡ አንተን የሚያከብር
እንደ ሐዋርያት ዘመን ስምህን የሚያስከብር
የምስራቹንም ወንጌል ለዓለም ሁሉ ሚናገር
የሱስ ሆይ ዛሬም ለክብርህ አስነሣ ለአንተ ሚቀና
ጌታ ሆይ ዛሬም ለክብርህ አስነሣ ለአንተ ሚቀና | 0 |
| 5 | ማስታወቂያ_vehvx1.mp3 | 0 |
| 6 | ወንጌል ይውረስ ይውረሳቸው ይፍረስ ጣዖት አምልኳቸው
ከንቱ ይሁን የምሰሩት የማስመሰል የሀሰት ትንቢት
በእኔ ዘመን ይሄ አይሰራም ቀብቶኛል ፍጹም አልቆምም
እሳት ወርዶ ይገለጥ ክብርህ አለህ ከእኛ ጋር ዛሬም እንይህ | 0 |
| 7 | የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል አዲስ የዝማሬ ሰንዱቅ (Album) ውስጥ ወደ ጆሮአችሁ ሊያደርስ ጥቂት ቀናቶች ቀርተዋል። ክብር ለኢየሱስ ይሁን!
በዚህ አልበም ውስጥ በተለያየ ጊዜ ከእግዚአብሔር በተቀበሉት መዝሙር የታነጻችሁና አምላካችንን ለማመስገን ምክንያት የሆኗችሁ አራት ዘማሪያን አሁንም ለቅዱሳን መታነጽና ለእግዚአብሔር ክብር የሚሆኑ ዝማሬዎች ይዘው መጥተዋል! እንደምትባረኩበት ጥርጥር የለንም!
ከሶሎ ዝማሬዎች በተጨማሪ ቀደም ባሉት አመታት የእግዚአብሔር ህዝብ ሲጽናናባቸው ከነበሩ መዝሙሮች ጥቂቶቹን በህብረ ዝማሬ መልክ ተዘጋጅተው ተካተዋል።
በዚህ የዝማሬ አልበም በተለያየ መንገድ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚአብሔር በርከት ብሎ በሚጠራው ነገር ሁሉ እንዲባርካቸው ምኞታችንም ጸሎታችንም ነው!
ሚክሲንግና ማስተሪንግ
አሰግድ ፍቅሩ
ቅንብርና ሚክሲንግ
ኢያሱ ጸጋው ፣ ናትናኤል ጸሐይ፣ ዮናታን ሳሙኤል፣ አብርሃም ታደሰ፣ አቤንኤዘር አስራት
አጃቢዎች
ወይንሸት አለሙ፣ ሙሴ ሲሳይ፣ ኤክሶደስ ጌታሁን፣ በረከት አለምዘውድ፣ ኢቮን መሀመድ፣ ቤቴል አዳነ፣ እያኤል አሰፋ፣ አቤንኤዘር ደሳለኝ፣ ኢዮስያስ ደስታ፣ ዳዊት ንጋቱ
የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
መስከረም 2015 ዓ.ም | 0 |
| 8 | አቤት እጅህ አገኘችኝ ምህረትህ
ነፍሴን ባረካት ከመልካምነትህ
እኔም ቤት ምስጋና አለ ምስክርነት
ቆሜ በአደባባይ የማወራለት
ነቅንቆ መዘነልኝ
አትረፍርፎ ሰፈረልኝ
እንደቼርነቱ መጠን ባረከኝ
እየጨመረ /2* ደግሞ የሚበዛ ሰላም ሰጠኝ
@ApoSon | 0 |
| 9 | እንደ ሌዋዊያን ለአንተ ተለይቼ
አገለግልሃለሁ ህይወቴን ሰጥቼ
እንደ አባቶቼ ለአንተ ክብር ኖሬ
ማለፍን እሻለሁ አንተን አስደስቼ
ይቅር ከንቱ ኑሮ አንተ የማትከብርበት
ይቅር ልብህ ቆስሎ የምታዝንበት
አንተን ሳመልክህ ይለቅ ዘመኔ
ሳገለግልህ ይለቅ ዘመኔ
አንተን ሳከብርህ ይለቅ ዘመኔ
ክብርህን አይቼ/ሲዘምርልህ ይለቅ ዘመኔ | 0 |
| 10 | አማኑኤል እግዝአብሔር ከእኛ ጋራ ሆነ
የዘላለም አባት በምድር ላይ ተገለጠ
ሰማያትን ሁን ብሎ ባጸናበት ቃሉ
ሞታችንን በሞቱ ሊሽር ነው መገለጡ
እውነቱ ይህ ነው እውነቱ /2*
እግዝአብሔር በሥጋ መምጣቱ | 0 |
| 11 | Stay blessed! | 0 |
| 12 | ደሙን አፍስሶ ያዳነን ጌታ ኢየሱስ ይመስገን 🙌 | 0 |
| 13 | Only 6 days left!
@ApoSon | 0 |
| 14 | Only 7 days left
@ApoSon | 0 |
| 15 | እንኳን አደረሳችሁ!
31ኛው ዋራ ቤቴል ኮንፍረንስ
ቀን፡ ከመጋቢት 2 - 4 | 0 |
| 16 | 没有文字... | 0 |
| 17 | 没有文字... | 0 |
| 18 | አቤት አቤት ክብር
አቤት አቤት ሞገስ
በላይ በሰማይ በታች በምድር
አንተ ብቻ ታይ / ክበር እግዝአብሔር
ታይልኝ ታይ /2* ታይልኝ
ክበርልኝ ክበር /2* ክበር እግዝአብሔር | 0 |
| 19 | ላመስግነው እንጂ ደግሜ ደግሜ እንደገና
ከቶ አይበዛበትም የከንፈሬን ፍሬ ልስጠው ምስጋና
የልቤን ስብራት የነፍሴን ኃዘን እየጠገነ
በመንገድ እየመራኝ ከፊት ለፊቴ እየቀደመ
ቼርነት ምህረቱን ከሕይወቴ ፍጹም ያላራቀብኝ
በደሙ እየከለለኝ ጥበቃው በዝቶ ዛሬም አለሁኝ
አለሁኝ በሕይወት አለሁ ምህረቱ በዝቶ
አለሁኝ በሕይወት አለሁ ጥበቃው በዝቶ
አየሁኝ ይህችን ቀን አየሁ በቼርነቱ
አየሁኝ ዘንድሮንም አለሁኝ በቤቱ | 0 |
| 20 | ጦሩ የጦር ወሬው የምጥ ጣር ነው መጀመርያ
እርሃብ ቸነፈሩ ማሳያ ነው ማስጠንቀቅያ
አምልጥ ግባና ወደ መርከቡ
እያለ ጊዜ እያለ እድሉ
ባለማስተዋል ባለመንቃት
በጥፋት ውኃ እንዳትወሰድ
👉 https://youtu.be/mWgVZW2s4OA | 0 |
