ch
Feedback
Renaissance School®

Renaissance School®

前往频道在 Telegram

Renaissance School

显示更多
2 037
订阅者
+624 小时
+127
+2630
帖子存档
photo content
+9

Renaissance School First Semester Parent–School Meeting
+9
Renaissance School First Semester Parent–School Meeting

ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባ
ለተከበራችሁ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች እሁድ የካቲት 22/2018 ዓ.ም የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት የተማሪዎች ውጤት የሚሰጥ ሲሆን ውድ ወላጆች በዕለቱ በተማሪዎች ስነ ምግባር፣ውጤት ና በመማር ማስተማር አጠቃላይ ሁኔታ ላይ አጭር ውይይት የሚደረግ በመሆኑ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት የውይይቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ እና የልጆትን ውጤት እንዲወስዱ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ት/ቤቱ

photo content
+1

photo content
+3

photo content
+2

የሬነሳንስ ት/ቤት ከየካቲት 1 ቀን ጀምሮ ለሚካሄደው የመቂዶንያ ገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ገቢ ለማሰባሰብ ይህን አካውንት 👉🏽1000733976768 ያዘጋጀ ሲሆን፤ የተቻላችሁን ድጋፍ እንድታደርጉ እንጠይቃለን፡፡

የሬነሳንስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመቄዶንያ ድጋፍ ለማድረግ ይህን አካውንት ስላዘጋጀ 👉🏽

photo content

(ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም) መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
+2
(ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም) መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

photo content
+9

photo content
+1

photo content
+4

photo content
+6

photo content

photo content

https://bit.ly/44lmouA please fill out the form

ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባ
ለውድ የተማሪ ወላጆች የ2ኛ ሩብ ዓመት የት/ት አገልግሎት ክፍያ የሚጠናቀቀው ቅዳሜ ህዳር 13 ቀን 2018 ዓ.ም በመሆኑ ወላጆች በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን እንድትፈፅሙ በአክብሮት እንገልፃለን። ማሳሰቢያ፤ ከሰኞ ህዳር 15/2018 ዓ.ም ጀምሮ በቅጣት የሚከፈል ይሆናል።
ት/ቤቱ

ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባ
11ኛ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች physics ፈተና ከማክሰኞ ወደ ሐሙስ ስለተሸጋገረ ተማሪዎች በዚህ መሰረት እንዲዘጋጁ እናስታውቃለን። ሐሙስ፤ Physics and IT
ት/ቤቱ