ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Renaissance School®

Renaissance School®

前往频道在 Telegram

Renaissance School

显示更多
2 130
订阅者
-124 小时
-17 天
+330 天

正在加载数据

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+20
在0个频道中
九月 '26
+98
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+45
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+89
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+52
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+12
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+17
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+16
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+11
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+11
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+23
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+55
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+45
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+87
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+31
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+101
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+34
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+29
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+22
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+19
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+12
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+27
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+20
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+29
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+104
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+61
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+28
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+25
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+18
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+22
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+13
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+1 783
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
30 十月0
29 十月0
28 十月+1
27 十月0
26 十月0
25 十月0
24 十月0
23 十月0
22 十月+2
21 十月0
20 十月0
19 十月0
18 十月+1
17 十月0
16 十月+1
15 十月0
14 十月0
13 十月0
12 十月0
11 十月+1
10 十月0
09 十月0
08 十月0
07 十月+5
06 十月+1
05 十月+2
04 十月+1
03 十月0
02 十月+1
01 十月+4
频道帖子
ለሁሉም የክፍለ ከተማችን የግልና የመንግስት ትምህርት ተቋማት አርብ መስከረም 22/2019 ዓ.ም ትምህርት የማይይኖር መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።        የክፍል ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት

2
ሬነሳንስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስ አበባ  ለ ውድ የተማሪ ወላጆች -   ቅዳሜ መስከረም 16/2019 ዓ.ም በደመራ በዓል ምክንያት መንገድ ስለሚዘጋጋ የቅዳሜ ማጠናከሪያ ት/ት አይኖርም፡፡ -   ሰኞ መስከረም 18/2019 ዓ.ም በመምህራን ጉባኤ ምክንያት ት/ት ለሙሉ ቀን አይኖርም፡፡ -   ማክሰኞ መስከረም 19/2019 ዓ.ም መደበኛ ት/ት ይቀጥላል፡፡ ማሳሰቢያ፡- ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች -   ዘወትር ሰኞ፣ረብዕ እና አርብ የማጠናከሪያ ት/ት ከጠዋቱ 1፡30 – 2፡20 ይሰጣል፡፡ -   ዘወትር ማክሰኞ እና ሐሙስ የማጠናከሪያ ት/ት ከሰዓት 10፡00 – 10፡45 ይሰጣል፡፡ -   ቅዳሜ ለሙሉ ቀን ከ2፡30 – 9፡00 የማጠናከሪያ ት/ት በክላስተር እና በት/ቤቱ የሚሰጥ በመሆኑ ወላጆች አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ከወዲሁ በማድረግ ተማሪዎች በሰዓት ተገኝተው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ  እገዛ እንዲያደርጉ እንገልፃለን፡፡
2 034
3
没有文字...
3 606
4
🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አላችሁ!🎉🎉🎉🎉+1
🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አላችሁ!🎉🎉🎉🎉
3 117
5
没有文字...
119
6
#MoE የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምር
#MoE የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንዲያስገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ተማሪዎች ምርጫቸውን ትምህርት ቤት መሄድ ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በኦንላይን ማስገባት ይችላሉ። የምርጫ ማስገቢያ ድረ-ገጹ፦ student.ethernet.edu.et ነው። - በሕክምና ምክንያት ልዩ ሁኔታ ያላቸው፣ - የአካል ጉዳተኛ የሆኑ፣ - ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች - ከ6 ወር በታች ሕፃን የሚያጠቡ እናቶች ተገቢውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ሚኒስቴሩ ገልጿል። https://t.me/kolfekeranioeducationbureau ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
2 848
7
ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባ ለሬነሳንስ ቅድመ አንደኛ ፣ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉ ከቅድመ 1ኛ ደረጃ እስከ 8ኛ ክፍል ለ2019 ዓ.ም በት/ቤታችን ለተመዘገቡ ተማሪዎች የተማሪ መማሪያ መጽሐፍት ት/ቤቱ የሚሸጥ ስለሆነ፣ ከ27/12/2018 - 04/13/2018 ዓ.ም ድረስ፣ ጠዋት ከ2:30-6:00 እና ከሰዓት 7:30-9:30 በት/ቤቱ ንብረት ክፍል ተገኝታችሁ ለየክፍል ደረጃ የተቀመጠውን ክፍያ በመፈጸም የተማሪ መማሪያ መጽሐፍት በተጠቀሱት ቀናት ብቻ እንድትወስዱ እናሳውቃለን። ት/ቤቱ
2 692
8
ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ክላስተር ተማሪዎች የ11 እና 12ኛ ክፍል የክላስተር ተማሪዎች ነገ አርብ ነሐሴ 22/2018 ዓ.ም ሰርተፍኬት ካርድ ስለሚሰጥ ከጠዋቱ 2፡30 ተገኝታችሁ እንድትወስዱ እናሳውቃለን። መቅረት አይቻልም!
3 201
9
ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ክላስተር ተማሪዎች፡ 11 እና 12ኛ ክፍል ክላስተር ተማሪዎች የመጨረሻ ፈተና ሃሙስ ነሐሴ 20፤ 2018 ሰለሚሰጥ በጊዜ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ እናሳውቃለን። ትምህርቱ አርብ ነሐሴ 21፤ 2018 የጠናቀቃል።
3 011
10
🎉 CONGRATULATIONS TO THE ENTIRE RENAISSANCE SCHOOL COMMUNITY! 🎉 We are thrilled to announce the outstanding results of our students in the 2025/2026 National Examinations! • 11 Students scored above 500 (6 in Natural Science & 5 in Social Science)! • Social Science Stream: 100% Pass Rate (44/44 students) • Natural Science Stream: 96.1% Pass Rate (73/76 students) We are immensely proud of our students' hard work, dedication, and amazing achievements. Thank you to our dedicated teachers, staff, and parents for their continuous support! 📚👏✨
2 964
11
没有文字...
2 655
12
+9
没有文字...
3 528
13
🎉 CONGRATULATIONS TO THE ENTIRE RENAISSANCE SCHOOL COMMUNITY! 🎉 We are thrilled to announce the outstanding results of our
🎉 CONGRATULATIONS TO THE ENTIRE RENAISSANCE SCHOOL COMMUNITY! 🎉 We are thrilled to announce the outstanding results of our students in the 2025/2026 National Examinations! • 11 Students scored above 500 (6 in Natural Science & 5 in Social Science)! • Social Science Stream: 100% Pass Rate (44/44 students) • Natural Science Stream: 96% Pass Rate (73/76 students) We are immensely proud of our students' hard work, dedication, and amazing achievements. Thank you to our dedicated teachers, staff, and parents for their continuous support! 📚👏✨
59
14
ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ክላስተር ተማሪዎች፡ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ክላስተር ተማሪዎች ከነገ ነሐሴ 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ ፈተና ሰለሚሰጥ ሁላችሁም ተገኝታች ፈተናውን እንድትወስዱ እናሳስባለን። ፈተናውን ካልወሰዳችህ ሰርተፍኬት የማይሰጥ መሆኑን እንገልፃለን። ት/ቤቱ
2 738
15
ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባ ለውድ የተማሪ ወላጆች፡ የሬነሳንስ ት/ቤት ከ1ኛ - 10ኛ ክፍል የክረምት ማጠናከሪያ ት/ት ከሐምሌ 16 እስከ ነሐሴ 15/2018 ዓ/ም ድረስ ለመስጠት ፕሮግራም መያዛችን ይታወቃል። በዚሁ መሰረት ወላጆች ልጆቻችሁን የደንብ ልብስ ለብሰውና የት/ቤት መታወቂያ በማሲያዝ እንድትልኩ እያሳሰብን፤ ትምሕርቱ የሚሰጠው ከሰኞ - ዓርብ ከ2፡30 - 6፡30 በመሆኑ ተማሪዎች በሰዓቱ እንዲገኙ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፡ የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን እስካሁን ለክረምት ማጠናከሪያ ት/ት ያላካችሁ ወላጆች ተማሪዎቹን በፍጥነት ወደ ፕሮግራሙ እንድትልኩ እንገልፃለን። ት/ቤቱ
2 274
16
ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባ ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ላለፉ ነባር ተማሪ ወላጆች፡ የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ወስደው ወደ 9ኛ ክፍል ላለፉ ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜ የሚጠናቀቀው ዓርብ ሐምሌ 17/2018 ዓ/ም መሆኑን እያሳሰብን በዚህ ቀናት ውስጥ ካላስመዘገቡ ቦታውን ለአዲስ ተማሪዎች የምንሰጥ መሆኑን አንገልፃለን። ት/ቤቱ
2 128
17
ሬነሳንስ ት/ቤት አዲስ አበባ ለ12ተኛ ክፍል የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ነገ አርብ(09/11/2018) ሁለተኛ ዙር ESSLCE ፈተና ሰለሚጀምር ጠዋት 1፡30 የት/ቤቱን የደንብ ልብስ ለብሳችሁ የት/ቤት እና የፋይዳ መታወቂያ ፤ አድሚሽን ካርድ ይዛችሁ በሬነሳንስ ት/ቤት ግቢ እንድትገኙ እናሳስባለን። ት/ቤቱ
2 768
18
ሬነሳንስ ት/ቤት ለተማሪ ወላጆች ለክረምት ማጠናከሪያ ትምሕርት ልጆቻችሁን ያላካቹ ወላጆች፤ ከነገ ጀምሮ ለሚፈጠሩ ችግሮች ት/ቤቱ ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። ት/ቤቱ
2 538
19
Renaissance School 2026/2027 Academic Year Registration Notice Dear Parents/Guardians, For both new and returning students, when you come for the Renaissance School 2026/2027 Academic Year Registration, please ensure that you have the following information readily available to facilitate a smooth and efficient registration process: - Student's First Name - Father's Name - Grandfather's Name - Gender - Date of Birth - Country of Birth - City of Birth - Nationality - Primary Language Spoken - Sub-City - Woreda - House Number - Contact Phone Number (student/parent) - National ID FAN Number - Email Address (student/parent) - Primary Guardian's Name, Phone Number, and Email Address - Secondary Guardian's Name, Phone Number, and Email Address Having this information prepared in advance will help ensure that your child's registration is completed accurately and efficiently. Thank you for your cooperation. We look forward to welcoming all new and returning students for the 2026/2027 academic year.
2 404
20
没有文字...
2 494