ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 945 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 146,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 482 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 945 名订阅者。

根据 09 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -115,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.95%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 205 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 10 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 945
订阅者
无数据24 小时
-467 天
-11530 天
帖子存档
«በወንጀል» ላይ ሆነህ የደበቀህ ጌታ «በተዉበት» ላይ ሆነህ  አያዋርድህም። #አላህ = t.me/https_Asselefya1

ይቅር  ማለት እኮ ቀላል ነዉ  ነገር ግን እንደበፊቱ መሆን «በጣም »ከባድ ነዉ። = t.me/https_Asselefya1

ውዷ
ጠንካራ መሆን ከፈለግሽ የሚመጡብሽን ነገሮች በሙሉ በትግስት እለፊ ያኔ አንች ጀግና ነሽ https://t.me/qdemiy_letwuhide

«መልካም ስነ ምግባር መላበስ ማለት: ትርፍ ነገር ማስገኘት አይደለም። በተለይ ወደ ተውሒድ፣ ወደ ሱና ቀረብን ብለን ስናስብ - አንዳንዴ - ለመልካም ስነ ምግባር የምንሰጠው ዋጋ ሊያንስ ይችላል። ይሄ በጣም የግንዛቤ ክፍተት ነው።» አርበዒን ሐዲሥ (18:5’) ኡስታዝ  ኢብኑ  ሙነወር

እዚህ ቤትስጦታ አለ ገብታችሁ ዉሰዱ! ባለሙያዋ የኛዉ ልጅ ናት 🌸 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Sahabaa1344/869?single https://t.me/Sahabaa1344/869?single

" إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ إِنَّا لَا نُضِيعُ أَجْرَ مَنْ أَحْسَنَ عَمَلًا =

🔴አሁን በቀጥታ ስርጭት 📚 የአልወሳኢሉል አል ሙፊዳ ሊልሀያቲ ሰኢዳ ኪታብ   ሊ     ጀ      መ         ር           ነው ገባ ገባ በሉ ባረከሏህ ፊኩም http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ኢላሂ! እነሆ እኔ ደካማው ባሪያህ፣ በኃጢአት የዛለውን፣ በወንጀል የጎበጠውን፣ በአመፅ የደከመውን ሰውነቴን እየጎተትኩ በምህረትህ በር ላይ ቆሜያለሁ። ጌታዬ ሆይ! በራሴ አቅም ምንም ማድረግ የማልችል፣ ያለ አንተ እገዛ ከቶም የማልቆም ምስኪን ነኝ። ጌታዬ ሆይ! ኃጢአቴ ከብዶኛል፣ ወንጀሌ አጎብጦኛል። አይኖቼ ያዩትን፣ ምላሴ የተናገረውን፣ እጆቼ የሰሩትን፣ እግሮቼ የተጓዙበትን ወንጀል ሁሉ አንተ ታውቃለህ። በስውርም በግልፅም የፈፀምኩት በደል አንተ ታውቃለህ። የኔ ጥፋት ትልቅ ቢሆንም፣ የአንተ ምህረት ግን ከእርሱ የላቀና የሰፋ ነው። በደካማነቴ ሳይሆን በሃያልነትህ፣ በኔ በደል ሳይሆን በአንተ ይቅር ባይነት እማፀንሃለሁ። ኢላሂ! ወዴት ልሂድ? የማንንስ በር ላንኳኳ? ከአንተ ውጪ ማን አለኝ? መጠጊያዬም፣ መሸሸጊያዬም አንተ ብቻ ነህ። የሁሉ ነገር ባለቤት ሆነህ ሳለ እንዴት ከበርህ እመለሳለሁ? የአዛኞች ሁሉ አዛኝ ሆነህ ሳለ እንዴት ተስፋ እቆርጣለሁ? የተሰበረን ልብ እንደምትጠግን አውቃለሁ፤ እነሆ ልቤ  ተሰብሯልና ጠግነው። የወደቀን እንደምታነሳ አውቃለሁ፤ እነሆ በወንጀል ጭቃ ወድቄያለሁና አንሳኝ። ጌታዬ ሆይ! በምህረትህ አይን እያኝ፣ በእዝነትህም ጋሻ ከልለኝ። ይህችን ደካማ ነፍሴን ከእሳት ቅጣትህ ጠብቃት። ቀብሬን የጀነት ጨፌ አድርግልኝ። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

اطبخي باليبت دونما كسل.... =

~ ሁላችንም ብንሆን በሆነ መልኩ የተፈተንን ነን...! ጌታዬ ሆይ ! እያንዳንዱን ህመምተኛ በህመሙ ላይ እርዳው ! =

📮 አስደሳች ዜና ▫️ለሁሉም ሙስሊም እህቶች እነሆ ዛሬ (እሁድ ነሃሴ 11/2017) ሴቶችን የሚመለከቱ ህግጋቶችን አቅፋ የያዘቸውን የ [ተንቢሃት] ኪታብ ደርስ እንጀምራለን። ▫️ደርሱ የሚሰጠው በ"
📮 አስደሳች ዜና ▫️ለሁሉም ሙስሊም እህቶች እነሆ ዛሬ (እሁድ ነሃሴ 11/2017) ሴቶችን የሚመለከቱ ህግጋቶችን አቅፋ የያዘቸውን የ [ተንቢሃት] ኪታብ ደርስ እንጀምራለን። ▫️ደርሱ የሚሰጠው በ"አህሉል አሠር የሴቶች መድረሳ" ሲሆን የደርስ ሰዓት ከጁሙዓ ቀን ውጭ ዘወትር ከምሽቱ 3:00pm በኢትዮ መሆኑን እናሳውቃለን። ▫️ መድረሳው የሴቶች ብቻ ስለሆነ ወንዶች አላህን ፍሩና ወደ ግሩፑ ከመግባት ታቀቡ። 🔺 ት/ቱ ከምንም አይነት ክፍያ ነፃ ነው። 🚫 የሴቶች ብቻ 🚫 t.me/Ahlul_aser    t.me/Ahlul_aser

ሙሉ አድምጡት ብዙ ትጠቀሙበታላችሁ🖐

     🔖 አዲስ ሙሓደራ ☞ርዕስ፦ ትዳር በኢስላም !!   «ትዳርን የሚያስቡ እና ዘላቂ የኖረው ዘንድ ወሳኝ  ነገሮች የተዳሰሱበት !» 𝑻𝒆~ t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy    

~ ብትጠነቀቁም ልክ ብትሆኑም ባትሆኑም ከሰዉ አፍ አታመልጡም ለራሳችሁ ኑሩ ! = t.me/https_Asselefya1