💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 788 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 303,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 575 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 788 名订阅者。
根据 06 十一月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -183,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 25.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.58% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 450 次浏览,首日通常累积 907 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 07 十一月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 788
订阅者
-624 小时
-267 天
-18330 天
帖子存档
👆እየዘነጋሁ እና ትንሽ ያለሁበት ቦታ ስለማይመች ነዉ ! ብዙ የጠየቃችሁኝ ወንድም እህቶች አላችሁ በቦት በግል መስመር እና ወንድማችን አቡ ዑሰይሚን ሰላም ነዉ እሺ በመልካም ዱዓችሁ አትርሱት እሺ ! ለሁላችሁም መልስ ነዉ !
=
ቪዶወ ለመላክ ትንሽ ከብዶኝ ነዉ እኔ ራሱ በግድ ያየሁ ይሄን ያክል ጭካኔ 💧 ሼር በማድረግ እንተባበራት !
Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/Bb3kTK014f0A2oc3p3kMXZ
ልጅቷ ተገኚታለች የሚል መልእክት ከፈላጊዎች በኩል መልእክት መጥቶልኛል ሼር በማድረግ ስታፋልጉ ለነበራችሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይር !
መረዳት መካከል እገዳ መኖር ነው!
﴿وَجَعَلْنَا عَلَى قُلُوبِهِمْ أَكِنَّةً أَنْ يَفْقَهُوهُ وَفِي آذَانِهِمْ وَقْراً﴾
" በልቦቻቸውም ላይ እንዳያውቁት ሺፋኖችን በጆሮዎቻቸውም ላይ ድንቁርናን አደረግን ፡፡" [አንዓም 25]
➧ቁርአንን ልክ ንፁህ ያልሆነ ሰው
እንደማይነካው
➮ንፁህ ልብ የሌለውም የቁርአንን መረዳትና ጥፍጥናውን አያገኝም
➮የምንሰራቸው ወንጀሎች ከቁርአን እያራቁንና ልቦቻችንን አድርቀው
እያቆሸሹብን ይገኛሉ ኢስቲግፋር ወደ አላህ መመለስ እናብዛ አላህ ወደርሱ ይመልሰን ።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➲ያኢላሂ!!
➱➱➱➱
በኢማን ሙላን፣
በኢስቲቃማ አሳምረን፣
የሚጠቅመንን አሳውቀን፣
መንገድህን አመላክተን
ፍለጋህን አስተምረን።
ሰዎች የሚመቀኙህ፡ስለበለጥካቸውና የደረስክበት ቦታ ላይ መድረስ ስላልቻሉ ነው።ይሄ ደግሞ አንተ ጥሩ ላይ መሆንህን ከሚጠቁም አንድ ማሳያ ነው።እውነትም ያለህበት ጥሩ ከሆነ ጠንክር
➲ሒጃብ ላንች ምንሽ ነው??? ሲሉሺ
እንደህ በያቸው።‼️
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
➧ሒጃብ ለኔ ህይወት የለገሰኝ የፈጣሪ ትእዛዝ ነው በያቸው።እኛ ሴቶችን ኢሰላም በሂጃብ ሲያዘን አንዳዶች እንደሚያስቡት ፍላጎታችንን ለማፈን፣ ሴትነታችንን በመናቅ ወይም መብታችንን ለመጋፈት ሳይሆን ካለመኖር ያስገኘንን የአለማቱን ጌታ ትእዛዝ ለመጠበቅ ነው በያቸው ።
➾ይህው የአላህ ቃል
➱➱➱➱➱➱➱➱
وَقُل لِّلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُنَّ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَى جُيُوبِهِنَّ➛ለምእምናትም ንገራቸው አይኖቻቸውን ይከልከሉ።ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ። ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልፅ ከሆነው በስተቀር አይግለጡ።ጉፍቶቻቸውንም በአንገቶቻቸው ላይ ያጣፉ። ሱረቱ አል ኑር 31
ትዕግስትን ስንቄ ዝምታን ወደድኩት
ሆኖልኝ እስከማይ በልቤ ያሰብኩት
ትዕግስትን ወድጀ ምርጫ ያደረኩት
ቢመሺም ቢነጋ አይቀርም ያለምኩት።
መታረም ያለበት እሳቤ
~
"የመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት የወንጀላችን መብዛት ነው። ወደ አላህ እንመለስ" በሚባል ጊዜ "ኧረ ከወንጀል ጋር የሚያያዝ አይደለም ፤ የታወቀ ሳይንሳዊ ምክንያት ያለው ነው" የሚሉ ሰዎች አሉ። እንጂ የፈጣሪ ስራ አይደለም ነው ድምዳሜያቸው። ለሆነ ክስተት ሳይንሳዊ ትንታኔ ወይም የታወቀ ምክንያት ኖረው ማለት ያ ክስተት የፈጣሪ ስራ አይደለም ማለት አይደለም። በፈጣሪ የሚያምን ሰው ያለሱ መሻት በምድርም ይሁን በሰማይ የሚሆን ነገር እንደሌለ ያምናል። ስለዚህ ዝናቡም፣ ንፋሱም፣ ማእበሉም፣ ድርቁም፣ መብረቁም፣ የመሬት መንቀጥቀጡም፣ የፀሐይ ግርዶሹም፣ ወረርሽኙም፣ ... ሁሉም በአላህ ውሳኔና መሻት የሚፈፀም ነው። ደረስንበትም አልደረስንበትም ከአላህ ውሳኔዎች ጀርባ የሱ ጥበብ አለ።
በአላህ የሚያምን አካል ትልልቅ መቅሰፍቶች ቀርቶ ትንንሽ ፈተናዎች ሲገጥሙት እንኳ የራሱን ድክመት ይመለከታል። ሰበቡ ወንጀሌ ሊሆን ይችላል ብሎ ወደ ጌታው ይመለሳል። እውነታውም እንደዚያ ነው። አላህ እንዲህ ይላል:-
{ وَمَاۤ أَصَـٰبَكُم مِّن مُّصِیبَةࣲ فَبِمَا كَسَبَتۡ أَیۡدِیكُمۡ وَیَعۡفُوا۟ عَن كَثِیرࣲ }
"ከመከራም ማንኛውም ያገኛችሁ ነገር እጆቻችሁ በሰሩት (ሃጢኣት) ምክንያት ነው። ከብዙውም ይቅር ይላል።" [አሹራ፡ 30]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
ስለ አለባበስ
~
ራሳችንን ለመጣው ፋሽን ሁሉ ማራገፊያ ልናደርግ አይገባም። አለባበሳችን ከምንኖርበት ማህበረሰብ ያፈነገጠ መሆን የለበትም። የተፈቀደ ማለትም ሐላል የሆነ አለባበስ እንኳ ቢሆን በአካባቢያችን የሚታወቅ ካልሆነ ልንርቀው ይገባል። ለምሳሌ በሆነ አገር የተለመደ ልብስ ወይም የጌጥ አይነት ሌላ ሃገር ላይ የማይታወቅ ከሆነ እንግዳ ሆነን እንድንታይ ከሚያደርገን ሁኔታ መቆጠብ አለብን። ልብ በሉ! በሸሪዐ ትእዛዝ ስለመጣበት አለባበስ አይደለም እያወራሁ ያለሁት። ስለዚህ በተለየ መልኩ ከፍም ይሁን ዝቅ ብሎ ጣት መጠቋቆሚያ የሚያደርግ እንግዳ የሆነ አለባበስ የሹህራ ልብስ ነው። የሹህራ ልብስ ደግሞ በሐዲሥ የተከለከለ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
• በ ዓረብኛ ቋንቋ ዘርፍ አልያም በ እንግሊዘኛ ቋንቋ የተመረቀ/ች፤ሙሉ ዶክሜንት ማቅረብ የሚችል ካለ በውስጥ ያናግረኝ።
NB- የተፈለገው ቋንቋውን በደንብ መቻሉ ሳይሆን ሰርተፍኬቱ ነው!
📨 @AbuSufiyan6580
اسأل الله تعالى من فضله ولا تحسد أخاك ! / الشيخ محمد بن صالح #العثيمين رحمه الله
