💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 938 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 200,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 504 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 938 名订阅者。
根据 11 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -136,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.70%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 168 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 12 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 938
订阅者
无数据24 小时
-377 天
-13630 天
帖子存档
ጭቅጭቅ ያለበት ግሩፕ
ጆይን ብሎ መግባት
ከገቡም በኋላ ውጤት የሌለው ጭቅጭቅ እየተከታተሉ መቀመጥ
ብልጠት ሳይሆን ጅልነት ነው።
በተለይ ለሴቶች እንዲህ ያለ ግሩፕ መክፈትም መሳተፍ
ክብርን ማጣት
እና
ሀያእ አለመኖርን የሚያሳይ ነው።
አላህ ጥሩ ልቦና ይስጠን
=
@IbnuMuhammedzeyn
Repost from Ibnu Muhammedzeyn
ሶላት ለምንድን ነው ከንቅልፍ የሚበልጠው?
መልስ!!!
እንቅልፍ ሞት ነው
ሶላት ደግሞ ህይወት ስለሆነ
ስለዚህ ሶላት ከንቅልፍ
ይበልጣል
እንቅልፍ ለነፍስያ መታዘዝ ሲሆን
ሶላት ደግሞ ለአላህ መታዘዝ ስለሆነ
ስለዚህ ሶላት ከእንቅልፍ ይበልጣል!!!
እንቅልፍ አካላውይ ረፍት ሲሆን
ሶላት ደግሞ ሩሀውይ(መንፈሳውይ) ረፍት ነው።
ስለዚህ ሶላት ከእንቅልፍ ይበልጣል!!!
ሙእሚንም ይሆን ካፊር በእንቅልፍ ይጋራሉ
ሶላትን ግን ሙእሚን እንጅ አይሰግዳትም
ስለዚህ ሶላት ከእንቅልፍ ይበልጣል!!!
የፈጅርን ሶላት ምን ያማረች አደረጋት
ግዴታዋ በአላህ ዚማ ላይ ታደርጋሀለች
ሱናዋ ደግሞ ከዱኒያ እና በውስጧ ካለው ይበልጣል።
አላህ የሱቢሂ ሶላትን ያግራልን
https://telegram.me/IbnuMuhammedzeyn
✍ወንድማችሁ ኢብኑ ሙሀመድዘይን
√ ከጎናችን ያሉ ምርጥ ሰዎች ግን ታድለዉ በተለይ ፈገግ የሚያደርጉ ነገሮች ሼር አድርገዉልን ልክ ገብተን ስናየዉ ካለንበት የድካም የድብርት ስሜታችን የሚያጠፉ!
እናንተ ምርጦች ኑሩልን 🤝
=
Repost from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
+1
«የሆነ ዘመን አጥንቴ ውልቅልቁ ወጥቶ ስጋዬ ከአፈር ተዋህዶ ማንነቴ ተበታትኖ እኔም መረሳቴ የማይቀር ነው።!!
"ደግሞ ሩቅ እኮ አይደለም ቅርብ ነው በአብዛኛው ከዛሬ መቶ አመት ወዲህ ነው የሚሆነው።!!
"ይህንን ሳስበው ግን እኔም የዱንያ እንዳልሆንኩ ዱንያም የኔ እንዳልሆነች አስባለሁ።ይህን የማስበው ግን የሆነች ነገር ሥትመጣ ነው
አሏህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን።
~ ለምንወዳቸውና ለሚወዱን ሰዎች ብቻ ሳይሆን ማጣት ላይ፣መለያየት ላይ፣ ናፍቆት ላይ ፈገግ!ገዳይ ላይ፣ጨካኝ ላይ ፈገግ!
የውስጥ ህመምን ለማሳቀቅ ፈገግ!
ውድቀታችንን የሚፈልግ ላይ ፈገግ!
ህልሞቻችንን ቅዠት ብሎ በሚሳለቅ ላይ ፈገግ!የትም አትደርሱም በሚሉን ላይ ፈገግ!
ነፃ እንወጣለን ስንላቸው እንደ እብድ በሚቆጥሩን ላይ ፈገግ! በሚንቁን ሰዎች ላይ ፈገግ! ፈገግታ ትርጉሙ ጥልቅ ነው።
አንዳንዴ ከንግግር የበለጠ ፈገግታ የሚያሸብረው አለ።ምንም ቢሆን ምን እንደምንም እንደ ፍልስጢን ሰዎች ፈገግ በሉ። አንዳንድ በረካ የሆኑ ፈገግታዎች አሉ ፈገግ ማለትን የሚያስታውሱ።
|•|t.me/AbuSufiyan_Albenan
ንፅህናሽን ስትጠብቂ ...
ሽንት ቤት ስትገቢ፦
1. በግራ እግርሽ ግቢ።
2. አዑዙ ቢላሂ ... በይ።
3. እየተፀዳዳሽ አታውሪ፣
4. ስልክሽን ይዘሽ አትግቢ።
5. ስትወጪ ቀኝሽ ይቀደም።
6. ስትወጪ ‘ጙፍራነክ’ በይ።
7. መንገድ ላይ እንዳትፀዳጂ።
8. ወደ ቂብላ አትዙሪ።
9. ጀርባሽንም አትስጪ።
10. ግንባታ ካለው ችግር የለውም።
11. ከሽንት በደንብ ተጥራሪ።
12. በቀኝ እጅሽ አትታጠቢ።
~
13. በቀኝ እጅሽ አትናፈጪ።
14. ልጆችሽን በልጅነታቸው አስገርዢ።
15. መገረዝ የኢስላም ሱና ነው።
~
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Salafiat46
ከሳኡድ ወደ ኢትዮ ልጅ መላክ የምትፈልጉ በቦት እናግሩኝ በዚህ 15 ቀን ዉስጥ ወደ ሀገር የሚገባ ስላለ
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot
አማናንን መጣስ
የ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ ብርቅዬ ተማሪዎች ውስጥ አንዱ የሆነው
🎙ወንድም ሰዒድ አቡ ዑበይዳህ
=
🌐የወንጀል ተፅእኖና ውጤቱ
✅አጭር የኢብኑ ኡሰይሚን ምክር
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
اعلم أن للمعاصي آثارا على الأخلاق وعلى الأعمال، قال الله تعالى: "فلما زاغوا أزاغ الله قلوبهم"، فقوله تعالى: "فلما زاغوا" هذا عمل سيئ نتيجته: "أزاغ الله قلوبهم" فالأعمال السيئة لها آثار وخيمة؛ ولهذا يجب على الإنسان إذا صدرت منه السيئة أن يبادر بالتوبة، حتى لا تبقى هذه الجرثومة في قلبه فتؤثر عليه.
(شرح فتح رب البرية / ص17)
:
ወይኔ በጣም ይቅርታ ብዙ ስራ ፈልጉ ብየ የለጠፍኩት ቦት ለካ መስሬ የዘጋሁት ነበረ አሁን ሰከፍት ብዙ የፃፋችሁልኝ ያየሁት በዛ ብዙ ስለማልገባ በዚህኛዉ ቦታ አቀብሉኝ እሺ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ባለመመለሴ በጣም ይቅርታ ያወ መስሩ እየተጠቀምኩበት አልነበረም እና ነዉ።
@Ass_Selefyaa1bot
~
የራሱን ሀላፊነት መሸከም ያልቻለ የሌሎች ሀላፊነት መሸከም አይችልም። So ቅድሚያ ራሳችሁ ቻሉ። የራሷ የቤቷ የልብሷ ፀዳት የማትጠብቅ ዝርክርክ ሴት እንዴት ባል አግብታ እሱን አስደስታ ትኖራለች ብላችሁ ታስባላችሁ ? ብቻዋ ሁና ራሷ መሆን ያቃታት ተጨማሪ ሰዉ ሲመጣማ አስቡት......! ከዛ እርግዝና ከዛ ልጅ ይመጣል መደካከሙ ይጨማምራል ....አስባችሁታል..... ግን ቀድማ የራሷ ሀላፊነት የምትወጣ ሌላም አካል ቢጨመር አየመቅታት ልምዱ አላ። እና የነፍሳችሁ ሀቅ በአግባቡ መወጣትን ተለማመዱ እሺ !
=Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ኢላሂ!
~ ወንጀል የሚያስምር፤አዲስ ሕይወት የሚያስጀምር፤ጠባይ የሚያሳምር፤የነፍስያና የሸይጣንን ተንኮል መና የሚያስቀር፤ ከመልካሞችና ከተወዳጆችህ ጋር የሚያስተሳስር፤ከክፉዎች እና ካንተ ጠላቶች የሚያቃቅር፤ተውበት ለግሰን! አፅናን!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
❝ በገዛ እጃቸዉ ያጡን ሰዎች የኛ ማንነት የሚያቁት ርቀን ሄደን እኛ ስንረሳቸዉ እና የኛ ቦታ የሚተካ ሰዉ ሲያጡ ነዉ። ምንም ማድረግ አይቻል። ማጣት የማትፈልጉትን ሰዉ ከማጣታችሁ በፊት ጥንቃቄ አድርጉ በንግግራችሁ በተግባራችሁ......! ከሄደ በኋላ ተመልሶ አይመጣም.....!
🌸💎🌸
ሁን
ለናትህ<=====>መከታ
እውቀትን<=====>ፈላጊ
በትንሽ<=====>ተብቃቂ
ለጓደኛህ<=====>ታማኝ
ለዲንህ<=====>ተቆርቋሪ
በችግር ግዜ<=====>ታጋሽ
በትግል ግዜ<=====>ብርቱ
ለሱኒዎች<=====>ምቹ
ለሙብተዲዎች<=====>እሬት
ለድሆች<=====>አሳቢ
ለተቸገረ<=====>ረጅ
ግዴታህን<=====>ተወጭ
መብትህን<=====>ተጠቃሚ
ወላጆችህን<=====>ታዛዥ
ትልቅህን<=======>አክባሪ
ለትንሽህ<=======>አዛኝ
ጌታህን<=====>አመስጋኝ
ሁን
✍ኢብኑ ሙሀመድዘይን
እንድህ አይነት ፍቅር ይስጣችሁ!
|
~የቀይስና የሉብና ፍቅር ግን ዐጂብ ነው።
ከስንት ትግልና መስዋትነት በኋላ ቀይስ ሉብናን አግብቶ ፍቅሩን እያጣጣመ በደስታ ይኖር ነበር። መውለድ ባለመቻሏ ምክንያት የኋላ ኋላ ሀብታሞቹ የቀይስ ቤተሰቦች ከፍተኛ ተፅእኖ አደረጉበት። ከሉብና ጋር ላለመለያየት ብዙ ታገለ። ግን እናትም አባትም በፈጠሩበት ወደር አልባ ጫና የሚያፈቅራትንና የምታፈቅረውን የልቡን ንግስት ፈታት።
የቀይስ የህይወቱ ብልሽት ከዚሁ ሀ ብሎ ጀመረ።ሉብና ሳትወድም ቢሆን ሌላ አገባች። ቀይስ ግን አግብታም ልቡ ሉብና ጋር እንደተጣመረ ነው። ከሉብና ውጭ ሴት የምትባል አትታየውም።ኋላ ላይ ሉብና ከዚህኛው ባሏም ጋር ተፋታች።ቀይስና የቀይስን ከሰውነት ውጭ መሆን የተመለከቱት ወላጆቹ የሉብናን ዒዳ መጠናቀቅ ይጠብቁ ጀመር። ዳግም ለማጋባት። ሉብና ግን ዒዳዋን ሳታጠናቅቅ ሞተች።
ይህን ከባድ ዜና የሰማው ቀይስ…እኔና ሉብና ከመፈጠራችን በፊት ሩሃችንም፣ በዱንያ አካላችንም የተጣመሩ ናቸው። ሉብና ከሞተች እኔም ሞቼ አብሪያት ልኑር እያለ እየገጣጠመ እሷ በሞተች በሶስተኛው ቀን እሱም ሞተ።
ماتَت لُبَينى فَمَوتُها مَوتي
هَل تَنفَعَن حَسرَةٌ عَلى الفَوتِ
وَسَوفَ أَبكي بُكاءَ مُكتَإِبٍ
قَضى حَياةً وَجداً عَلى مَيتِ
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
«ትዳርሽን ከፈለግሽው አታድርጊው‼️
➥ባለትዳር ሴቶች ከሌሎች ወንዶች ጋር ማድረግ የማይገባቸው ጥብቅ ጉዳዮች
1. ሌላ ወንድ ገንዘብ መጠየቅ
2. ከሌላ ወንድ ጋር ለብቻ ጊዜ ማሳለፍ
3. ከወንዶች ጋር ያለማቋረጥ መወያየት
4. ለሌሎች ወንዶች ትኩረት መስጠት
5. ከባልሽ ይልቅ ሌላ ወንድ ማክበር
6. ሌሎች ወንዶችን ውዴ ፤ማሬ ፣ የኔውድ ፣ ወዘተ ብለሽ መጥራት
7. ከሌሎች ወንዶች ጋር መቅበጥ ፤ መሽኮርመም
8. የትዳር ጓደኛን ከሌላ ወንድ ጋር ማወዳደር
9. ስለ ሌሎች ወንዶች በልብ ማሰብ
10. ሌሎች ወንዶችን መንካት
11. ሌሎች ወንዶችን ማቀፍ
12. ከባልሽ ይልቅ ለሌላ ወንድ ቅድሚያ በሚሰጡ ተግባራት መሳተፍ
13. ሌሎችን ሰዎች የቅርብ ጓደኛ ማድረግ
14. ከባልሽ ጋር ያለሽን የጠበቀ ግንኙነት ለሌሎች ሰዎች መንገር
15. ማህበራዊ ሚዲያን አላግባብ መጠቀም
16. ከቀድሞ የፍቅር አጋር ጋር መገናኘት
17. በትዳራችሁ ውስጥ የሚያጋጥሟችሁን ፈተናዎች ለሌሎች ወንዶች መንገር።
በተቃራኒው ላገቡ ወንዶችም ተፈጻሚ ይሆናሉ ስንቶቻችን እንተገብራቸዋለን⁉️
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
