ar
Feedback
𝗔𝗽𝗼𝘀𝘁𝗼𝗹𝗶𝗰 𝗦𝗼𝗻𝗴𝘀 ℠

𝗔𝗽𝗼𝘀𝘁𝗼𝗹𝗶𝗰 𝗦𝗼𝗻𝗴𝘀 ℠

الذهاب إلى القناة على Telegram

💠“እኔም በበገና ስለ እውነትህ አመሰግንሃለሁ፤ የእስራኤል ቅዱስ አምላክ ሆይ፥ በመሰንቆ እዘምርልሃለሁ።” መዝሙር 71፥22 for any comment 👉 @ApoSonBot 💥YouTube https://www.youtube.com/c/ApostolicSongs 💥Facebook https://www.fb.com/ApoSongs 💥Instagram https://www.instagram.com/apostolic_songs

إظهار المزيد
2 953
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '24
سبتمبر '24
+184
في 0 قنوات
أغسطس '24
+36
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+425
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '240
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '240
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+192
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+53
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+135
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+285
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+159
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+101
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+169
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+340
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+27
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+35
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+25
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+22
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+36
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+25
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+18
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+26
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+34
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+33
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+42
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+35
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+49
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+43
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+33
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+47
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+40
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+42
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+31
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+29
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+27
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+22
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+76
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+41
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+39
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+65
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+79
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+40
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+68
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+68
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+50
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+59
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+781
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
25 سبتمبر0
24 سبتمبر+2
23 سبتمبر0
22 سبتمبر0
21 سبتمبر+6
20 سبتمبر0
19 سبتمبر0
منشورات القناة
እንኳን ለ33ኛው ዓመት የዋራ ቤቴል አለም አቀፍ ጉባኤ በሰላም አደረሳችሁ! በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የዲጂታል ሚዲያ አገልግሎት መቋቋሙ ይታወሳል። የሚዲያ አገልግሎት ክፍሉ ስራውን በይፋ
እንኳን ለ33ኛው ዓመት የዋራ ቤቴል አለም አቀፍ ጉባኤ በሰላም አደረሳችሁ! በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የዲጂታል ሚዲያ አገልግሎት መቋቋሙ ይታወሳል። የሚዲያ አገልግሎት ክፍሉ ስራውን በይፋ የጀመረ ሲሆን፣ ቤተክርስቲያንን በሚመጥን ደረጃ ዝግጅቱን ለማቅረብ እንቅስቃሴ መጀመሩን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው። አገልግሎቱም እንደ መነሻ “አሜን-የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን መልቲ ሚዲያ አገልግሎት” የተሰኘ የቴሌግራም ቻናል የከፈተ ሲሆን በቅርቡ ለታሰቡት የማህበራዊና ዲጂታል ሚዲያ አማራጮች እንደ መደላድል የምንጠቀምበት አማራጭ ይሆናል። ከዚህም በተጨማሪ ከክፍሉ የሚተላለፉ የጅማሬ ማስታወቂያዎችና ዝግጅቶች ወደ ቅዱሳን የሚደርሱበት መንገድ ይሆናል። Link: https://t.me/AmenApostolicMedia የዲጂታል ሚዲያ አገልግሎት ክፍል

2
የአባታችን የአምላካችንና የጌታችን ብሩካን ሁሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን! የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በይዲድያ መዘምራን ህብረት በኦሮምኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን 2ኛ
የአባታችን የአምላካችንና የጌታችን ብሩካን ሁሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን! የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በይዲድያ መዘምራን ህብረት በኦሮምኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን 2ኛ የዝማሬ ሰንዱቅ (Album) ለመታነጽና ለበረከት እንዲሆንላችሁ ወደ እናንተ በዚህ እሁድ ያቀርባል። ሐዋርያው ጳውሎስ በ2ኛ ቆሮንቶስ 9፥12 “ደግሞ በብዙ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይበዛል፤” እንዳለ የዝማሬ ጸጋ ከላይ በተቀበሉ ወንድሞችና እህቶች የሚዘጋጁትን መዝሙሮች በትክክለኛው መንገድ በማግኘት ምስጋናችን ለእግዚአብሔር እንዲበዛ ምክንያት እንደሚሆኑልን እምነታችን ብሎም ጸሎታችን ነው። በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ በቴሌግራም ቦት @ApostolicPayBot ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን። የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል ህዳር 2016 ዓ.ም Source: @ApostolicSongsApp
0
3
ስደክም የሚያግዝ የሚረዳ ጸጋ ጉልበትን የሚያድስ ኢየሱስ አለ አንተ ጋር ወደ ጸጋህ ዙፋን ምህረት ወዳለበት ልቤን እያፈሰስኩ እግርህ ስር ልንበርከክ
0
4
ማን ይሆን የሱስ በፊትህ ዝቅ ብሎ የሚያገለግል ከልቡ አንተን የሚያከብር እንደ ሐዋርያት ዘመን ስምህን የሚያስከብር የምስራቹንም ወንጌል ለዓለም ሁሉ ሚናገር የሱስ ሆይ ዛሬም ለክብርህ አስነሣ ለአንተ ሚቀና ጌታ ሆይ ዛሬም ለክብርህ አስነሣ ለአንተ ሚቀና
0
5
ማስታወቂያ_vehvx1.mp3
0
6
ወንጌል ይውረስ ይውረሳቸው ይፍረስ ጣዖት አምልኳቸው ከንቱ ይሁን የምሰሩት የማስመሰል የሀሰት ትንቢት በእኔ ዘመን ይሄ አይሰራም ቀብቶኛል ፍጹም አልቆምም እሳት ወርዶ ይገለጥ ክብርህ አለህ ከእኛ ጋር ዛሬም እንይህ
0
7
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል አዲስ የዝማሬ ሰንዱቅ (Album) ውስጥ ወደ ጆሮአችሁ ሊያደርስ ጥቂት ቀናቶች ቀርተዋል። ክብር ለኢየሱስ ይሁን! በዚህ አልበም ውስጥ በተለያየ ጊዜ ከእግዚአብሔር በተቀበሉት መዝሙር የታነጻችሁና አምላካችንን ለማመስገን ምክንያት የሆኗችሁ አራት ዘማሪያን አሁንም ለቅዱሳን መታነጽና ለእግዚአብሔር ክብር የሚሆኑ ዝማሬዎች ይዘው መጥተዋል! እንደምትባረኩበት ጥርጥር የለንም! ከሶሎ ዝማሬዎች በተጨማሪ ቀደም ባሉት አመታት የእግዚአብሔር ህዝብ ሲጽናናባቸው ከነበሩ መዝሙሮች ጥቂቶቹን በህብረ ዝማሬ መልክ ተዘጋጅተው ተካተዋል። በዚህ የዝማሬ አልበም በተለያየ መንገድ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚአብሔር በርከት ብሎ በሚጠራው ነገር ሁሉ እንዲባርካቸው ምኞታችንም ጸሎታችንም ነው! ሚክሲንግና ማስተሪንግ አሰግድ ፍቅሩ ቅንብርና ሚክሲንግ ኢያሱ ጸጋው ፣ ናትናኤል ጸሐይ፣ ዮናታን ሳሙኤል፣ አብርሃም ታደሰ፣ አቤንኤዘር አስራት አጃቢዎች ወይንሸት አለሙ፣ ሙሴ ሲሳይ፣ ኤክሶደስ ጌታሁን፣ በረከት አለምዘውድ፣ ኢቮን መሀመድ፣ ቤቴል አዳነ፣ እያኤል አሰፋ፣ አቤንኤዘር ደሳለኝ፣ ኢዮስያስ ደስታ፣ ዳዊት ንጋቱ የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል መስከረም 2015 ዓ.ም
0
8
አቤት እጅህ አገኘችኝ ምህረትህ ነፍሴን ባረካት ከመልካምነትህ እኔም ቤት ምስጋና አለ ምስክርነት ቆሜ በአደባባይ የማወራለት ነቅንቆ መዘነልኝ አትረፍርፎ ሰፈረልኝ እንደቼርነቱ መጠን ባረከኝ እየጨመረ /2* ደግሞ የሚበዛ ሰላም ሰጠኝ @ApoSon
0
9
እንደ ሌዋዊያን ለአንተ ተለይቼ አገለግልሃለሁ ህይወቴን ሰጥቼ እንደ አባቶቼ ለአንተ ክብር ኖሬ ማለፍን እሻለሁ አንተን አስደስቼ ይቅር ከንቱ ኑሮ አንተ የማትከብርበት ይቅር ልብህ ቆስሎ የምታዝንበት አንተን ሳመልክህ ይለቅ ዘመኔ ሳገለግልህ ይለቅ ዘመኔ አንተን ሳከብርህ ይለቅ ዘመኔ ክብርህን አይቼ/ሲዘምርልህ ይለቅ ዘመኔ
0
10
አማኑኤል እግዝአብሔር ከእኛ ጋራ ሆነ የዘላለም አባት በምድር ላይ ተገለጠ ሰማያትን ሁን ብሎ ባጸናበት ቃሉ ሞታችንን በሞቱ ሊሽር ነው መገለጡ እውነቱ ይህ ነው እውነቱ /2* እግዝአብሔር በሥጋ መምጣቱ
0
11
Stay blessed!
0
12
ደሙን አፍስሶ ያዳነን ጌታ ኢየሱስ ይመስገን 🙌
0
13
Only 6 days left! @ApoSon
Only 6 days left! @ApoSon
0
14
Only 7 days left @ApoSon
Only 7 days left @ApoSon
0
15
እንኳን አደረሳችሁ! 31ኛው ዋራ ቤቴል ኮንፍረንስ ቀን፡ ከመጋቢት 2 - 4
እንኳን አደረሳችሁ! 31ኛው ዋራ ቤቴል ኮንፍረንስ ቀን፡ ከመጋቢት 2 - 4
0
16
+1
لا يوجد نص...
0
17
لا يوجد نص...
0
18
አቤት አቤት ክብር አቤት አቤት ሞገስ በላይ በሰማይ በታች በምድር አንተ ብቻ ታይ / ክበር እግዝአብሔር ታይልኝ ታይ /2* ታይልኝ ክበርልኝ ክበር /2* ክበር እግዝአብሔር
0
19
ላመስግነው እንጂ ደግሜ ደግሜ እንደገና ከቶ አይበዛበትም የከንፈሬን ፍሬ ልስጠው ምስጋና የልቤን ስብራት የነፍሴን ኃዘን እየጠገነ በመንገድ እየመራኝ ከፊት ለፊቴ እየቀደመ ቼርነት ምህረቱን ከሕይወቴ ፍጹም ያላራቀብኝ በደሙ እየከለለኝ ጥበቃው በዝቶ ዛሬም አለሁኝ አለሁኝ በሕይወት አለሁ ምህረቱ በዝቶ አለሁኝ በሕይወት አለሁ ጥበቃው በዝቶ አየሁኝ ይህችን ቀን አየሁ በቼርነቱ አየሁኝ ዘንድሮንም አለሁኝ በቤቱ
0
20
ጦሩ የጦር ወሬው የምጥ ጣር ነው መጀመርያ እርሃብ ቸነፈሩ ማሳያ ነው ማስጠንቀቅያ አምልጥ ግባና ወደ መርከቡ እያለ ጊዜ እያለ እድሉ ባለማስተዋል ባለመንቃት በጥፋት ውኃ እንዳትወሰድ 👉 https://youtu.be/mWgVZW2s4OA
0
𝗔𝗽𝗼𝘀𝘁𝗼𝗹𝗶𝗰 𝗦𝗼𝗻𝗴𝘀 ℠ - إحصائيات وتحليلات قناة تيليجرام @aposon